Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@melakufekadu1: የመምህራን የደረጀ ዕድገት መመሪያ 1. ጀማሪ መምህር በተቀጠረ በሁለት ዓመቱ የደረጃ ዕድገት ተጠቃሚ ይሆናል። 2. ከመለስተኛ መምህር እስከ ከፍተኛ መሪ መምህር ያለው ዕድገት በየሶስት ዓመቱ ይፈፀማል። 3. የትምህርት ማሻሻል እና የደረጃ ዕድገት በአንድ ወር/ዓመት/ ቢሆን ሁለቱንም በተመሳሳይ ቀን ተጠቃሚ መሆን ይቻላል። 4. ከ2008 ዓ.ም ጀምሮ ከሀምሌ 01 እስከ ታህሳስ 30 ድረስ የተቀጠሩት ጥር 01 እንዲሁም ከጥር 01 እስከ ሰኔ 30 ድረስ የተቀጠሩት ሐምሌ 01 ደረጃ ዕድገት ተጠቃሚ ይሆናሉ። 5. በJEG ደመወዝ ማሻሻያ መሠረት ምክትል ርዕሰ መምህር እና ሱፐርቫይዘር አንድ ደረጃ ዕድገት ሲኖራቸው የርዕሰ መምህራን ግን ባይኖራቸውም ከነባር ሱፐርቫይዘር/ርዕሰ-መምህር/ ደመወዝ ጋር እኩል ነው። 6. የትምህርት ቤት ደረጃ ዕድገት ኮሚቴ አወቃቀር 👉ርዕሰ መምህር ------ሰብሳቢ 👉ምክትል ርዕሰ መምህር ---አባልና ፀሐፊ 👉መምህራን ማህበር ተወካይ ------አባል 👉ዲፓርትመንት ተጠሪ ------ አባል 👉ቅርንጫፍ ማዕከል ተጠሪ ---- አባል 👉 ፈረቃ አስተባባሪ--አባል ናቸው። 7. የትምህት ማሻሻል በቆይታ ጊዜ የሚገኘውን ደረጃ ዕድገት አያዛባውም። 8. ከሌላ ወረዳ በመምህርነት ሲሠሩ ቆይተው ሥራ ለቀው ከቆዩ በኋላ በአዲስ በጀማሪነት የተቀጠሩ መምህራን የበፊቱ ልምድ ለዝውውር እንጅ ለደረጃ_ዕድገት አያገለግልም። 👉ሰባቱ የመምህራን የደረጃ ዕድገት መሰላሎች:- 1. ጀማሪ መምህር 2. መለስተኛ መምህር 3. መምህር 4. ከፍተኛ መምህር 5. ተባባሪ መሪ መምህር 6. መሪ መምህር 7. ከፍተኛ መሪ መምህር ናቸው፡፡
መላኩ ፍቃዱ - Melaku Fekadu
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 28 June 2026 13:10:45 GMT
22529
293
3
86
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
PRESENT AND FUTURE GENERATION :
Zero ×Zero=?
2026-06-30 23:38:29
1
Lalisa k :
hi
2026-06-29 14:18:35
0
ASER :
Where can i get the full guideline?
2026-06-28 13:42:40
0
To see more videos from user @melakufekadu1, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
¿Ser AMIGO de tu EX? ✂️❌🚫🚩🚩
Malaay io muufo baraawe Cunto ka shidan ikeena cunto ka shidan majiro ba😂❤️#somalitiktok #foryoupage #fyp #fyp #fyp
عابد ملنگ بیا حد کڑی #creatorsearchinsights #viral_video_tiktok_team_under_rewews_my_videos_repost_everyone🌺 #nakam_typist_36 @❖𝐋𝐎𝐅𝐄𝐑🔥𝐓𝐘𝐏𝐈𝐒𝐓❖ @🔥ANGAR😎TYPIST🔥 @🔥MENTAL TYPIST🔥 @𝐀𝐛𝐢𝐝 𝐌𝐚𝐥𝐚𝐧𝐠
MENYALA LAH BLAZAR!! #ultramanblazar #ultraman #wallpaper #art #xcyzba #trend #foryou #tokufans
Nah kan Jakarta bisa sedikit santai kalau Weekend , tapi Tidak Dengan Panass nya 🥲 #citylife #citylights #metropolitan #urban #jakartavibes #explorejakarta #Jakarta #skyscrapers #cityview #cityscapes #jktgo#photography #jktgo
Conseil d’amour #africantiktok #pourtoii
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy