@worshipzonenews: ቸርች በ16 ሚሊየን ብር ለግለሰብ ተሸጠ! በምዕመኑ መዋጮ የተገነባ ቸርች በ16 ሚሊየን ብር ተሸጠ! ገዢዉ አፍርሶ ለሌላ የግል ዓላማ ግንባታዉን እያከናወነ ይገኛል! በወላይታ ዞን ቦዲቲ ከተማ ልዩ ስሙ ኮንዶሚኒየም ጀርባ በተባለ አካባቢ በአካባቢዉ በሚገኙ አማኞች መዋጮና ትብብር እንዲሁም ኮንፍራንስ በማዘጋጀት የተቀረጸዉን ቪዲዮ በዉጭ በኔዘርላንድና በተለያዩ ዓለማት ወደሚገኙ ቅዱሳን በመሄድ በቸርቿ ስም ከአማኞች ከፍተኛ ሚሊየን ገንዘብ አሰባስቦ ከምዕመኑ በተሰበሰበዉ በዚ በረዥም ጊዜ ከ2011 ዓ.ም ጀምሮ ተገንብቶ የአካባቢዉ ምዕመን ሕብረት ያደርግበት የነበረዉን የተለያዩ አገልጋዮች እየተጋበዙና የሙሉ ጊዜ አገልጋዮች ያገለግሉበት የነበረዉን "የሰላም ቃል አለም አቀፍ ቤተ ክርስቲያን" በሚል የሚጠራዉን የሕዝቡን የቸርች ይዞታ አገልጋይ ኤልሳዕ ቱራ የተባለዉ በስሙ ገዝቶ ፈቃድ ወስዶ አስራትና መባ ሲሰበስብበት ከቆየ በኋላ አሁን ላይ ዶ/ር መተኪያ ሌራ ኦርሺዶ ለተባለ ግለሰብ በ16,000,000 (አስራ ስድስት ሚሊየን ብር) ዋጋ በሽያጭ አስተላልፎለታል። ገዢዉ ግለሰብም ቀድሞ የነበረዉን የቸርቿን አዳራሽ አፈራርሷት ክሊኒክ ሊከፍትበት ግንባታዉን በፍጥነት እያከናወነ ይገኛል።

Worship Zone💎
Worship Zone💎
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 27 June 2026 23:42:26 GMT
185555
7473
362
1715

Music

Download

Comments

robi21431
1990's music 🎤🎧 :
እና ምን ችግር አለው ቤት አይደል ?
2026-08-01 09:28:20
4
ashu17996
Æshüü@1994🇪🇹🤲🇬🇧 :
ጌታ ለሁሉም መልስ አለሁ ተስፋችን እሱ ነው 🙏🙏🙏
2026-06-29 01:34:59
43
meride.mengesha.m
Meride mengesha mara :
አየሱስ ጌታ ነው ❤️
2026-06-28 07:40:15
20
luter225
luter :
ጌታ ሆይ ዝም አልክ ወይ ውይ ውይ.......?????
2026-06-28 10:44:34
11
tedika43
Teddy :
ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና
2026-06-30 08:16:11
14
minte.worku
Minte bro :
ማራናታ ጌታ ሆይ ቶል ና
2026-06-30 08:28:28
7
tare.ethiopia0
Pastor tarekegn(ቃል የሚትመገብ ጢሞ4) :
ወይ ዓለም አቀፍ ¡¡ ይሻላል ክሊኒኩ 🥰 ምን ያደርጋል ዓለም አቀፍ ተብሎ ለአንድ ግለሰብ መባን አስራት በኩራት መሰብሰብ
2026-06-29 09:54:32
7
betty.mesfin08
Betty Mesfin :
ደሰ ሰል
2026-06-29 12:32:39
1
aynu_sinte
aynu sinte :
ጌታ ለሁሉም መልስ አለሁ ተስፋችን እሱ ነው 🙏🙏🙏
2026-06-29 18:56:16
7
0949027482a
አገልጋይ/ዝማር ኢሳይያስ አሰፋ :
ጌታ ሆይ ቶሎ ና
2026-06-30 10:35:11
5
user50650372988284
ቃል አለው :
ውውውውውውው😂😂😂😂
2026-07-18 13:04:27
0
user365618812995
user365618812995 :
ፊልጵስዩስ 3:20 20 እኛ አገራችን በሰማይ ነውና፥ ከዚያም ደግሞ የሚመጣ መድኃኒትን እርሱንም ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን እንጠባበቃለን፤
2026-07-20 11:26:04
3
yen.piyare
Ena ♥️😘😍🥰 :
ማራናታ ጌታ ቶሎ
2026-06-30 16:48:42
7
gide213
Gideon Ye Geta :
እና በግለሰብ ስም ከተከፈተ ምን ትጠብቁ ነበር? ቸርች ከተባለ ተጠሪነቱ ለማን ነው ብላችሁ ከዚህ ተማሩ😳😳
2026-07-21 16:19:46
3
wenisht.tariku
ቀን የጣለዉን ቀን ያነሳል :
ማራናታ ጌታ ሆይ
2026-07-01 09:28:51
2
apostelzd15607893
Prophet Zena Deju :
ይቅር በብሩ
2026-07-09 13:10:21
0
user218466131915
ሳሚ ጎይቶ :
ጌታ ሆይ ቶሎ ናልን
2026-07-04 19:02:14
1
eyasu1009
Eyasu :
መልካም አይሆንም
2026-07-03 22:42:32
1
betifekadu6
betifekadu :
ጌታ ሆይ ቶሎ ናልን🙏🙏🙏🙏🙏
2026-06-29 07:31:21
5
tewodros.tsige
josimar dias :
ቃለ ሕይወት መሪዎችን ቁጭ ብለን እንስማቸው የከፋ ነገር ገና ይመጣል።
2026-07-14 20:08:04
1
To see more videos from user @worshipzonenews, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About