@stunt_x2: Air Hostess USA #airhostess #usaairline #airline #usaair #usa #losangeles #miami

Air Hostess US 🇺🇸
Air Hostess US 🇺🇸
Open In TikTok:
Region: PK
Saturday 27 June 2026 13:49:51 GMT
35566
477
13
25

Music

Download

Comments

oswald.palmeros
Oswald Palmeros :
wuaooo
2026-06-28 02:38:07
3
mosa.nara
Mosa Nara :
ok 👌
2026-08-10 16:26:39
0
mar430413
Mar43 :
q bella eres
2026-07-30 03:43:42
1
marcelo.moreira.p4
Marcelo Moreira :
2026-07-21 05:06:59
0
user2935251102101
安喜歡玩競爭者 :
所以呀
2026-08-03 01:41:10
0
marcelo.moreira.p4
Marcelo Moreira :
2026-07-21 05:06:57
0
allisonsorcia609
Allison Sorcia :
las otras muchachas la miran de arriba pa bajo muchachas envidiosas
2026-07-29 15:07:08
1
luisminaya38
xhikio_839 :
😁😁😁
2026-08-01 19:46:27
0
shahidjakhar6
Shahid Jakhar :
🥰🥰🥰
2026-07-18 05:16:46
0
user6170472569305
الملياردير :
🥰
2026-07-08 23:36:19
0
ricardocastillo7457
PROFE CASTILLO BOXING 🥊 :
🥰🥰🥰
2026-07-27 03:36:52
0
To see more videos from user @stunt_x2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

አቀበቱን 😮‍💨 ✍️ከ50ዎቹ መጀመሪያ እስከ 80ዎቹ መጨረሻ ድረስ በጊዜው ኢትዮጵያ ካፈራቻቸው ጥቂት ስመጥር የሴት አርቲስቶች መሐከል አንዷ ተወዳጅ ድምፃዊት የነበረች ስትሆን: በተጨማሪም የግጥምና የዜማ ደራሲ ነበረች። እሷ የተጫወተቻቸው ዘመን ተሻጋሪ ሙዚቃዋቿ እስከ አሁን ድረስ በህዝብ ዘንድ በጣም ተወዳጅና እንደውም ለብዙ አዳዲስ ወጣት ሴት አርቲስቶች መነሳሻና አቅም መፈተሻ የነበሩ መሆናቸው ግልጽ ነው። የዛሬዋ ተመስጋኝ ባለታሪካችን እጅግ የምንወዳት የምናከብራት አንጋፋዋ ሂሩት በቀለ ነች🙌🥺  ✨ውድ ቤተሰቦቼ በመጀመሪያ ዛሬ ባልተለመደ መልኩ በኮፒራይት ምክንያት ይሄን ውብ ሙዚቃ 1ደቂቃ ብቻ ይዤላቹ በመምጣቴ አስቀድሜ ይቅርታ እየጠየኩኝ 🙏 ሁሌ እንደምናደርገው ሁሉ ዛሬ ተራዋ ደርሶ የምናመሰግናት በግሌ እጅግ የምወዳትን አንጋፋዋን ኮከብ ሂሩት በቀለን ነው🙌 እንደ ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር በእለተ ሰኞ መስከረም 28 ቀን 1935 ዓ.ም. ከእናቷ ከወ/ሮ ተናኜ ወርቅ መኮንንና ከአባቷ የመቶ አለቃ በቀለ ክንፌ በአዲስ አበባ ከተማ ልዩ ስሙ ቀበና ነበር የተወለቺው ሂሩት።  ታዲያ እድሜዋ ለትምህርት ሲደርስም ቀበና ሚሲዩን ት/ቤት በመግባት የአንደኛ ደረጃ ትምህርቷ አጠናቃለች። ከዛም ቤተሰቦቿ ወደ አሰላ ለስራ በመዣወራቸው የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቷን አሰላ በሚገኘው በራስ ዳርጌ ት/ቤት ተከታትላለች:: ሂሩት በትምህርት ቤት በነበረችበት ወቅት ለክፍል ጏደኞቿና ለሰፈሯ ልጆች ማንጎራጎር ታዘወትር ነበር:: ይህን ችሎታዋን የተመለከቱት ጏደኞቿም ወደሙዚቃው አለም እንድትገባ በተደጋጋሚ ያበረታቷትና ይገፏፏት ነበር:: በዚህ መሰረት እንደ ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር በ1951 ዓ.ም. ከቅርብ ጏደኛዋ ጋር በመሆን ወደ ምድር ጦር ሙዚቃ ክፍል በመሄድ በድምፃዊነት ተፈትና ለመቀጠር በቃች:: ብዙም ሳትቆይ ለመጀመሪያ ግዜ በተጫወተችው “የሐር ሸረሪት” በተሰኘው ዜማ በህዝቡ ዘንድ ከፍተኛ አድናቆትንና ተቀባይነትን አገኘች:: ይሄኔ ነበር የፖሊስ ሰራዊት ኦርኬስትራ ክፍል አይኑን የጣለባት። ጥሎባትም አልቀረ በ 1952 ዓ.ም. ላይ ከምድር ጦር ሙዚቃ ክፍል እውቅና ውጪ የፖሊስ ሰራዊት ኦርኬስትራ ሂሩትን በመጥለፍ በጊዜው ኮልፌ ፈጥኖ ደራሽ ወደሚባለው የፖሊስ ማሰልጠኛ ካምፕ በመውሰድ በልዩ ኮማንዶዎች የ24 ሰዓት ጥበቃ እየተደረገላት ለበርካታ ወራቶች ተደብቃ ቆየች:: ከረጅም ወራቶች ያላሰለሰ ጥረት በኃላ የምድር ጦር ሙዚቃ ክፍል ፍለጋውን ለማቋረጥ በመገደዱ: የፖሊስ ሰራዊት ኦርኬስትራ ክፍል ሂሩትን በይፋ በቋሚነት የሠራዊቱ የሙዚቃ ክፍል አባል አድርጎ ቀጠራት:: ሂሩት በቀለ በምስራቅ ጦር ግንባር ለሠራዊቱ የሙዚቃ ትርኢት ስታቀርብ ሂሩት ከተጫወተቻቸው አያሌ ሙዚቃዎቿ መሀከል አንደ ህዝብ መዝሙር በአገር አቀፍ ደረጃ የሚታወቀውና ከትንሽ እስከ ትልቅ በሀገር ፍቅር ስሜት እስከአሁን የሚያዜመው ኢትዮጵያ አንዱ ነው:: ሂሩት በፖሊስ ሰራዊት የሙዚቃና የትያትር ክፍል ውስጥ በቅንነት ለ35 ዓመት አገልግላለች:: በነዚህም 35 ዓመታት ውስጥ ከ­­­200 በላይ ሙዚቃዎችን የተጫወተችና ለህዝብ ጆሮ ያደረሰች ሲሆን ከነዚህም ውስጥ በሸክላ የታተሙት ከ38 በላይ ሙዚቃዎች ሲሆኑ: በካሴት ደረጃ ደግሞ 14 ካሴቶች እያንዳዳቸው 10 ዘፈኖችን የሚይዙ ለሙዚቃ አፍቃሪዎቿ አበርክታለች:: ሂሩት በሙዚቃ አለም በቆየችባቸው አያሌ አመታት ውስጥ ከብዙ ስመጥር ድምፃውያን ጋር በመሆን ስራዋን ለህዝብ አቅርባለች: ከነዚህም መሀከል ጥቂቶቹን ለመጥቀስ ያህል: ማህሙድ አህመድ አለማየሁ እሸቴ ቴዎድሮስ ታደሰ: መልካሙ ተበጀ: ታደለ በቀለ: መስፍን ሀይሌ: ካሳሁን ገርማሞና ሌሎችም ይገኙበታል ሂሩት በቀለ ከ1987 ዓ.ም. በኃላ እራስዋን ከሙዚቃ አለም በማግለል  ሙሉ ጊዜዋንና ህይወቷን ለመንፈሳዊ አገልግሎት በመስጠት ከ28 ዓመት በላይ በአገር ውስጥና በውጭ አገር በመዘዋወር ህይወትዋ እስካለፈበት ጊዜ ድረስ በዝማሬ እያገለገለች ቆይታለች:: ሂሩት በቀለ በሙዚቃ አለም በነበረችበት ጊዜ ከፍተኛ አድናቆትንና ዝናን ያተረፈች እንዲሁም ደግሞ በመንፈሳዊ ህይወቷ ደሰታንና የመንፈስ እርካታን ያገኘች ቢሆንም: የግል ህይወቷን በተመለከተ ግን ያላትን ትርፍ ግዜ ሁሉ ከልጆቿና ከቤተሰቧ ጋር ማሳለፍ እጅግ አድርጎ ያስደስታት ነበር:: ሂሩት ከሙዚቃ ስራዋና ከመንፈሳዊ ህይወቷ በተጨማሪ፥ በጨዋታ አዋቂነቷ በቅርብ የሚያውቋት የስራ ባልደረቦቿ: ጏደኞቿና ቤተሰቦቿ ይናገራሉ:: ሂሩት በቀለ ባደረባት የስኳር ህመም ምክንያት በአገር ውስጥና በውጪ አገር ለረጅም ጊዜ ህክምናዋን ስትከታተል የቆየች ቢሆንም ግንቦት 4, 2015 ዓ.ም. በተወለደች በ 80 አመቷ ከዚህ ዓለም ድካም አርፋለች። ሂሩት በቀለ የ7 ልጆች እናት፣ የ10 ልጆች አያት እና የ7 ልጆች ቅድመ አያት ነበረች። ነፍስ ይማር🙏🥺 📌ሂሩት በቀለ በሙያዋ ላበረከተችው አስተዋጽዎ ከአገር ውስጥና ከውጭ ሀገር በርካታ ሽልማትና የእውቅና ምስክር ወረቀት ያገኘች ሲሆን ከነዚህም ውስጥ ለመጥቀስ ያህል: 1ኛ) ከግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለስላሴ እጅ ከወርቅ የተሰራ የእጅ አምባር እና የምስጋና ደብዳቤ 2ኛ) ከኢትዮጵያ ፖሊስ ሰራዊት ኮሚሽነር የከፍተኛ ስኬትና የላቀ አስተዋጽዎ ሽልማት ከምስክር ወረቀት ጋር 3ኛ) በሙዚቃው ዓለም ላበረከተችው ተሳትፎ ከፖሊስ ሰራዊት ኦርኬስትራ የብር ዋንጫና የምስጋና ደብዳቤ 4ኛ) በሙዚቃው ዘርፍ ለእናት ሐገሯ ላበረከተችው ከፍተኛ አስተዋጽዎ ከቀድሞዎ የኢትዮጵያ ፕሬዘዳንት ኮሎኔል መንግስቱ ኃማርያም እጅ ሰርተፍኬት 5ኛ) ከባህልና ስፖርት ሚኒስቴር በኢትዮጵያና በሱዳን ህዝቦች መካከል ያለውን ወዳጅነት ለማደስ ላበረከተችው አስተዋፅኦ የእውቅና የምስክር ወረቀት 6ኛ) ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ላበረከተችው የሙዚቃ አስተዋፅዖ ከኢትዮጵያ አብዮታዊ ጦር የፖለቲካ አስተዳደር የምስጋና ደብዳቤና ሽልማት 7ኛ) ከፖሊስ ሰራዊት ኦርኬስትራ የቲያትር እና ሙዚቃ ክፍል የ25-ዓመታት ከፍተኛ ስኬት እና የላቀ አስተዋፅኦ የምስክር ደብዳቤ ከፍተኛ ሽልማት ጋር 8ኛ) ከቀድሞ የሰሜን ኮርያ ፕሬዘዳንት ኪም ኢል ሱንግ እጅ ከወርቅ የተሰራ ሜዳልያ 9ኛ) ከኢትዮጵያ ፖሊስ ኮሚሽነር: ለፖሊስ ሃይል ስፖርት ፌስቲቫል ላበረከተችው አስተዋፅኦ የእውቅና ሰርተፍኬት 10ኛ) ከመሰረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን: ላበረከተችው አስተዋፅኦ ልዩ እውቅና እና የምስጋና ሰርተፍኬት 11ኛ) ከወንጌል ብርሃን አለማቀፍ አገልግሎት ቤተክርስቲያን: በሃይማኖታዊ ህይወት ላሳየችው ትጋትና አስተዋፅኦ የምስጋና ሰርተፍኬት 12ኛ) ከጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ እጅ የህይወት ዘመን ግልጋሎት ሜዳልያ ይገኙበታል። 🗣️ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡 Musictube #fyp #ሂሩትበቀለ #አቀበቱን #musictube369 #ethiopianmusic

About