@kaliktnevd2: 1 ተሰሎንቄ 5:23-27 23 የሰላም አምላክ ራሱ ሁለንተናችሁን ይቀድስ፤ መንፈሳችሁ፣ ነፍሳችሁና ሥጋችሁ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በሚመጣበት ጊዜ ያለ ነቀፋ ይጠበቁ። 24 የጠራችሁ የታመነ ነው፤ እርሱም ያደርገዋል። 25 ወንድሞች ሆይ፤ ስለ እኛ ደግሞ ጸልዩ። 26 ወንድሞችን ሁሉ በተቀደሰ አሳሳም ሰላም በሏቸው። 27 ይህ መልእክት ለወንድሞች ሁሉ እንዲነበብ በጌታ ዐደራ እላችኋለሁ።

Kalikidani
Kalikidani
Open In TikTok:
Region: KW
Sunday 28 June 2026 15:26:08 GMT
5378
274
6
32

Music

Download

Comments

sintu465
sintu465 :
አሜን አሜን አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው
2026-06-29 06:23:25
0
adi.teni
edi :
አሜን አሜን አሜን
2026-06-30 15:21:20
0
child.joshua
Joshua :
🙏🙏🙏
2026-06-29 15:32:11
0
user3170590924160
user3170590924160 :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-29 07:56:33
0
senait753
Senait :
🙏🙏🙏
2026-06-28 15:27:51
0
tame5452
teme :
🥰🥰🥰
2026-06-30 08:22:38
0
To see more videos from user @kaliktnevd2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About