@1221telco.telco: #seetranslation #fyp #V #fyp #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር እንኳን አደረሳችሁ በክብር ወደ ሰማይ ካረገ በኋላ ✍️ ልጇ መከራ የተቀበለበትን፣ የተሰቀለበትንና የተቀበረበትን ቅዱስ ስፍራ እያሰበች ዘወትር በብርቱ ታለቅስና ትጸልይ ነበር። አይሁድ በቅናትና በፍርሃት ሊከለክሏትና ሊያስሯት ቢፈልጉም የእግዚአብሔር ረድኤት ግን ከዓይናቸው ይሰውራት ነበር። የድንግል ማርያም የጎልጎታ ጸሎት ስለ ራሷ አልነበረም፤ ስለ እኔና ስለ እናንተ እንጂ! ተንበርክካ፣ ዕንባዋን አፍስሳ ወደ ልጇ የለመነችው ልመና እጅግ ልብ ይነካል፦ ! በአንተ ስም የሚያምኑትን ክርስቲያኖችን ማርልኝ፤ በስሜ መታሰቢያ የሚያደርጉትን፣ ለችግረኛ የሚመጸውቱትን ሁሉ ከገሃነም እሳት አድንልኝ... የእናትነት ልመና የሰማው ልጇና አምላኳ ኢየሱስ ክርስቶስ፣ በታላቅ ክብርና በብዙ መላእክት ታጅቦ ተገለጠላት። የእናቱን ዕንባ አብሶ፣ ለሰው ልጆች ሁሉ የሚተርፍ የማይሻር የምሕረት ቃል ኪዳን ሰጣት፦ በስሟ ለሚራሩ፦ በእሷ ስም ለተራበ ያበላ፣ ለተጠማ ያጠጣ፣ ለታረዘ ያለበሰ ሰማያዊ ዋጋን ያገኛል። በአማላጅነቷ ለሚያምኑ፦ በቃል ኪዳኗ ታምኖ ስሟን የጠራና መታሰቢያዋን ያደረገ ከሲኦል እሳት ይድናል።--- ሰኔ 21 (የሰኔ ጎልጎታ)፦ ይህ ድንቅ የጸሎት መጽሐፍ በቤተክርስቲያንም ሆነ በምዕመናን ዘንድ በጸሎት የሚነበብበት ዕለት ነውና ለበረከት ሁላችንም እንድገም (እናንብበው!) የእመቤታችን የጎልጎታ ጸሎት ለሰው ልጆች ሁሉ የምሕረትና የይቅርታ በር ነው! የእናታችን የኪዳነ ምሕረት አማላጅነትና ቃል ኪዳን አይለየን አሜን።

አምላከ ዳዊት ሆይ ማረን
አምላከ ዳዊት ሆይ ማረን
Open In TikTok:
Region: LB
Saturday 27 June 2026 09:33:56 GMT
3030
777
22
82

Music

Download

Comments

user7966144836077
user7966144836077 :
አሜን
2026-06-27 12:10:22
1
sara.molad6
አማረኛSara Molad :
አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-06-27 18:26:51
0
tsedey30
tsedey :
ameeeeeeeeeeeeen
2026-06-27 11:08:39
1
user7215013259281
Selam :
አሜን አሜን አሜን
2026-06-27 17:51:13
0
user9150860726255
Aster :
Amen Amen Amen 🙏 🙌
2026-06-27 16:58:54
0
user490mh
አናቴ ማርያም አችጠብቂኝ :
አሜንአሜንአሜን🤲🤲🤲
2026-06-27 17:46:29
0
user9653230329487
መታገስ ዋጋአለዉ :
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-27 16:34:13
0
mesi.mesi943
Mesi Mesi :
አሜን አሜን አሜን🥰🥰🥰🥰
2026-06-27 15:40:21
1
alambizan291
Alam Bizan291 :
Amen 🙏
2026-06-27 14:06:19
1
user400242153136
love :
mariyami
2026-06-27 13:37:06
1
tg.chebude
Tg Chebude :
🙏🙏🙏
2026-06-27 11:26:24
1
user3121359421558
Hana :
❤❤❤❤❤❤❤❤
2026-06-27 11:18:34
1
ye.maryam.leji3
ye Maryam leji :
🥰🥰🥰
2026-06-27 11:14:04
1
user5819652433491
ፍቅር ከሸዋ🥰🖤 :
🙏🙏🙏
2026-06-27 16:21:56
0
maharu0058
maharu :
🥰🥰🥰
2026-06-27 18:54:20
0
user7624304481752
ሰው አርገኝ እና ሰው ይግረመው :
🙏🙏🙏
2026-06-27 09:47:17
1
teshomgermay
ፍቅሩ ጎንደሬዉ :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-06-27 18:50:12
0
user1582159267805
user1582159267805 :
🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏
2026-06-27 18:41:30
0
tamru01
user763706135926 :
👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
2026-06-27 18:50:35
0
ab73966
AB :
❤️❤️❤️❤️❤️
2026-06-27 12:02:33
0
user6782356860804
user6782356860804 :
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏
2026-06-27 19:09:04
0
To see more videos from user @1221telco.telco, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About