@mulugeta.hadgubeya: ከትላንትዎቹ ወደ አሁኖቹ ስታይ ይገርመሀል። ፖለቲካ ማለት ግን ሀሳብ መሸጥ ነው ህሊና መሸጥ ብለህ ራስህን እንድትጠይቅ ትገደዳለህ? እንኳን የትናንቱ እውነትን በዛሬ ውሸት መልሶ ማላመጥና መሸፈን ይቅርና የትናንት ውሸት በዛሬ እውነት መሸፈንም የህሊና ቁስል ነው። ምን ነበረበት ያን ስልጣኑም ምኑም ጥንቅር ብሎ ቢቀር እና የሀ ሁሉ ተናግሮ ለታሪክ አስመዝግ ክብሩን ጠብቆ በኖረ?

Mulugeta Hadgu@Biyadgu
Mulugeta Hadgu@Biyadgu
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 28 June 2026 06:20:39 GMT
660
37
2
9

Music

Download

Comments

mebremebrate2gmai
[email protected] :
አይ ፑለቲካ
2026-07-02 09:20:49
0
kalu7679
kalu :
😁😁😁😁😁😁
2026-06-28 07:03:02
0
To see more videos from user @mulugeta.hadgubeya, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About