@gospeltvethiopia: የፊታችን ማክሰኞ ሰኔ 23 ቀን 2018 ዓ.ም ከምሽቱ 11፡45 ጀምሮ፣ ከተወደደው መንፈሳዊ አባታችን ሬቨረንድ ዶ/ር ተዘራ ያሬድ እንዲሁም ዘማሪ ቸርነት ተረፈ ጋር ድንቅ የአምልኮ ምሽት ይኖረናል። የጌታ እጅና ጸጋ በታላቅ ሁኔታ በሚገለጥበት በዚህ ልዩ ዕለት፣ በአካል ተገኝተው የአምልኮቱና የበረከቱ ተካፋይ ይሆኑ ዘንድ በክብር እንጋብዝዎታለን! 📅 ቀን፦ ማክሰኞ ሰኔ 23/2018 ዓ.ም ⏰ ሰዓት፦ ከምሽቱ 11፡45 ጀምሮ 📍 ቦታ፦ የክብር ሕይወት ቤተ ክርስቲያን

Gospel TV Ethiopia
Gospel TV Ethiopia
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 28 June 2026 15:23:56 GMT
1190
195
3
62

Music

Download

Comments

megersa.seifu
Megersa Seifu :
❤️❤️❤️
2026-06-28 16:03:23
0
amen_1528
bezawit :
🥰🥰🥰
2026-06-28 16:00:37
0
chananjesus
chananministry :
❤️❤️❤️
2026-06-28 16:46:36
0
To see more videos from user @gospeltvethiopia, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About