Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@susuye001: ፈጣሪ ይጠብቀን🤲#acsidente #viral #habeshatiktok
sophi🥷
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 28 June 2026 15:55:07 GMT
1218755
27300
283
3296
Music
Download
No Watermark .mp4 (
3.23MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
3.23MB
)
Watermark .mp4 (
3.23MB
)
Music .mp3
Comments
ayutii27 :
beyesus sam geta yiderselate ente🥺
2026-10-22 18:05:56
0
አለቱ። :
ሠው ፈልጎ አይደለም አደጋ የሚያደርሰው ።አደጋውን ያደረሰም የደረሰበትም በአደጋው ወቅት እኩል ነው መታየት ያለባቸው ካልሸሸ ሊያመልጥ ካልሞከረ እርሱንም ማረጋጋት አደጋው የደረሰበት ሰው ቤተሰብ ካለ ከእርሱ አርቆ ለህግ ማቅረብ ነው የሚገባው እባካችሁን ሰውን ለመደብደብ የምትቸኩሉ ሰዎች አድቡ
2026-07-18 17:10:53
3906
ታዱ ሻሼ 💫💫💫💫 :
ከድንገተኛ አደጋ ፈጣሪ ይጠብቀን
2026-07-19 19:44:32
1610
habtìsh :
ዝናብ ሰው አይገልም መኪና ይገላል ዝናብ መዝነብ ሲጀምር መኪና ሳታዮ የምትሮጡ ተጠንቀቁ
2026-07-20 05:14:00
1036
Mercy :
ሰው መኪና አደጋ ሲደርስበት ዝም ብላችሁ የምታነሱ ሰዎች ግን የከፋ ጉዳት ልታደርሱ እንደምትችሉ ታውቁ ይሆን ምናልባትም ከመኪና ግጭቱ በላይ ህይወት ልታጠፉ ትችላላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቀን እንጂ ከባድ ነው
2026-07-18 11:25:20
238
Headache :
Leave the driver alone!
2026-06-29 08:36:31
148
Habteshe doop🦺(መሐንዲስ🪖) :
ድንግል ትድረስላት 😭😭😭
2026-07-17 21:35:04
365
ረድኤት በረከት :
ፈጣሪ ካልታሠበ አደጋ ይሠዉረን
2026-08-14 15:36:04
14
Y K market 16 21 🦋🦋🦋 :
እግዚአብሔር ይማራት ለሹፌሩም እግዚአብሔር ይርዳው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-07-17 19:49:39
261
𝑐𝑟𝑜𝑤𝑛♦️ያገለገሉ እቃዎች ገዢ ና ሻጭ :
እንደዚህ አይነት አደጋ ሲደርስ ሹፌሩንም በማረጋጋት በአግባቡ ለህግ ማቅረብ ነው። በጭራሽ ፈልጎ አይደለም ሁላችንም ሊያጋጥመን ይችላል።
2026-07-19 07:03:13
103
Alamudin Nuru :
ሹፌር ወንድም አባት ነው እሱን እሚጠብቅ እናት አባት ልጅ ሚስት ብዙ ሀላፍትናዎች ይዞ ይዞራል እባካቹ መንገድ ስንሻገር እያስተዋልን የናንተም ጨልሞ የሱንም ህይወት አናጨልም እንጠቀቅ
2026-08-14 18:33:15
57
userHona Mare :
ፈጣሪ ይባርክህ እርዳታ ይቀድማል🙏🙏🙏🙏🙏
2026-06-29 17:21:59
101
EFA Family :
ቪዲዮውን ደጋግሜ አየውት ግን ልጅቷን የገጫትን መኪና ላየው አልቻልኩም ሁሉም ቀስ ብለው የሚሄዱ መኪና ናቸው ስለዚ ተገጭታ ሳይሆን ድንገት እያለፉ ወድቃባቸው እንዳይሆን ግልጽ ብታደርጉት
2026-07-22 16:40:53
21
መሳይ የዝናሽ :
ጀግና የኔ አባት ልባም እና ቅን አዛኝ 2 ወንዶችን አይቻለው ጥረታችሁ ፍሬ ያፍራ ተባረኩልኝ።🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-09 17:54:40
134
hewi 👉🇨🇦👌 :
ከድንገተኛ አደጋ ፈጣሪ ይጠብቀን
2026-07-24 14:15:42
9
ይሳኮር ታደሰ ዎጋየ :
መኪና የማይፈራ ዝናብ የምንፈራው ፍጥረቶች ነን
2026-08-14 06:24:46
5
hermi :
እግዚአብሔር ይድረስላቸው ለሁለቱም
2026-07-20 08:29:36
13
የሮቤል የማርካን የሜሎና እናት :
2ሰዎች ግን respect👏👏👏👏👏
2026-07-24 09:36:37
19
user7461312825672 :
ፈጣሪ ይቅደምላት የተሯሯጣችሁላት የተሸከምካት ፈጣሪ ይባርካችሁ
2026-07-22 15:13:23
19
ሳላ 👑🤴 :
አደጋ ሲፈጠር ካሜራ ይዞ ከሚያይ ሰው ፈጣሪ ይጠብቀን
2026-07-22 19:41:06
8
Abel ኣቤል :
ትክክል የደረሰበት ያቀዋል
2026-07-19 09:26:33
7
ሀይሚ :
እመቤቴ ትጠብቅህ ወንድሜ ግን ተርፈች 🙏🙏🙏
2026-07-18 10:05:08
16
dawit :
ፈጣሪ በሰላም አውጥቶ በጠላም ይመልሰን። ያማል።
2026-07-18 22:14:53
8
ቴክታ👉 @የ ሀሪ ናት 🍡🍡 :
ሰሞኑን አደጋ ተደጋገመ ምድነው??? እግዚአብሔር ይጠብቀን
2026-07-19 16:07:13
23
የ አሜን እናት :
በመብርሀን መትረፏን አሳውቁኝ 😳😳
2026-07-18 22:25:16
8
To see more videos from user @susuye001, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Xusuuso Dhimbilo Ka Daran 💔🥺 (New Song)@Saalah_sanaag #fadil_lyrsics #FADIL #newsong #salax_sanaag #somalitiktok
BESO cuối cùng cũng được ngồi nghỉ rồi, nhìn ẻm như vậy tôi cũng tự thưởng cho mình vài phút nghỉ xả hơi rồi quay lại xử đẹp deadline sau 😎 #KitKat #NghiXaHoi #XoiKitKat #BàiđăngđượctàitrợbởiNestléViệtNam #elitutu0808
Mushoku Tensei season 3 episode 13 is here! #mushokutensei #mushokutenseiseason3 #rudeusgreyrat #sylphiettegreyrat #animeedit
#PixVerse#PixVerseCreators
Fun flips @Ski-Doo @insta360 official #snowmobile #skidoo #alaska #insta360 #insta360acepro2
🌞 Routine mỗi sáng trước khi đi học là duy trì cho con dinh dưỡng mỗi ngày cùng sữa Enfa A2 yêu thích của ẽm, trộm vía con hợp tác, mẹ cũng yên tâm hơn ❤️ Êm dạ – Vị thanh – Cho con thêm lanh 🫶🏻 #Enfa #EnfaA2 #HợpTácVớiMeadJohnsonNutrition #suaem #suaemEnfaA2
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy