@alweledm.alweledm: #የቃሪያ፣የሎሚ፣የማር፣የቅቤ_እምነት_የለንም።ማንም ነጋዴና አጭበርባሪ መናፍቅጨበዚህ ዘመን ሊሸውደን አይችልም። #1ኛ_ስውሯ_ማርያም ላይ እነ #አጸደ_ማርያም የሚባሉ ሌቦችና መናፍቃን ቀጣፊ አርቲስቶችንና ነጋዴ መነኮሳት ካህናትን ይዘው የቅቤ እምነት ብለው ጀመሩት።ቅቤውንም ከመርካቶና ከጫጫ ከነጋዴዎች ተረክበው እያመጡ ስውሯ ማርያም ላይ ቸበቸቡት።ምዕመኑንም በጾም ሳይቀር ቅቤ እያበሉ አገደፉት።ንግዳቸውን አጧጧፉት።በእነዚህ ምዕመናንና ቤተክርስቲያን ተጭበርብረው ሌቦች መጠቀማቸውን የተረዱት ሌሎች ወንበዴዎች ደግሞ #2ኛ_የቃሪያ_እምነት ብለው ተነሱ። #3ኛ_የሎሚ_እምነት ብለው ሌሎች ነጋዲዎችም ተነሱ። 4ኛ የፓፓያ እምነት ብለው ተነሱ።ነገ ደግሞ የጫት እምነት የሚል ሌላ ሌባና እብድ ቀጣፊ ይነሳል።ዳሩ ግን ቤተክርስቲያን እንደዚህ አይነት እምነት የላትም።እምነቷ ከቤተመቅደሱ ወይም ከገዳሙ እንደ አቡነ ሐራድንግል ቃል የተሰጠው አፈሩ ነው።የማር፣የቅቤና የአትክልት እምነት ቤተክርስቲያን የላትም።

አልወለድም
አልወለድም
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 27 June 2026 15:00:48 GMT
4650
335
2
26

Music

Download

Comments

northhandliberty
የሰርጥ ደፈጣ :
ሌቦች።
2026-06-27 15:19:02
0
getnet282
Getnet :
☺️☺️☺️
2026-06-27 19:29:05
0
To see more videos from user @alweledm.alweledm, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About