@deborahsileshi: The wait is over. Dad ❤️ #Fyp #dad #ethiopia #godisgood #newpost

Debra
Debra
Open In TikTok:
Region: US
Saturday 27 June 2026 02:58:33 GMT
966998
75731
2169
2645

Music

Download

Comments

anasimos2011
አናሲሞስ :
በልጆች እንዲህ መወደድ መባረክ ነው።አደራህን ጌታ ሆይ ተወዳጅ አባት አድርገኝ።
2026-06-27 12:37:10
959
next_fashion_design_
sara_next_fashion_college :
በጣም ደስ አለኝ አለቀስኩ ደስታሽ ነካኝ ተረዳሁሽ
2026-06-27 09:04:16
480
selamawit.desaleg
Selamawit Desalegn :
አባት ያላችሁ ታድላችሁ
2026-06-27 08:10:58
531
broabrahamtessema
singer Abraham Tesema✍️🎹🎤 :
እናንተ አስለቀሳችሁኝኝኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-06-27 07:51:40
431
user909387116
🇹🇷🇪🇹ፍቅር ሸገር አዲስ አበባ ፋኖ💪 :
ሲያማምሩ ደሞ🙏
2026-06-27 14:43:56
73
edengirmay4
Eden girmay4 :
Ewyyyyy🥺🥰🤗
2026-06-27 07:42:54
233
its_pretty0721
pretty seattle🇪🇹🇪🇷 :
ለዚህ ቤተሰብ ደስታን የሰጠክ አምላክ ሆይ ክብር ሁሉ ላተ ይሁን 🙏 ተመስገን
2026-06-27 16:34:10
46
roby.tesfa
Robsen :
ስሌ እንኳን ደስ አለህ እንኳንም ከቤተሰቦችህ ጋር በሰላም ተገናኘህ ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርቶስ ክብር ምስጋና ይድረሰው ወንድምህ ዘነበ ተስፋዬ ነጌሌ አርሲ ከአውስትራሊያ ሜልበርን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-27 16:03:43
12
yenenesh.belayneh
Yenenesh Belayneh :
እያለቀሰኩነዉ የያየሁት እነኔም ልጆጀጄን እነደየ ፀልዩ ልነኘ ተባረኩ
2026-06-28 00:06:41
5
selamf36
Selam F :
እ/ር ደግ ነው🥰🥰🥰🥺
2026-06-27 12:00:56
14
aster0792
aster :
ውይ እኔንም አስለቀሳችሁኝ
2026-06-27 08:21:42
6
sariyeyehadiyanigst
saron :
እንዴ እኔ የለቀሰ🥰
2026-06-27 12:13:58
10
all_happens_for_a_reason
የኮሜት ነበልባል🐏⚡⚡🐝🐝 :
ደግሜ ነዉ የምኮምተዉ የረሳሁት ነገር አለ ያቺ የሆነዉ ለኛም ይሁንልን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-06-27 11:13:13
16
sebanana80
ርኆቦት :
እንኳን ጌታ ረዳችሁ...ግን የምር ሳያችሁ አለቀስኩ
2026-06-27 08:07:18
37
mekedelawit.kifle
Mekedelawit Kifle 🦚 :
the video made me cry 😢 enkon des alachehu balawekachehum 🥰
2026-06-27 05:38:39
11
god.jesus988
መልካም ልብ :
እንደኔ እምባው የወረደ
2026-06-27 09:58:05
72
belahabibiti2
AYD :
Idk y am crying 😭congrats so happy for u all! Lost my dad when I moved to London 😭
2026-06-27 08:47:07
7
bini.g1982
Benjamin :
የኔ አብሮ ማልቀስ ምን ይሉታል እ/ር እንኳን ደስ አሰኛችሁ እንደ እናንተ ለመገናኘት የዘገዩ ደስታችሁ ያግኛቸው 🙏🙏🙏🙏
2026-06-27 19:00:16
18
geta088
Aa :
አባት ጌጥ ነው ❤️❤️❤️❤️
2026-06-27 03:35:39
63
gedam11
ገዳም :
እንኳንም በሰላም በጤና በፍቅር ተገናኛችሁ ።በጣም ደስ አለኝ ሳያችሁ ።ብዙ አለን እንደተለያየን ሳንተያይ በዛው ዳግም እንዳንተያይ የተለያየን እና እናንተን ሳይ ደስ አለኝ
2026-06-27 06:19:48
7
tarikuhirpesa
Tariku :
I’m waiting like this day to met my dad
2026-06-27 15:06:41
14
born.2.lead
Speak the Truth 🗣️ :
እንኳን ጌታ ራራልሽ ዲቡ 🔥🔥🔥 አንቺ ለቤተሰብ ቢን ለትውልዱ በረከት ነሽ .. እንወድሻለን 🥰🥰
2026-06-27 09:13:44
7
ayantu_riri27
ayu_riri27 :
አልቅሳችሁ አስለቀሳችሁኝ እንኳን ደስ አላችሁ Happy time
2026-06-27 10:14:38
8
helinaye4
Helina :
በዚህ ጊዜ መምጣት በጣም ከባድ ነው,የእውነት ተከናወነላችሁ,እግዚያብሄር ይክበር🙏
2026-06-27 17:53:16
5
hewanhewan96
hewan :
congratulations lsew ymychal legzbeher ychalal🙏🙏🙏🥰
2026-06-27 08:38:27
5
To see more videos from user @deborahsileshi, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About