Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@ethiopiaet1: ፕሮፌሰር መረራ ስለ ምክክር ኮሚሽኑ
ethiopaet
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 28 June 2026 15:38:01 GMT
206831
5828
233
1116
Music
Download
No Watermark .mp4 (
47.44MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
32.74MB
)
Watermark .mp4 (
47.44MB
)
Music .mp3
Comments
Andu@ so what? :
tikklegna anegager
2026-07-17 04:00:08
0
user7214784250629 :
our legend
2026-07-17 13:01:58
0
user5715414583231 :
brings nothing
2026-07-16 17:11:03
0
Birhane Meskel :
40ዓመት አደነቆርከን አይበቃም ?
2026-07-16 17:36:46
45
danyiadmasu :
That is it
2026-07-16 10:18:27
0
Ibrahim Kedir laliga :
ስለ ሀገር ለመመካከር አራት አመት ትንሽ ነው አንድ ሰው ሰርግ ለማድረግ ከወራት በላይ በሚመካከርበት ሀገር ለዘመናት የተከማቸ ችግር በአራትቀን ብለው ሲያቃልሉ ሰማው በሰማውትም እርሶ ቀለሉብኝ
2026-07-16 14:53:33
22
Regasa Aduna :
So, What is better?
2026-07-16 08:58:19
2
user1271206791187 :
ለምን ዝም አትልም
2026-07-16 17:33:10
13
Abdi :
ፕሮፌሰር እርሶኮ ከኃይለስላሴ ጀምሮ ተቃውሞ ያተረፉት ነገር ቢኖር መኮላሸት ነው ወንበርም ልጅም ማጣት ከባድ ነው ።
2026-07-16 22:00:17
10
haile :
ሀገራችንን ወደፊት አንድ እርምጃ ያራምዷታል ብዬ ብዙ ተስፋ ካደረኩባቸው ሰዎች አንዱ ፕ/ር መራራ ጉዲናን ነበር ግን ግሞቴ ልክ እንዳልነበር የገባኝ አሁን ነው ምክንያቱም እንደዛ መንግስትን ሲሞግቱ ሲቃወሙና ሲከራከሩበት የነበረን ጉዳይ ዛሬ የሳቸው እኩዮች ከውስጥም ከውጪም ተጠራርተው መጥተው ያንን ትልቅ ጉዳይ ዋና አጀንዳ አድርገው ከመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ጋር ሆነው ለመምከር ደፋ ቀና በሚሉበት በዚህ ወቅት ፕ/ር መራራ ዳር ቆመው ሲተቹ እንደማየት የሚያሳዝን ነገር የለም እሳቸው ከተሳታፊነትም ዋና አወያይ የኮሚሽኑ አካል መሆን ሲገባቸው የመጣ የሔደውን ሁሉ እየተቹ በነገር ማብጠልጠል ምናልባትም የሀገር ፍቅር ስሜት አልባነት ብቻ ሳይሆን የተሰጣቸውን የአደባባይ የማዕረግ ስም ጭምር ጥያቄ ምልክት ውስጥ የሚከታቸው ይመስለኛል ።
2026-07-16 10:59:47
5
Binyam Bekele :
ዶክተር የርሶ ባቡር መንገድ አየሳተ ነው ግን በጣም እወዶታለሁ
2026-07-16 10:54:53
13
minase ayza :
Ajuza
2026-07-16 06:31:04
1
Dr. Tadi Gospel Sax :
አሁንም ብንሞክር ይሻላል ፕ/ር።
2026-07-16 08:54:08
0
ላየን Lion :
እድሜ ይስጥልኝ
2026-06-28 18:20:46
9
ermiasbekele :
እኔ የሚገርመኝ ኦኮ ኢትዮጵያ ውስጥ ስንት ፕሮፈሰሮች እያሉ የ7ጨ እውቀት ያለው ሰው ሲመራን ፖለቲካ ዘጋኝ
2026-07-16 10:04:19
9
m :
ስለ back ground ንገረኝ
2026-07-17 17:01:19
1
EthioBona :
በሳል ፖለቲከኛ🥰
2026-07-17 10:35:55
2
tesf :
OLid Man
2026-07-16 18:12:09
1
beki bb :
አሁን ለእኛ ንትሪክ አይጠቅመንም
2026-07-16 06:39:05
7
derik Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
አዝናለሁ
2026-07-16 20:54:42
1
mokonnin :
ፖሮፌሳር ነጋሪ ከምያጠነጥኑ ለምን በሚችሉ ነገር አገሮትን በቀራ ግዜዎት አየግዙም ? እሪሶ ዬት ነበሩ??
2026-07-17 11:39:38
1
Bright Star :
አይ ፕሮፌሰር ምን ነካዋት
2026-07-16 20:18:07
2
Georgeo :
ስለ ሀገር ምክክር ኮሚሽን አራት ዓመት አይደለም አርባ አመትም ያንሰዋል ሀገር ስለሆነ ምትገነባ ስለአገር ስለሆነ የሚመሠረተው ንጥል ግን በዘረኛ ፖለቲካ ውስጥ ተጠቃሚዎች አይመችም በሀገር ምስረታ ውስጥ ሁሉም ብሔር ብሔረሰቦች ሀገሬ ብለው የሚወስኑትን ውሳኔ ለትውልድ ሀገር ምስረታ ላይ ለማዋል ግን አስፈላጊ ነው ይሄ አጀንዳ በዘርና በብሔር ለተደራጀ የፖለቲካ ሀይል የሚመቻ አይድለም፣ በጆግራፊ የተከለለ ጠባብነት ያለው ማንነት አይቀበለውም የያዙት የፖለቲካ አቋም ነጌ ስለሚበላሽ አይፈልጉም በጦርነት ውስጥ ያቆየን ይሄ ያመጣብን ጣጣ ነው ።ሁሌ የእርስዎ አስተያየት ዘረኝነትን የሚያንፀባርቅ ጠባብነትን የሚያሳይ ነው በዚህ አስተያየቱ ደግሞ የእርሶን ቫሉ ዝቅ እንደሚያደርግ ቢያውቁ መልካም ነበር።
2026-07-17 19:12:53
1
To see more videos from user @ethiopiaet1, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
BRAINROT HOLIDAYS🌊☀️ GUYS SUBSCRIBE MY FRIEND👉@MrPatapim #LanguageLearning #brainrot #ai #chlidren #balerinacappuchina
#room #sofa #viral
#আমাদের ও তাকে বিদায় দিতে হবে ভাবতেই কেমন যানি লাগে না🥹🫶🇦🇷🫀❤️🩹#shamim6t9🇦🇷🔪 #2026সালের_ফুটবল_প্রেমী⚽✅ #thanks_for_all🤗❤️
#fyp #Meme #larva #xuhuong #vairalvideo
@Babakijaan🥰😍 Advance Happy birthday 🤭❤️🤌🏻
Sữa tắm Avatar thơm lúm mấy ní ơi #nuongmebebap93
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy