@yohanestechbytes: 🌟📱 የአንድ ዓመት ጥቅል ገዝተው ስልክ በነጻ ይውሰዱ! የሞባይል ጥቅል ቅድሚያ በመግዛት ብቻ በየወሩ በሚሞሉት አነስተኛ የአየር ሰዓት ስልኩን ያለምንም ተጨማሪ እዳ በነጻ የራስዎ ያደርጋሉ!#yohanestechbytes #ethiotelecom #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #TechTips #ethiopiantech

Yohanes Tech Bytes
Yohanes Tech Bytes
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 28 June 2026 14:02:57 GMT
95518
4057
126
255

Music

Download

Comments

yosef124belayyose
Josey /ጆሲ :
ጆንዬ ቀድመን የገዛን ሰወችስ እኛን ያካትታለ ምሳሌ እኔ እሄን ስልክ ከ 3 በፈት ነው የገዛሁት
2026-08-11 18:17:09
0
muheahemd
muhe :
የ5ኛ አመት እጣው እንዴት ሆነ
2026-06-28 17:49:49
26
jemalunited
Jemalunited :
ምንም አልገባኝም በ ወር 70*12=840 3395-840= 2555?????
2026-06-28 17:37:43
13
surafel.simachew
Surafel (MRT) :
በነዚህ ስሎኮች 4GB ምን ልናደርገው ነው ? ነው ወይስ በፈለግነው ሲም ካርድ ነው የምንጠቀም
2026-06-29 14:13:20
4
zemikael
zemikael :
let's say l2080 ገዛን የስልኩ ዋጋ 3,395 በየወሩ 70*12 = 840 አጠቃላይ 4235.00 የሚሰጠው ጥቅል ዋጋ አጠቃላይ 3558.00 ብር 677 ብር ክፍያ... ነፃ አደለም
2026-07-01 10:17:36
3
user47553662148188
fish :
ግልፅ የሆነ ማብራርያ ስለሰጠኸኝ ከልብ አመሰግናለሁ!
2026-06-29 15:54:23
3
user6338150684845
Yibeltal :
ጆን የቴሌን ስልክ እንዴት ሳፋሪ እንዲሠራ ለማድረግ እንዴት ነው
2026-06-29 06:30:29
3
chelseas_f.c
Chelsea F.c :
መጀመራያ የገዛነውስ
2026-06-30 04:28:26
1
ali988239
Ali :
በአድስ ሲም ካርድ ነው ወይስ በነባሩ ቁጥር ነው በየወሩ እሚሞላው?
2026-06-29 19:27:37
1
meke26221
meket :
እጣው እዴት ሆነ
2026-06-28 19:05:27
1
mitikuweldesenbet
mitikusanbo :
ዳታዉን በሌላ ስልክ ይሆናል ዎይ
2026-06-28 15:45:25
1
addunyaa32
Addunyaa :
BYD ws 5ts tl
2026-06-29 02:06:51
1
tadu378
tadu :
5ዓመት እጣውስ
2026-06-28 18:03:07
1
esuyenz1
𝔹𝕒𝕝𝕖𝕨 🔄 :
ባለ 0911 ስልክ እንዴት መግዛት ይቻላል?
2026-06-28 16:55:17
1
selamawittsegaye3
Selamawit Tsegaye :
ok
2026-06-28 14:07:40
0
abditamiru
Abdii tamiru :
እሺ የ1 ዓመት አየር ስዓት በገዛው ስልኩን ከየት ነው ምን ዎዝዶው
2026-06-28 16:40:32
1
matisuper19
Matisuper🌳🐕🦮🌳 :
makina yeti deresi seli makina. mechanism negern👏👏👏
2026-06-28 15:45:58
1
jiregna10
jiregna10 :
ጭራሽ ቴሌ ነው የሆነ ቁማር ሳይጫወት በነፃ የምሰጠን
2026-07-22 07:13:24
0
menelikkingofkingever
EPHREM✝️🇪🇹🇹🇷🇨🇦አምሀራ_Éዬ :
የማይሰራ package ሰጡን አልሰጡን ምን ሊወጣው
2026-08-06 08:17:56
0
user2305595281104
mesay tamrat :
መቸም አይገባንም ያለ ጥራት ተዘረፍን
2026-07-24 12:31:49
0
resatcsol
ጨቅላዉ👀 :
ደሞ በዚህ መጣቹሁ😔
2026-07-28 09:07:20
0
shilematgetachew
life :
ስሙን ጣልኩት የተሰጠኝን ሳምንት ሳልጠቀም
2026-08-16 12:55:12
0
minalefisaha12
mine love :
lebinet tewu please የ5ኛ አመት እጣው እንዴት ሆነ
2026-08-07 08:07:23
0
hur230070
hur230070 :
total price sint new?
2026-06-28 15:29:55
0
To see more videos from user @yohanestechbytes, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About