@endofdays0808: #creatorsearchinsights Ethiopian TikTok የማህበሩ አባላት ክፍል 8 Part 8 #ethiopiantiktok #habeshatiktok #culturetrend #fyp @End of days @End of days @End of days

End of Days
End of Days
Open In TikTok:
Region: CA
Sunday 28 June 2026 12:31:28 GMT
108499
14922
260
21878

Music

Download

Comments

yeworkweha.getach
Yeworkweha Getachew :
እናመሰግናለን እህታችን ክፉ ጆሮ አይስማሽ ክፉ ዓይን አይመልከትሽ በርቺልን
2026-06-28 13:42:23
179
elyasmusema3
elu አቡሽ :
እህት አለሜ አንቺንም አላህ ከክፉዎች አይን ይጠብቅሽ
2026-06-28 13:32:51
234
mesi_ta3
Mesi🌸ta :
አይቆጥርብንም let’s share and repost and subscribe here YouTube channel 🥰🥰🥰
2026-06-28 18:18:05
12
maramawut3
# ምዕራፍ❤🔐 :
የኔ ውድ እመቤቴ ጥላ ከለላ ሆና ትጠብቅሽ🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-29 18:07:36
19
mistrios_girl
Amen@አሜን🙏⛪ :
እህቴ እስኪ ስለ ዋልድባ ሰሞኑን እየሆነ ያለውን አጥንተሽ ስሪልን እሸቱ ዶንኪ ቲዩብ ገዳም ውስጥ ሰቋር ኪዳነ ምህረት የወንዶችገዳም የነበረው የሴቶች ገዳም አስመስሎ መስራቱን እዛው የተከበረ ገዳም ውስጥ አንዲት መነኩሴ ሴት እያሯሯጠ በለከቀቀው ላይ ብዙ ውዝግብ ተነስቷል እና እምነታችንን ከውጭ ያልቻሉት በእራሳችን ሰዎች ከውስጥ የመናድ ሴራ እንዴት አየሽው እስቲ እግረኛው ሚዲያ ዛሬ የለቀቀውን ገብተሽ እየው እና መላ በይን።
2026-06-28 21:32:23
19
rahelmeye1
RahelMeye :
dear እስቲ መፅሀፈ ሄኖክን pdf አስቀምጪልን🙏
2026-06-28 19:49:34
7
21enatee1
Messi✝️ሊዮ🔥🇦🇷❤️🇪🇹 :
ወይኔ ምን አይነት የታደልሽ ነሽ🥺🥺🥺 ፈጣሪ ይጠብቅሽ🥰🥰
2026-06-28 13:10:45
18
ako.430
☦️𝓐𝓴𝓴𝓸 🌳🧸 :
እናመሰግናለን 🥰በርችልን እህታችን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
2026-06-28 12:42:46
18
tigstu75
Tigstu :
አሁን አጃችን ያለው 80አሃዱ መፅሐፍ ቅዱስ ዉስጥ ያለው መፅሐፈ ሄኖክ አውነተኛ ነው ወይስ አይደለም?? ስለ መልዕክትሽ እናመሰግናለን🙏
2026-06-29 07:31:55
1
zelalo7
ZOLA 🥷🏿 :
ሁሉም ነገር ዉስብስብ ያለብኝ እኔ
2026-06-28 20:28:23
6
tg.and.mikde.come
☘️⓰ኪዳነ ምህረት የመኖሬ ምክንያት ናት⓰🕊 :
የኔ እናት ጥበብ ውለታሽን ትክፈልሽ የዘመኔ ሳባ በእውነት አመሰግናለሁ ፈጣሪ ይጠብቅሽ🙏🙏🙏🥰🥰
2026-06-28 13:16:33
10
kal_618
ቃል⛪️ሙሉ ሸዋ🦋 :
እመ አምላክ እውቀትና ጥበብ ትጨምርልሽ እህታችን🥰
2026-06-28 12:59:24
17
ayahmohammed237
Ehite Mariyam :
እህቴ ተቃውሞ ሳይሆን dead Sea ጥቅሎችን ራሳቸው እንደፃፉት ይሰማኛል i Mean መፅሀፈ ሄኖክን በተለያየ language እየፃፉ ይጥሉ ነበር ግዕዝን ጨምሮ
2026-07-09 10:53:53
1
andiashe7
CANDY 🍬🫶🏽❤️‍🔥 :
መፀሀፍ ሄኖክ ትክክለኛ ትርጎም በ English የት አገኘለዉ ልጄ ፈልጋዉ ነዉ
2026-06-28 18:12:59
1
hermi3929
ሄር mon ☦️ :
በርችልን እህት አለም🥰
2026-06-28 20:08:23
3
kokobmamushi
ማህሌት ዘ ጅሩ (ሙሉ ሸዋ👑) :
ካቺ ብዙ እየተማርነው በርች እህታቸን ድንግል ማርያም ከነልጇ ትጠብቅሽ🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-28 17:35:10
3
enat8861
enat :
አች ጠካራ ሴtነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ የኔ እቁ🙏🙏🙏🙏
2026-06-28 14:23:36
5
hasetlema16
Kidist lema Kidist lema :
Mesafe henok tet agegnalehu
2026-07-01 06:17:30
1
addisu2066
Addisu ፲፱ :
እግዘብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ ሁሌም አንቺ ምትለቂውን ነገር እጠብቃለው ለሀገራችን ፍቅር አንድነት መድኃኔዓለም ይላክልን
2026-06-29 10:57:53
2
dawit17178
ዘ_ረ_ ደሸት _ዘ ኢትዮጲያ ትንሳኤ 🤴 :
ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል እህቴ
2026-06-29 04:45:13
2
amha_mati
Amha :
🥰🥰🥰❤️❤️❤️በርቺ
2026-06-29 17:35:15
1
abebusha03
Abebuti ☦️🥰 :
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ 🤗🥰🥰
2026-06-28 12:55:33
4
mesi12216
Mesita_Mesi⚡️ :
My dear sis come to other social media too🙏If you come to Facebook, it will reach a lot of people. You said you would try in the past🥰🥰
2026-06-29 10:26:54
2
www.tiktok.comdanidana
Dani dana (የተክልዬው) :
እናመሰግናለን
2026-06-29 12:14:09
1
To see more videos from user @endofdays0808, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About