@cyrielleavecunc: produits finis je rachète ou pas ? et toi tu as testé quels produits finis ? #fyp #foryoupage❤️❤️ #produitstermines #beaute #empties

Cyrielleavecunc
Cyrielleavecunc
Open In TikTok:
Region: FR
Saturday 27 June 2026 05:18:15 GMT
43
4
0
1

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @cyrielleavecunc, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ሚያዚያ 13/2018 #የመድኃኒታችን_የትንሣኤ_መታሰቢያ_10ኛ_ቀን  #እግዚአብሔር_አብ #ቅዱስ_ሩፋኤል #አቡነ_ዘርዐ_ብሩክ 👉በስመ #አብ_ወወልድ_ወመንፈስ_ቅዱስ_አሐዱ አምላክ አሜን አምላካችን  መድኃኒታችን  በቅዱሣኑ ስም ለምናመሰግንበት ለመልአኩ  ለፃድቁ  ወርሐዊ መታሠቢያ ክብረ በአል እንኳን አደረሰን 👉  ቊጥሩ ከሰባቱ ሊቃነ መላእክት ሲኾን ሩፋ፤ ማለት ሐኪም፤ ኤል ማለት  ማለት ሲኾን ሩፋኤል ማለት “እግዚአብሔር ሐኪሜ ነው” ማለት ነው፤ ሄኖክም  “በሰው ቁስል ላይ የተሾመ ከከበሩ መላእክት አንዱ ቅዱስ ሩፋኤል ነው” ይለዋል መጽሐፈ ሄኖክ.6፥3 👉ይኽ መልአክ በራማ ሰማይ ያሉ ነገደ መናብርትን የሚመራቸው ነው ነገደ መናብርት ያላቸው  የሚመራቸው በራማ ሰማይ የሚኖሩ ነገደ መላእክት ናቸው 👉ቅዱስ ኤጲፋንዮስም በሥነ ፍጥረት መጽሐፉ ላይ “ወለዳግም ጾታ ዐሠርቱ ስሞሙ መናብርት ወሊቆሙ  እሉ እሙንቱ እለ ይቀልል ሩጸቶሙ እምነፋስ ወእለ ይጸውሩ ወላትወ መብረቅ ወኲናተ እሳት ዘይነድድ ወአንበሮሙ በዳግሚት ሰማይ” ይላል 👉በራማ ሰማይ የሚገኘውን ኹለተኛውን ዐሥሩን ነገድ መናብርት ሲላቸው አለቃቸው  ነው፤ እነዚኽም ረቂቅ የኾነ የመብረቅ ጋሻ የእሳት ጦር ይዘው ከነፋስ ይልቅ የፈጠኑ ሲኾኑ በራማ በኹለተኛው ክፍል ላይ አስፍሯቸዋል  👉 ቸርነት የልጁ  ያከበረን  ምህረት  አንድነት ከኛ ከልጆቹ ጋር ይሁን
ሚያዚያ 13/2018 #የመድኃኒታችን_የትንሣኤ_መታሰቢያ_10ኛ_ቀን #እግዚአብሔር_አብ #ቅዱስ_ሩፋኤል #አቡነ_ዘርዐ_ብሩክ 👉በስመ #አብ_ወወልድ_ወመንፈስ_ቅዱስ_አሐዱ አምላክ አሜን አምላካችን መድኃኒታችን በቅዱሣኑ ስም ለምናመሰግንበት ለመልአኩ ለፃድቁ ወርሐዊ መታሠቢያ ክብረ በአል እንኳን አደረሰን 👉 ቊጥሩ ከሰባቱ ሊቃነ መላእክት ሲኾን ሩፋ፤ ማለት ሐኪም፤ ኤል ማለት ማለት ሲኾን ሩፋኤል ማለት “እግዚአብሔር ሐኪሜ ነው” ማለት ነው፤ ሄኖክም “በሰው ቁስል ላይ የተሾመ ከከበሩ መላእክት አንዱ ቅዱስ ሩፋኤል ነው” ይለዋል መጽሐፈ ሄኖክ.6፥3 👉ይኽ መልአክ በራማ ሰማይ ያሉ ነገደ መናብርትን የሚመራቸው ነው ነገደ መናብርት ያላቸው የሚመራቸው በራማ ሰማይ የሚኖሩ ነገደ መላእክት ናቸው 👉ቅዱስ ኤጲፋንዮስም በሥነ ፍጥረት መጽሐፉ ላይ “ወለዳግም ጾታ ዐሠርቱ ስሞሙ መናብርት ወሊቆሙ እሉ እሙንቱ እለ ይቀልል ሩጸቶሙ እምነፋስ ወእለ ይጸውሩ ወላትወ መብረቅ ወኲናተ እሳት ዘይነድድ ወአንበሮሙ በዳግሚት ሰማይ” ይላል 👉በራማ ሰማይ የሚገኘውን ኹለተኛውን ዐሥሩን ነገድ መናብርት ሲላቸው አለቃቸው ነው፤ እነዚኽም ረቂቅ የኾነ የመብረቅ ጋሻ የእሳት ጦር ይዘው ከነፋስ ይልቅ የፈጠኑ ሲኾኑ በራማ በኹለተኛው ክፍል ላይ አስፍሯቸዋል 👉 ቸርነት የልጁ ያከበረን ምህረት አንድነት ከኛ ከልጆቹ ጋር ይሁን "አሜን" ✝️ 💒 ✝️ 👉 ሚያዚያ 13/2018 ዓ/ም

About