@zakeditor3: Post 1 | ከስልክ እረፍት ውሰዱና በጣም ሲደብራችሁ እነዚህን ነገሮች አድርጉ ⬇️⬇️⬇️ 1 ​ብቻቹን ስልክ ሳትይዙ ወደካፌ ሂዱ 2 በባቡር እስከመጨረሻው ፌርማታ ድረስ ሂዱና ምን እንደሚመስል ተመልከቱ 3 ​ሙዚየሞችን ልክ ከውጭ እንደመጣ ሰው ሆናችሁ ጎብኙ 4 ፀሐይ ከመውጣቷ በፊት ተነሱና ፀሐይ ስትወጣ ተመልከቱ 5 ለብቻችሁ cinema ሂዱና ፊልም ተመልከቱ 6 200 ብር አዘጋጁና በቅርብ ያለ ገዝታችሁት ማታውቁት supermarket ሂዱችሁ ሞክሩት ማታውቁትን 5 አይነት ስናክ (ብስኩት) ሞክሩ 7 Google map ተጠቅማችሁ walk አድርጉችሁ ማታውቁበት ቦታ ላይ walk አድርጉ 8 መፅሐፍ መደብር ሂዱና ሻጩን ጥሩ መፅሐፍ ጠቁመኝ ብላችሁ ራሱን መፅሐፍ ግዙ እና የዛኑ ቀን 10 page አንብቡ 9 ታዋቂ የሆነ ዳንስ መርጣችሁ ተለማመዱ 10 ጠዋት ወይም ማታ ላይ 2 ኪ.ሜ ሩጡ ሩጡ 11 ከYouTube ላይ አዲስ ምግብ አሰራር ተማሩ 12 ለምታዱት ሰው ደብዳቤ ፅፋችሁ ስጧቸው 13 የድሮ ጓደኛቹን ደውላችሁ ሰላም በሏቸው 14 ከእናት, አባት, እህት ወይም ወንድማችሁ አንድ ሰው መርጣችሁ ከእሱ ጋር ካፌ ሂዱ 15 ለማንም ሳትናገሩ አንድ እርዳታ አድርጉ 16 ለናፈቃችሁ ሰው ደውሉ 17 እነዚህን ነገሮች ስታደርጉ ያጋጠማችሁን ነገር video ሰርታችሁ ፖስት አድርጉ, ወይንም እዚህ video comment ላይ አሳውቁኝ::

editor
editor
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 28 June 2026 15:37:12 GMT
68236
1461
24
113

Music

Download

Comments

buniso9
ላንቄሞ :
ene campus eyalew ke dorm wetche lela sefer be taxi ehed neber yale sra
2026-07-14 16:58:45
0
b.i.r.u.k2
'Y'O'R'D'A'N'O'S'£€¥¢¤© :
ከስልካችሁ እረፍት ውሰዱና ሲደብራቹሁ እደዚህ ከድርጉ። pov;7, Google map ተጠቅማቹሁ walk አድርጉ 11, ከ youtube ላይ አዲስ ምግብ አሰራር ተማሩ😁😁
2026-07-14 17:28:15
10
user3600439197799
Hirut😛😛😛 :
thanks bro
2026-07-13 15:48:46
0
amgreact7
@ኣማኑ🥇react :
caption ማለት ኣሁን ያወጡት እኔ
2026-07-14 11:16:43
1
.haffi7
ዮዳሄ Haffi :
thankyou
2026-06-30 19:39:46
1
woredede
woredede :
thank u very much
2026-06-29 15:31:36
1
aresamaenate0
yafiker :
እኔ 11 👍
2026-06-30 17:09:30
0
lyana1534
Lyana :
i will try👍👍👍
2026-06-28 20:01:55
5
hawdi313
hawdi :
ስልክ ካልያዝን google map እንዴት ነው ምንጠቀመው?
2026-07-01 03:10:34
1
abu.com29
Abujan19 :
እውነት ልሞክረው ብዬ 200 ብር የለኚም 😁
2026-06-30 12:39:56
2
yeabsra2212
የአብ 👉ስራ :
nice የማላቀው ሰው ማውራት ባወራ ደሞ ሙዴ ነው
2026-07-11 19:32:37
0
edelawi5
Edelawi🧚‍♀️ :
selk kaskmten....Google kyt new mngolgulw...YouTube's 😳
2026-07-10 23:36:12
0
hamham833132v
Ham :
suk wst tekemten lemnwls
2026-06-30 13:00:24
0
lissabet332
lizaaa332 :
7tegnaw gn 😳 beterefe arif i will try
2026-06-30 14:31:00
0
biniyam_tekaye
BINIYAM TEKAYE 🗿 :
eske mechereshaw nw yanebebkut tank u
2026-07-11 19:14:25
0
meayid
freaky :
😂
2026-07-07 08:28:54
0
kidssane
🦋🦋🦋🌎🌍 :
🙏🙏🙏
2026-06-29 23:33:47
0
misa.k123
ምሳሌ🌺 :
👍👍🥰
2026-06-30 10:00:35
0
To see more videos from user @zakeditor3, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About