@brayanlabestiaa: es lo que necesito perro

brayanlabestiaa
brayanlabestiaa
Open In TikTok:
Region: HN
Saturday 27 June 2026 22:25:04 GMT
49008
7758
8
2012

Music

Download

Comments

hptts.000_ss
🪐 :
2026-06-28 21:23:34
0
tilin_el_insano7
🤑🗿 RT 🗿🤑 :
tercero
2026-06-28 01:09:35
1
alexandermendoza6357
🫆🧃Alexander 🧃🫆 :
primero 🔥
2026-06-27 22:27:38
0
dayana.perez598
Dayana Perez :
🤪🤪🤪
2026-06-28 15:43:07
0
_abigail_xh
🩵 :
@𝕵𝖎𝖗𝖊 😂😂
2026-06-28 02:44:28
0
chino.emanuel.chi
!!_@chirinos_ Eduardo_¡¡¹²_ :
@SALA MALECO
2026-06-29 00:32:01
0
To see more videos from user @brayanlabestiaa, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#ምን አለ ......! ልብ ብለው ያንብቡት! ሰውዬው በሀሳብ ተውጦ በመጓዝ ላይ ሳለ ድንገት በአንድ የገበሬ ግቢ ውስጥ ዝሆኖች በገመድ ታስረው ቆመው ይመለከታል። ቆሞ አስተዋለ።
#ምን አለ ......! ልብ ብለው ያንብቡት! ሰውዬው በሀሳብ ተውጦ በመጓዝ ላይ ሳለ ድንገት በአንድ የገበሬ ግቢ ውስጥ ዝሆኖች በገመድ ታስረው ቆመው ይመለከታል። ቆሞ አስተዋለ። "እነዚህን የሚያካክሉ ግዙፍ ፍጥረታት እንዴት በነዚህ ቀጫጭን ገመዶች ታዘው ሊቆሙ ይችላሉ?" በዚህ ቁመናቸው በረትም ሆነ ብረት ሰባብረው መሄድ እንደሚችሉ አሰበ። የዚህን ጥያቄ መልስ ሳያገኝ ጉዞውን ለመቀጠል አዕምሮው አልፈቀደለትም። ቀጥ ብሎ ወደ ውስጥ ገባና ገበሬውን አገኘው። "ለመሆኑ እንዴት ቢሆን ነው በዚች ቀጭን ገመድ ታስረው ሊቆሙ የቻሉት?" ሲል ጠየቀው። ገበሬውም የሰውየው መገረም አግባብ እንደሆነ ከገለጸለት በኋላ ...."ምን መሰለህ ጌታዬ! ዝሆኖቹን ከህጻንነታቸው ጀምረን በነዚሁ ገመዶች ነው የምናስራቸው። ህጻን በነበሩ ጊዜ ይሄ ገመድ እነሱን ይዞ ለማስቀረት በቂ ነበር። እያደጉ ሲሄዱም ምንም እንኳን በአካል ቢገዝፉም ዛሬም ድረስ ገመዱ ሀይል ያለው ይመስላቸዋል። ስለዚህ በጥሶ ለመሄድ ምንም ጥረት አያደርጉም!" ሲል መልሰለት። የሰው ልጅም እንዲሁ ነው። ልጆች ሳለን በብዙ ቀጫጭን ገመዶች እንታሰራለን። ስናድግ እነዚህ ገመዶች በአዕምሯችን እንደገዘፉ ይቀሩና ዘመናችንን ሁሉ ጠፍንገው እንዳሰሩን እንኖራለን። በነዚሁ ገመዶች እንደተተበትብን እናስባለን፣ እንምላለን፣ እንከራከራለን፣ እንጣላለን፣ ...ወዘተ! እነዚህ ገመዶች ደግሞ በባህል፣ በቋንቋ፣ በሀይማኖት፣ በዘርና በጎሳ ሰበብ የሚመጡ ናቸው። ሰው ግን የታሰረበትን ገመድ በጥሶ ሳይሆን ፈትቶ መላቀቅ የሚችል ባለ አዕምሮ ነው። ይህንንም የሚያደርጉት በጣም ውስን ሰዎች ናቸው። እናንተስ?

About