@amharicnews1: እውነተኛው እነብላ የትኛው ነው? #habeshantiktok #fyp #amharic #viral #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

daily news
daily news
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 28 June 2026 16:13:17 GMT
128157
12773
334
950

Music

Download

Comments

dessie.bekele
Dessie Bekele :
Tileyalek mariyamin much respect
2026-08-10 07:28:08
0
mezg5
Mezgebu ilu :
ማለቱራሱ ባጣምነዉ የምደብረኝ የዉሸት ስለሆነ
2026-07-22 20:03:41
88
user55092734358674
#1* :
አንተ እውነተኛ ሓበሻ ነህ 100% ታውቀዋለህ
2026-07-24 12:42:27
67
efremay1990
Ephrem Honey ኤፍሬም ማር :
ከፋሚሊ ጋር እራት እየበላን ከእኛ አጠገብ እንብላ በማለት አብረን በልተን አውቃለሁ🙏
2026-08-09 08:31:40
2
hani15676
hani :
እውነት ነው ተናዲጃለሑ
2026-08-09 13:10:47
3
bele3992
Belay :
እኔ እንብላ የምለው በተለይ ከ7አመት ወደዚህ ያው ህሊና ያለውሰው መጦ አይሰነዝርም በሚለው ነው ለምን ይዋሻል
2026-07-23 08:08:07
18
zenebpldtc7
zenebe mesfn :
በእዉነት አዱ የዉሸት ታሪኣችን ይህ ነዉ፡፡
2026-08-08 18:39:33
1
nebiyumuisse
Neba :
ኧረ እመቤቴን እንብላ ብዬ አብረዉኝ ሲበሉ እንዴት ደስ እንደሚለኝ
2026-07-22 10:31:12
27
haymi2721123
Haymi :
መራራ እውነት
2026-08-08 16:15:25
1
birhane572
hanok :
እንብላ ብዬው ሊበላ ሲመጣ እጁን ይዤው አንተን አይደለም ብዬዋለው
2026-08-06 22:53:18
3
chayina14
የነብር መንገድ :
የምር ደስ ብሎኝ ልሞት ምክንያቱም ርቦኝ ነበር አለኝ
2026-08-07 10:28:06
1
berekete033
በረከት :
ምንአይነት ድንቅ ንግግር ነው
2026-08-03 15:48:01
1
abategetahun
abategetahun :
ዱሮ ነበረ
2026-07-24 06:10:11
0
afam_knothd
Asmamawu A :
i donot think that way....መብል እንዴት ክርስቶስ ከሞተለት (ሰው ) ይበልጣል ?
2026-07-25 14:18:29
3
coyg211
COYG❤️💪 :
underrated guy
2026-06-28 21:47:36
1
s.w2016
amenen s -w :
ኧረ አተሰው ትችላለህ
2026-07-23 07:15:42
6
shaka0437
shaka :
ተመቸህኝ
2026-07-25 13:41:32
1
amtm261
አቤር ተራራ :
ሌላው ቢቀር እንብላ አይልም እንዴ እንዳይሉ እኮ ነው
2026-07-16 11:28:07
5
zelalem.grmew
zelalem grmew :
እዉነት ነው
2026-06-28 17:19:50
5
kidantabor1
Kidan tigab hone :
አንተን ባላውቅህ ምግቡን አውቀዋለው አለኝ
2026-08-06 14:58:38
3
user71607885169533
አንድ ሰው :
እንብላ ብየው የማላውቀው ሰው ከኔጋር በልቷል
2026-07-27 08:11:10
3
wolloyew..3
Life in Ethiopia=nothing :
የየት አካባቢ ሰው ነህ። አስኪ ስለባህላችን ፦ ጥሩ ባህል ባይኖረንም የትኛው ጥሩና መጥፎ ብለህ አንድ ባንድ ስራልን🥰🥰🥰
2026-08-07 12:37:45
1
aduadu194
Aduu Aduu :
እኔ እራሱ እደዚህ ነኝ የጎረጥ ነው የማየው መምጣት አለመምጣቱን ትክክል
2026-08-07 11:47:30
1
user7624985717359
mangi man 16 :
ኣረ ኣንተ ልጅ ኣሳብህን ሀሉ በጣም ነው የተመቸኝ ይመችህ ኣቦቦቦቦቦቦቦቦቦቦቦ
2026-08-06 09:41:15
1
zemedkun41
Zemedkun :
ሁሌ ከሰው ጋር የምጣላበት እኔ እንብላ ማለት አቁሜ አለሁ እንብላ እየተባባልን ስንለማመን ቆይተን አንድ የኔ ቢጤ ፌስቴል ይዞ ተመላሽ ለመጠየቅ በር ላይ ቢቆም ማንም ሰው ግን ቸግ አያደርገውም ነበር አብሮን የሚበላ አልጠፋም ብቻችንን መብላት ጀመርን እንጅ
2026-08-07 18:50:21
1
To see more videos from user @amharicnews1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About