Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@tornada_official: що тут за двіжуха #Tornada #Vovagel #gel
Tornada
Open In TikTok:
Region: UA
Saturday 27 June 2026 15:35:18 GMT
23454
309
27
10
Music
Download
No Watermark .mp4 (
4.15MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
7.46MB
)
Watermark .mp4 (
4.15MB
)
Music .mp3
Comments
𒄆NIK𒄆 :
2026-07-02 07:43:22
1
Viktor Shimon :
🔥🔥🔥🔥
2026-06-30 17:12:45
1
Nikola :
ніхуя собі
2026-06-30 13:52:01
0
🇺🇦 ~Denys_"ARTIST"~ 🇺🇦 :
с Юпитера буду😁😁😁
2026-06-27 15:37:48
1
Melo mood :
днб буду
2026-06-28 15:02:28
2
Tornada Life :
🔥🔥🔥
2026-06-27 19:57:09
1
Nikolas Keug :
👍👍👍
2026-06-28 13:51:23
1
GauN Nouch :
🥰🥰🥰
2026-06-29 11:17:35
1
temphiot. :
😂😂😂
2026-06-27 19:39:00
1
Петя Петров Петров :
😳😳😳
2026-06-29 18:56:21
2
Andrey Mykhalcha :
🥰🥰🥰
2026-06-27 15:39:32
0
-100hp :
🔥🔥🔥
2026-07-01 15:53:02
1
Andrey Mykhalcha :
🌹🌹🌹
2026-06-27 15:39:33
0
Василь Галіревич :
🥰🥰🥰
2026-06-27 15:45:29
0
Nodari Vacheishvili :
🥰🥰🥰
2026-06-27 15:47:33
0
Andrey Mykhalcha :
🔥🔥🔥
2026-06-27 15:39:29
0
user30377895377 :
🥰🥰🥰🥰💪💪💪💪💪💪💪
2026-06-27 16:00:20
0
To see more videos from user @tornada_official, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
khai đao các bác ạ, chúc chúc🥰#xuhuong #halong
Trả lời @huệ ok😍❤️❤️🩷❤️❤️❤️❤️❤️❤️
What are the odds?! 😭😅 (@BrayQuotez) #fail #funny #gym #class #dodgeball
@mnijungkook Tum demak ki traha muj sy lipty ho 🖇️🐰❤️🩹#unfreezemyacount #viralvideo #jungkook #foryoupage #contentcreator
#ከምግብበፊትእናበኋላምንብለንእንጸልይ? ከመመገባች በፊት ይህንን አባቶቻችን ከመዝሙረ ዳዊት አውጣጥተው የደረሱትን ጸሎት እናድርስ! «ለፍጥረት ሁሉ መልካም ነገርን የምትሠጥ አምላካችን እግዚአብሔር አንተ ምስጉን ነህ ስምህም የተመሰገነ ነው። እኛም ስለ ፍጹም ሥጦታህ ፈጽመን እናመሰግንሃለን። የፍጥረት ሁሉ ዓይን አንተን ተስፋ ያደርጋል። አንተ ለሁሉ በጊዜው ምግቡን ትሠጠዋለህና ቀኝህን ትዘረጋለህ ሁሉንም ታጠግባለህ። አሁንም ልዩ የሆነች ቀኝህን ዘርጋ ይህንን የሠጠኸንን ምግብና መጠጥም ባርክ ለሥጋችንና ለነፍሳችን ኃይልና ብርታት ይሆነን ዘንድ አንተ ቸር ታማኝ መጋቢ ነህና ለዘለዓለሙ አሜን! አባታችን ሆይ!» ግዕዝ:- («እግዚአብሔ አምላክነ ዘትሁብ ሠናያቲከ ለኩሉ ፍጥረት እኩት አንተ ወስቡሕ ስምከ ወንህነኒ ነአኩተከ ወንሴብሐከ በእንተ ፍጹም ጸጋከ ዓይነ ኩሉ ነፍስ ይሴፎ ኪያከ እስመ አንተ ትሁብ ሲሳየ ለኩሉ በጊዜሁ ትሰፍህ የማነከ ወታጸግብ ኩሎ ወይእዜኒ ስፋሕ የማነከ ቅድስተ ወባርክ ዘንተ መብልአ ወመስቴ ዘአስተዳለውከነ ከመ ይኩነነ ኃይለ ወጽንዓ ለሥ ጋነ ወነፍስነ እስመ አንተ ኄር ወምእመን መጋቤ ለዓለመ ዓለም አሜን! አቡነ ዘበሰማያት») . ከዚያም እንደየመዓርጉ መዓዱን የባረከው ሰው ለሌሎች ቆርሶ:- «በእንተ ማርያም በእንተ ኢየሱስ» እያለ ይሠጣል። ቀሳውስት ደግሞ :- «በረከተ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ» እያሉ ሲሰጡ :- ሰዉ «ይምጻእ ኀቤየ መንፈስ ቅዱስ» እያለ ይቀበላል። ይህም ጌታችን በኤማሁስ አብረውት ሊበሉ ለተቀመጡት አርድእት እንደሰጣቸው በማየት የተሠራ ሥርዓት ነው። የመዓድ ጸሎት ትልቁ ጠቀሜታ ሰው ምንም ለጸሎት ጊዜ የለኝም ቢል እንኩዋን ለምግብ ጊዜ አጣሁ ሊል ስለማይችል በበላ ቁጥር እንዲጸልይ ያደርገዋል። በቀን ሦስት ጊዜ የሚበላ ሰው ቢያንስ በቀን ሦስቴ ይጸልያል። አቅሙ ቢችልና ለሥጋውም ሆነ ለነፍሱ ጤና ካልሰጋ በስተቀር አንድ ሰው በቀን ሰባት ጊዜ ቢበላ ሰባቱን የጸሎት ጊዜያት ጠነቀቀ ማለት ነው። ጥቅሙን ለማስረዳት ይህንን አመጣነው እንጂ ይህ እንኩዋን ለመብላት መጸለይ ሳይሆን ለመጸለይ መብላት ይሆናል። ከበላን በኋላ ስብሐት እንላለን። በምንም ምክንያት ለመብላት ጊዜ እስካለን ድረስ ስብሐት ለማለትም ጊዜ መሥጠት አለብን። የበላነውን የጤና እንዲያደርግልንና እንዲስማማን ፣ እንዳያሳጣን ላጡትም እንዲያድላቸው ማመስገን ይገባል። አንዳንድ ሰዎች «ምግቡ ከተረፈ ስብሐት አንልም ምክንያቱም ስብሐት ብንልበት ለውሻ ሊሠጥ ይችላል ፤ የተቀደሰውን ለውሾች አትስጡ ይላል።» ይላሉ። ይህ ሃሳብ ግን ብዙ የማያስኬድና አንዳንዴም ለስንፍና ምክንያት ይሆናል። አንደኛ ስብሐት ከማለታችን በፊት ገና መብላት ስንጀምር ምግቡን በመባረካችን ምግቡ ከመነሻው የተባረከ ነው። ሌላው ስብሐት የምንለው በመብላታችን ፈጣሪን ለማመስገን ነው እንጂ ባለማስተረፋችን አይደለም። የተቀደሰውን ለውሾች አትስጡ የሚለውም ቃል ውሾችን ስላለመመገብ የተነገረ አይደለም። በደመ ነፍስ የሚኖሩት ምንም የማያውቁት እንስሳትስ ካለ እኛ ማን አላቸው? ውሾች እኛ ያስተረፍነውን ሊበሉ አይገባም ማለት ከወንጌሉም ሃሳብ ጋር «ቡችሎችም እኮ ከጌቶቻቸው ማዕድ የወደቀውን ፍርፋሪ ይበላሉ» ይላልና {ማቴ. 15፡27} እንዲያውም ከቅዱሳኑ የተማርነው ለውሾች ያስተረፍነውን መከልከል ሳይሆን ያልቀመስነውንም ከላዩ አንስተን መሥጠት እንዳለብን ነው። ርኅርኅተ ኅሊና እመቤታችን ለውሻ የሰጠችው እስዋ እንኳን ሳትቀምሰው አጉድላ አልነበር? ጻድቅ ለእንስሳው ነፍስ ይራራል ይልስ የለ? ጌታ ሆይ የዕለት እንጀራችንን ስጠን ዛሬ፣ በደላችንንም ይቅር በለን!
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy