@birtukan.yalew21: #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #habeshantiktok #

hkete kalu
hkete kalu
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 28 June 2026 02:30:23 GMT
367114
26758
385
6827

Music

Download

Comments

shimelismeko
Sh2025 :
ሚድያ ላይ ክስ ማቅረብ ተገቢ አይመስለኝም
2026-07-21 11:26:28
30
tiktoketubew
𝐰_𝐮_𝐛_𝐭 :
እግዚአብሔር የትኛውንም ጥፋትና በደላችን ይቅር የሚል አምላክ ነዉ🙏 #አይፍረድብን
2026-07-20 23:36:34
23
amenkebedekebede
Amen kebede Kebede :
እውነት ነው መቶ ቦታውን አይቶ ነበር።ነገር ግን መከልከል ትችሉ አልነበረም።ለምን አሁን?
2026-07-21 19:13:47
12
yaredzmareyame
yared ዘማርያም :
አይባልም አይባልም እግዚአብሔር ያያል ግን ቢያንስ ለማንሳት ሞክሯል ሁሌ እኮ አልጋ በአልጋ አይሆንም የሰዉ ልጅ ችግር ያጋጥመዋል ምን አጋጠመህ ብሎ በፀሎት እንደማገዝ ባንዴ እንደዚ ተዉ እግዚአብሔር አይወደዉም በችግሩም በደስታዉም ከጎኑ እንሁን እንጂ
2026-07-21 20:09:00
7
zekariasalemu2025
Zekarias Alemu :
ሰው ዝም ብሎ የእግዚአብሔርን ማዳን ተስፋ ቢያደርግ መልካም ነው። ( ሰቆ ኤር 3:26) ።ለሁላችሁም ጌታ ኢየሱስ ይድረስላችሁ። ጌታ መሃሪ ነው።
2026-07-21 11:37:58
7
beletumengawiii
Beletu Mengawiii :
አምላኬ ሆይ መጀመሪያችንን ሳይሆን መጨረሻችንን አሳምርልን አሜን
2026-06-29 20:17:17
10
user9361161735196
ሺ አመት አኖር :
እረ እረ ልጅ ባጠፋ እንኳን እድህ አይደረግም ባንስ መምከር መመለስ ማስተካከል ሲገባ እንድህ ማድረግ ተገቢ አይደለም ብስዙ መልካም ስራ ሰርቶ ሲወድቅ ዱላ ማብዛት ከመንኩሳት አይጠበቅም
2026-07-21 18:52:50
5
user8331935274372
@&$ :
እውነት ነው እኔም መጀመሪያውንም ደስ አላለኝም
2026-06-30 06:30:14
11
habworku12
ሀብታሙ :
እንዴ መለኩሴ ይራገማል ይቅር በለን
2026-06-29 20:26:24
11
gechlij1
Gech@12 :
እሸቱ በጭራሽ አያደርግም
2026-07-22 16:59:15
1
andebet.adigoligh
ማን እንደ ሀገሬ :
እግዚአብሄር ይማርህ አሁንም ሂደህ ይቅርታ ጠይቅ ንስሀ ግባ አይ አምላኬ መጨረሻየን አሳምርልኝ
2026-06-29 17:11:39
9
user441720457411
user441720457411 :
እግዚአብሄር ይቅር ይበልህ መጀመሪያም እኔ ታውቆኝ ነበር በይቅርታ ተበርክከህ ይቅርታ ጠይቅ ይቅር በሉት እናንተም
2026-06-29 14:05:00
15
user4348500699639
Asmelashe Amare :
ይቅር ይበልህ
2026-06-29 07:06:07
17
tibebuwor
Tibex :
በጣም እውነት ነው አባቴ በረከታችሁ ይደርብኝ አባቴ
2026-06-29 09:06:42
7
besukal47
አኪል ዳማ። :
ምን ማለት ነዉ ተዉ?
2026-06-28 15:31:51
8
yeneneh39
ሀገሬ ጎጃም ምድረ ገነት :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-14 21:44:39
1
user727714173837
ቅዱስ :
ይቅር ይበለን
2026-07-02 04:50:25
1
use123456789866
wotab58 :
ይቅር ይበለን
2026-07-02 03:13:51
2
user9774961863716
ያለለት ፍቅር :
መጀመርያ የትነብራችህ አሁንየምታውሩት
2026-06-28 15:13:30
7
selam.hire
@selam beauty salon :
ምን ማለት ነው🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
2026-06-29 05:39:28
7
user3815445178353
Tiru :
ይቅር ይበለው
2026-07-01 20:42:24
1
asmelashtadele0
asme :
egziabher yekr ybelh
2026-07-21 10:44:58
1
menart60
መንጌ ዲኮር :
ይቅር በለን ጌታሆይ
2026-07-01 17:58:10
1
firdos.fentaw
12,21🌹 :
እግዚኦ ማሀርነ ክርስቶስ ይቅር በለን🤔🤔🤔🤔
2026-07-21 13:54:46
3
sami78562
sam bod :
ፈጣሪ ማሪ ነው እኔ አባት ግን ትክክል አይመስሉኝም
2026-07-23 06:38:54
1
To see more videos from user @birtukan.yalew21, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About