@aynur.5.1o: #في هذا اليوم

🌹Aynur🌹
🌹Aynur🌹
Open In TikTok:
Region: LB
Saturday 27 June 2026 08:23:43 GMT
28
17
0
1

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @aynur.5.1o, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

✍🏻ሰኔ 21ን በ 2 ምክንያቶች እናከብረዋለን 1ኛ✍🏻ሰኔ 21 አምላክን የወለደች በውስጥ በአፍ ንፅህት የምትሆን የብርሃን እናት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በሰኔ 21 ቀን በጎሎጎታ ይሄውም ጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስን በመካነ መቃብር በመሆን የፀለየችበት ቀን በማሰብ አመታዊ ክብረ በአሏን እናከብራለን:: ..... ✍🏻በዚች ሰኔ21 ቀን የፀለየችው ፀሎትም ይህ ነው👉🏻 አቤቱ እኔ እናትህ ገረድ የምሆን በማህፀኔ 9ወር ከ5 ቀን ተሸክሜሃለውና ጡቶቼን ለ4 ዓመት እየጠባህ አድገሃልና እለምንሀለው::ሄሮድስ በምቀኝነት ሊገድልህ በፈለገ ጊዜ አንተን በጀርባዬ አዝዬ 4ዓመት ከአንድ ሀገር ወደ አንድ ሀገር ተሰድጃለሁና አቤቱ ጌታዬና አምላኬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ፀሎትና ልመናዬን ስማኝ:: ...... ✍🏻አቤቱ በማህፀኔ ዓለም አድርገህ 9ወር ከ 5ቀን ተሸክሜሃለውና አቤቱ በቁር በብርድ ወራት በቤተልሄም ከኔ ወወለድህን አስብ:: አቤቱ ካንተጋር ሀገር ለሀገር መሰደዴን የደረሰብኝን ጭንቅ እና መከራ እረሃብና ጥም አስብ::የምለምንህን ለደጋጎች ለፃድቃን ብቻ አይደለም:: በዚህ ዓለም ሳሉ ስሜን ለሚጠሩ መታሰብያዬንም ለሚያደርጉ በአማልጅነቴ ለሚተማመኑ ለኃጥአን ነው እንጂ::አቤቱ ፀሎቴን አስተውል ከአንተ ዘንድ የምሻው የቃሌን ልመና ትሰማኝ ዘንድ የልቦናየንም ሃሳብ ትፈፅምልኝ ዘንድ ልጄ ወዳጄ ሆይ 4ዓመት ወተቶቼን ባጠባሁህ 2ጡቶቼ ቃልኪዳን ትገባልኝ ዘንድ እማልድሃለው:: ........ ✍🏻ልጄ ወዳጄ ሆይ ከእርጉም ሄሮድስ ፊትም ሸሽተን ወደ ግብፅ እስክንድሮስ ድረስ የደረሱብኝን ርሃብና ጥም ቃልኪዳን ትገባልኝ ዘንድ እለምንሀለው::ልጄ ወዳጄ ሆይ ምንም ሊቀርቡህ የማይችሉ አንተን በሳሙህ ከንፈሮቼ ኪዳን ትገባልኝ ዘንድ እለምንሀለው::ልጄ ወዳጄ ሆይ በተቸነከሩት እጆችህ እና እግሮችህ በቅዱስ ስጋህና በክቡር ደምህ ቃልኪዳን ትገባልኝ ዘንድ እማልድሃለው:: ...... ✍🏻ልጄ ወዳጄ ሆይ ለሰው ልጅ ስትል በተቀበልከው መከራ ሞት ቃልኪዳን ትገባልኝ ዘንድ እማልድሃለው::ልጄ ወዳጄ ሆይ 3ሌሊት 3መዓልት በከርሰ መቃብር ባደርክበት ቃልኪዳን ትገባልኝ ዘንድ እማልድሃለው::ባጠቃላይ ሰኔ21ን የምናከብርበት 1ኛው ምክንያት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምሕረትን የለመነችበት ቀን ነው :: .... 2ኛ ምክንያት:✍🏻ሰኔ 20 ቀን በ52 ዓም ላይ በሃገረ ቄሳር ቄልዶን አውራጃ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ቤተክርስቲያን ካለእንጨት: ያለጭቃ: ያለውሃ በ3 ድንጋዮች በተወደደ ልጇ በጌታችን በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ፍቃድ ለመጀመሪያ ጊዜ የታነፀበት እለት ነው::ህንፃ ቤተክርስትያኑም የተሰራው ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በአረገ በ19ኛው ነው እመቤታችን በ አረገች በ4 ኛ ዓመት ሰኔ 20 ቀን ሲሆን በ21 በማግስቱ ወይም በሰኔ21 ቀን ክብር ይግባውና ጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ቅዱሳት አልባሳትንና መሰውያውን አዘጋጅቶ ቅዱስ ስጋ ወደሙን ለሐዋርያት ካቀበላቸው በኃላ እነርሱም እንደዚ የቁርባን የቅዳሴ ስርዓት እንዲያከናውኑ እና ለሕዝቡ ስጋ ወደሙን እንዲያቀርቡላቸው ካዘዘ በኃላ በክብር በምስጋና ወደ ሰማይ አረገ :: ...... ✍🏻በሰኔ 21 ይህ በዓል በቅድስት ቤተክርስቲያን ህንፃ ቤተክርስቲያን በመባል የሚታወቅ እና በታላቅ ድምቀት የሚከበር በዓል ነው ስለዝ በቀኗ በአመታዊ ክብረ በዓሏ የሰኔ ጎሎጎታን ፀሎት መፀለይ በፍፁም እንዳትረሱ::               ✍🏻ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል                    ወለመስቀሉ ክቡር አሜን🙏🏻 👉🏻እንደተለመደው ሼር repost copy link ማድረግ እንዳይረሳ🙏🏻 ⛪:Orthodox  📸:Style inspiration  👕:Vibe check  💸:Layering techniques  📖:personal style tips

About