@john67joye: #Protestant #viralvideotiktok #chirstianity #chirstianity

𝐉𝐎𝐘𝐄 ✝️
𝐉𝐎𝐘𝐄 ✝️
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 27 June 2026 07:30:36 GMT
20945
1287
53
350

Music

Download

Comments

abelab29
Abelab :
እኔ ደሞ ፕሮ የሆነ ሁሉ ይህን ጥያቄ ራሱን እንዴት አይጠይቅም እላለሁ 1. ሮሜ 2÷7 እና ሮሜ 2÷13 2. ያዕ 2 ÷14 እስከ መጨረሻው 3. የዮሐ ራዕ 22÷11-12 4. ገላ 5÷ 19-21 ብዙ ማለት ይቻላል ብቻ ራሳቹን እያሳታቹ አትኑሩ ክርስትና በጥቅስ ብቻ አይኖርም በመኖር በመሆን ጭምር እንጂ
2026-07-17 09:47:15
14
sisaytadese8
sisaytadese8 :
እኛ ከባዱን ነው የተከተልነው እምነት + ስራ pro ደግም እምነት ብቻ እኛ የጨመርነው በጌታ ማመን + በስራ ከወይን ግንዱ መጣበቅ
2026-07-19 10:39:45
6
belllll63
Abel :
Exactly ልክ ነህ፤ መዳን በሕግ ሥራ ብቻ ቢሆን ያ ሁሉ ባላስፈለገ ነበር። ነገር ግን የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ያንን አስተምራለች? አዎ ካልህ ዋሽተሃል ወይም አላወቅህም አስተምህሮቷን። መዳን በክርስቶስ ኢየሱስ በማመን ሲገኝ መልካም ሥራ (የብሉይ ኪዳኑ የሕግ ሥራ ሳይሆን መንፈሳዊ ሕግጋህን መፈጸምና ሰብአዊ መልካም ተግባር) ለነፍስ ድኅነት ከእምነት ጋር ሲሆን ያድናል። ያ ግን ኢየሱስን ጥለን በሥራችን እንድናለን ማለት አይደለም። የተራበ ስላበሉ የተጠማ ስላጠጡ ጻድቃንን አድኗል ወይም የዘላለም ሕይወት ተካፋይ አድርጓቸዋል እኮ ማቴ 25÷40 በተጨማሪም እርሱ ለያንዳንዱ እንደ ሥራው ያስረክበዋል በበጎ ሥራ በመጽናት ምስጋናንና ክብርን የማይጠፋንም ሕይወት ለሚፈልጉ የዘለዓለምን ሕይወት ይሰጣቸዋል" ሮሜ 2÷6-7 ይላል
2026-07-28 22:20:43
2
yaredelectrical
Yared :
ህግን ልፈፅም እንጂ ልሽር አልመጣሁም ማቴ 5 :17
2026-07-20 14:41:15
3
papinazu
Papi :
መጀመርያ እኛ በስራ ይዳናል የሚል አስተምሮ የለንም ሲቀጥል ስራ ስንል ምን እያል እነደሆ በደንብ ለመረዳት መክር ሲቀጥል ህግ አልተሳረው 10 ትህዛዛት ማለት ነው
2026-07-21 11:55:53
2
zekariyas.embob8
Zekariyas Embob :
ጌታችንና መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ወደምድር የመጣው ቤዛና አርአያ ሊሆነን ነው እሱ የሰራውን እንድንሰራ
2026-07-25 17:18:14
0
user40693613810814
reb :
“ወንድሞቼ ሆይ፥ እምነት አለኝ የሚል፥ ሥራ ግን የሌለው ሰው ቢኖር ምን ይጠቅመዋል? እምነቱስ ሊያድነው ይችላልን?” — ያዕቆብ 2፥14
2026-07-23 15:43:49
3
user6851173301565
abela :
??????መልሱ እየሱስ ብቻ ነው🥰🥰🥰
2026-07-29 08:44:25
0
chere_1221
Chernet_Assefa_Chere :
ሕግ ተብሎ የተገለፀው ምን አይነት ሕግ ነው ? ... ሥራስ የተባለው እምነትን ያልያዘ ስራን ነው ወይስ በእምነት ሆኖ የሚፈፀመውን ስራ ?
2026-07-19 12:25:51
2
hen977
Henok Birhanu (HK) :
መዳን በስራ ብቻ አንልም እኛ የመዳን መንገዶች መሀከል አንዱ ነው እንጂ! ማመን ይቀድማል ማመን ብቻውን ግን በቂ አይደለም ያመነውን ህይወት መኖር ይኖርብናል የሁለቱ ድምር መዳንን ያመጣል!
2026-07-24 08:52:56
0
jesusislove2018
look I am back ✝️✝️👑🔥🇪🇹🌍 :
wow👏👏👏👏
2026-07-19 15:34:31
0
metalo35
@metalo :
perfect
2026-06-27 13:36:06
1
king_et_million.3lb
®💫®Miπion⚙️ :
ሮሜ 3:31
2026-06-27 18:34:57
2
milkesaniguse
Milkesa :
eko🥰
2026-07-12 14:32:26
0
amesko430
Amesko Chala :
first comment
2026-06-27 08:31:10
0
edel.tsegaye4
Edel Tsegaye :
መቶልኝ ጌታን አጊኝቻለሁ
2026-06-27 16:10:39
6
adona6311
adona :
በመጀመሪያ የኔ ወንድም የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ምድር መምጣት ራሱ ለምን እንደሆነ የተረዳህ አልመሰለኝም ይህን የተረዳሁት ከጽሑፍህ ነው መዳን በስራ ቢሆን ኖሮ ለምን በሙሴ ህግ አልቀጠልንም ይህ ጥያቄ የሚመጣው የክርስቶስ ወደ ምድር መውረድ ለምን እንደሆነ ካለመረዳት ይመስለኛል ኦርቶድክስ ክርስቲያን ስትሆን ይህ ጥያቄ ወደ አእምሮህ በፍጹም አይመጣም ምክንያቱም የጌታችንን ወደ ምድር የመውረድ ምክንያት ስለምታውቅ
2026-07-05 15:33:50
10
birte4973
Birte :
ጌታን የልቤን ነው የነገርካቸው አልሰማኝ አሉ እንጂ
2026-06-27 09:24:50
10
s.ne222
አልፋና ኦሜጋ :
ድነናል - ኤፌ 2፥5-8 እየዳንን ነው - ፊልጵ 2፥12 ፤ ማር 13፥13 እንድናለን - 1ኛ ተሰ 5፥ 9
2026-07-08 17:28:31
7
ome3635
Asmamaw tafese Official :
በስራ ነው ሚፀደቀው የሚል ትምሀርት ኦርቶዶክስ የላትም
2026-07-17 19:50:41
1
dnmike_12
ዲ/ን ምስክር :
የምታወራው ሁሉ እኮ በሉተር የተፈጠረ የ16ኛ ክፍለ ዘመን ፈጠራ እንጂ የክርስትና ትምህርት አይደለም
2026-07-14 17:50:44
3
mule22567
የንጉሥ ካህናት :
ጌታ ይርዳቸው እንጂ ምን ይባላል
2026-06-27 14:27:33
5
baby__becho
ቤቢ💃 :
ምንም ሌላ ጥያቄ አያስፈልግም በስራ ይሁንላቸው እና ለመዳን ምን እየሰሩ ነው እነሱ?
2026-07-15 16:59:05
2
biryee18
biryee :
I think u confused ye "hg sra" when Paul said ye hg sra like senbet makber, megerez, yemibelu ena yemaybelu enssat... but our orthodox Christians understanding "sra" is "faith working through love" Gal 5:6
2026-07-06 09:18:42
3
kidist3971
Kidu Yegeta Lij😍 :
በትክክል 👌👌
2026-07-09 19:02:32
0
To see more videos from user @john67joye, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About