@tesemamukura: እንግዳ (ጠቋሚው)፦ አሁን በቅርብ ጊዜ የሚሞቱ አሉ። አቅራቢው፦ ማን እነማን? እንግዳ፦ እነ ልደቱ ይሞታል። አቅራቢው፦ እሺ። እንግዳ፦ እ? እሺ? ልደቱ ይሞታል። አቅራቢው፦ አቶ ልደቱ? እንግዳ፦ አቶ ልደቱ ይሞታል። አቅራቢው፦ እሺ። እንግዳ፦ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ይሞታል። አቅራቢው፦ አቶ አንዳርጋቸው? እንግዳ፦ ልቃን ጌትነት ይሞታል። አቅራቢው፦ አቶ ልቃል ጌትነት? እንግዳ፦ አቶ ሀብታሙ አያሌው ይሞታል። አቅራቢው፦ አቶ ሀብታሙ አያሌው? እንግዳ፦ መሳይ መኮንን ይሞታል። አቅራቢው፦ መሳይ መኮንን? እንግዳ፦ እ... እንትና ማነው ስሙ? እ... ባላ... ባላይነህ ነው? ባላይንትኑ ማነው ይሄ እ ሚዲያ ላይ ያለው? ይሄ ሁሌም ምን ምን... መነፅር ከዓይኑ ላይ የማይወርድ... ሁልጊዜ... አቅራቢው፦ ስታሊን ነው? እንግዳ፦ ስታሊን እህ። አቅራቢው፦ እሺ። እንግዳ፦ እሱም ይሞታል። አቅራቢው፦ ስታሊንም ይሞታል? እንግዳ፦ ይሞታል... ስታሊንም ይሞታል። ደብረፅዮን ይሞታል። አቅራቢው፦ አዎ ዶክተር ደብረፅዮን ይሞታሉ። ከሀገር ውስጥ ማለት ነው። እንግዳ፦ ዶክተሪቱን በምን አወክ? አስመርቀሃል? ነበርክ? ነበርክ? አይተሃል? አቅራቢው፦ አይ ዶክተር ይላሉ... አይ ማንንም እኮ ያየነውን አይደለም... ዶክተር ናቸው ዶክተር ደብረፅዮን... እንግዳ፦ እሱማ በልዩ አይተሃል? አላየሁትም... ይሄ ሰውዬ ሊያገኘኝ አይችልም። አቅራቢው፦ እሺ። እንግዳ፦ ትግርኛ ብቻ ነው ማወራው። አቅራቢው፦ እሺ። እንግዳ፦ ደብረፅዮን ይሞታል በል። መግበይ ይሞታል በል። ኢሳይያስ አፈወርቂ ይሞታል በል። አቅራቢው፦ ደብረፅዮን፣ መግበይ፣ አቶ ኢሳይያስ... እንግዳ፦ ኢሳይያስ አፈወርቂ ይሞታል። እነዚህ አሥራ ስድስቱም... ጃዋር... አቅራቢው፦ ጃዋር መሐመድ? እንግዳ፦ ጃዋርም ይሞታል። አቅራቢው፦ እሺ። እንግዳ፦ ጃዋር ይሞታል። እነዚህ አሥራ ስድስቱም ይሞታሉ። አቅራቢው፦ አይ አሥራ ስድስት አልሞሉም እስካሁን የጠሯቸው እርሶ። እንግዳ፦ ቁጠር... እንዴ ቁጠርኩልክ... አቅራቢው፦ አዎ። እንግዳ፦ ልደቱ አንድ። አቅራቢው፦ አንድ። እንግዳ፦ ሀብታሙ። አቅራቢው፦ ሁለት። እንግዳ፦ መሳይ መኮንን። አቅራቢው፦ ሦስት። እንግዳ፦ ኢንጅነር ልቃን። አቅራቢው፦ አራት። እንግዳ፦ ጃዋር። አቅራቢው፦ አምስት። እንግዳ፦ መሳይ መኮንን። አቅራቢው፦ ስድስት። እንግዳ፦ እ... ማነው ስሙ? እ... አቅራቢው፦ ደብረፅዮን? እንግዳ፦ አይደለም... የእነሱ ጋዜጠኛ እዛ ያ... አቅራቢው፦ ስታሊን? እንግዳ፦ ስታሊን በል። አቅራቢው፦ ሰባት። እንግዳ፦ ሰባት... እ አንድ አለች ሳባ የምትባለው። አቅራቢው፦ ሳባ የምትባል አለች? እንግዳ፦ አዎ ሳባ የምትባል... እቺ ቃያዋ ወፍራሟ... ሁሌም የምትጠነቁለው... አቅራቢው፦ ምን የምትል? እንግዳ፦ ይሄ ጥላ ባዥ... ቆሻሻዎች... ይጠረጋሉ... ደብረፅዮን ችሎታ የለውም ማይነት ትላለች ግን ደግሞ ዞር ትልና ደብሬዬ ትላለች ደግሞ... አቅራቢው፦ አዎ። እንግዳ፦ ምን እንደሆነችም አትታወቅም ማንን እንደምትደግፍ... ግን እነሱ ነች። ቀይ ሴት ሰይጣን ነች እሷ። እሷም ትሞታለች። አቅራቢው፦ ስምንት። እንግዳ፦ ስምንት... እ... ማነው ስሙ? ልቃን ብለናል አይደል? አቅራቢው፦ ብለናል ብለናል። እንግዳ፦ ልቃን ብለናል... እንትና ደብረፅዮን ይሞታል። አቅራቢው፦ ደብረፅዮን ዘጠኝ። እንግዳ፦ ደብረፅዮን ይሞታል... መግበይ ይሞታል። አቅራቢው፦ አሥር። እንግዳ፦ ኢሳይያስ ይሞታል። አቅራቢው፦ አሥራ አንድ። እንግዳ፦ እ ሞንጆሪኒዮ። አቅራቢው፦ ሞንጆሪኒዮ? እንግዳ፦ ሞንጆሪኒዮ ትሞታለች። ያሁኗ የ... አቅራቢው፦ እሺ ፈትለወርቅ? እንግዳ፦ ፈትለወርቅ ትሞታለች። አቅራቢው፦ አሥራ ሁለት። እንግዳ፦ ፈትለወርቅ ትሞታለች። ይሄ ማነው ስሙ? እ... ደብረፅዮን ምክትሉ አለ... አንድ ሸባው በዚህ በኩል ሽበት የገባበት... አቅራቢው፦ አዎ አላቸው ስማቸውን በርግጥ ሙሉ አላውቀውም። እንግዳ፦ የእሱ ምክትል ይሞታል። አቅራቢው፦ አሥራ ሦስት። ሦስት ይቀረዎታል። እንግዳ፦ ሦስት ይቀራል። አዎ አሉ... አሉ... ኢሳይያስ ራሱ... አቅራቢው፦ ኢሳይያስ ብለናል። እንግዳ፦ ብለናል? ኦኬ። አቅራቢው፦ ሦስት ሌላ ነው የሚቀረው። እንግዳ፦ ሦስት... እኔ ላይ የሚቀረኝ? ሦስት ነው የሚቀረኝ? አ... እንትና ይሞታል እዝቅኤል... አቅራቢው፦ እዝቅኤል ማነው? እንግዳ፦ እዝቅኤል ገቢሳ። አቅራቢው፦ ፕሮፌሰሩ? እንግዳ፦ ፕሮፌሰር እኔ አላውቅም... ፕሮፌሰርነቱ በትክክል በጫት ላይ ነው የሰራው ታውቃለህ አይደል ሪሰርቹን? አቅራቢው፦ እንዴት? እንግዳ፦ በጫት... ጫት መድኃኒት ነው ብሏል። ጫት መቃም ያሰጋል ብሏል። አቅራቢው፦ እና ፕሮፌሰርነት ማዕረጉ በዛ ነው? እንግዳ፦ ፕሮፌሰርነቱ በጫት ላይ ነው ሪሰርች ያደረገው። በጫትና በዕብድ ውሻ... አቅራቢው፦ በጫትና በዕብድ ውሻ ላይ ነው? እንግዳ፦ ፕሮፌሰር እዝቅኤል ገቢሳ? አዎ... ፕሮፌሰርነቱ ሪሰርች ወረቀታቸው? እንግዳ፦ ያደረጉት? አዎ። አቅራቢው፦ በዕብድ ውሻና በጫት? እንግዳ፦ በጫት ላይ። አቅራቢው፦ ምን አይነት እንትን ነው? እንግዳ፦ እንግዲህ እራሱ ነው ያቀረበው። ይሄንን እኔ ሚዲያ ላይ ሲዞር ነበረ እኔ ያየሁት። እሱ ሪሰርቼን የሰራሁት በጫትና በዕብድ ውሻ ላይ ነው ያደረግኩት ብሏል። እሱን ነው ያለው። እሱም በናትህ ትግሬ ነኝ ይመለከተኛል ብሎ ባለፈው ሲፎክር ነበረ። እና... አቅራቢው፦ ሁለት ይቀረዎታል። እንግዳ፦ አዎ ቆይ... ስብሃት አባይ ስብሃት። አቅራቢው፦ አባይ ስብሃት? እንግዳ፦ አባይ ስብሃት ይሞታሉ። አሁን በቅርብ ቀን ይሞታሉ። እሳቸው ደግሞ በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ ይሞታሉ። እ...
tesema
Region: ET
Saturday 27 June 2026 17:52:27 GMT
Music
Download
Comments
I am alone. :
ኡፍፍፍ ከዚህ ውስጥ አልተጠቀስኩም ተመስገን
2026-06-28 11:07:42
7
ZANITH :
refer Amanuel
2026-06-28 17:17:46
0
𝔸𝕓𝕣...𝕞 :
2026-06-27 18:12:51
3
fshe :
ሁላችን ሞዋች ነን
2026-06-28 11:31:04
5
@worku212121 :
እህህህህህ ወይ አገሬ
2026-06-28 11:05:44
1
Hana Wendemu :
የኔ አለበት ይሆን🤔🤔😂😂
2026-06-28 11:09:07
0
SiMBOL :
ደግሞ የፀሀፊው አይገርምም?
2026-06-28 09:34:25
1
selamgirma215 :
አብይስ
2026-06-28 13:26:43
0
Hellen tebeb :
🥰🥰🥰
2026-06-27 18:07:24
1
To see more videos from user @tesemamukura, please go to the Tikwm
homepage.