@birhanu.shewayeparenting: ከ0 እስከ 18 የልጅ ዕድገት ሳይንስ | የኤሪክሰን ስነ-ልቦና እና የሞንቴሶሪ የወላጅነት መመሪያ #developmentalpsychology #childdevelopment #raisingkidsright #parentingtips #creatorsearchinsights

BSPP
BSPP
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 28 June 2026 18:48:00 GMT
251644
14927
250
6431

Music

Download

Comments

selam.derja
selam derja🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
ተባረክ በጣም ጠቃሚ ነዉ
2026-06-29 07:30:36
39
mr.zena1
Mr. Zena አቶ ዜና :
ወደ 3 ዓመት ሲጠጉ ለምንድነው እምቢ የሚሉት??
2026-06-29 13:28:12
19
samri800870353
ሳምሪ🧚‍♀️ :
6-12 yalwen serlen🙏
2026-06-28 20:42:53
19
nina51887
nina :
መልካም ሰው ነህ ባንተ ብዙ ወላጅ አስተዳደጉን ያስተካክላል ተባረክ
2026-06-30 08:23:57
13
kihan273
kihan27 :
6_12seralen 🙏
2026-06-29 00:29:32
7
user4309602921035
Adhanet :
tebarek🥰
2026-06-29 07:06:08
2
blueblen8
ሀሌ❤ሉያ :
በጣም አመሰግናለው የመጀመርያ ልጄ 4 ወር ናት በጊዜ ደረስክልኝ እድሜህ ይርዘም🥰
2026-06-29 14:43:59
13
bayisakelbesa
baye :
tebarek
2026-06-29 10:26:52
2
wishoye
queen 👑 :
Thanks meaningful video 🥰
2026-06-29 15:28:59
1
user4399052258209
ሰላም :
thank you.
2026-06-29 17:11:28
1
leadersfashion
Misbah Kedire (Misbulare) :
Respect
2026-06-29 11:05:54
2
awrora51
Awrora :
በጣም አመሰግናለሁ ቀድሜ ባዉቅህ ብዬ ተመኘሁ
2026-07-09 14:38:07
5
akeakalu1
AKe :
2026-06-28 19:34:08
2
r55732
R :
6 12
2026-06-29 05:24:51
1
user5903455513472
አብነት :
አመሠግናለሁ
2026-06-29 13:56:38
1
balageru2121
B G :
🙏🙏 bro
2026-06-29 06:47:06
1
adeyaschu
adey aschu የልጆቿ :
በእውነት ትልቅ ትምርት ነው 🙏🙏🙏🙏🙏
2026-06-29 14:45:34
3
hani.shoeandbag2
hani anita :
Thank you 🙏
2026-06-29 04:54:25
1
umu.abubeker88
Neim🌹 :
No words, i just want to say thank you👏🏻
2026-06-29 13:20:14
4
ermi_3100
ኤርሚ G🎤🎹 :
thank u !👍
2026-06-29 06:15:59
1
hidatgetachew
lioness :
ልጄ 3 ዓመት ከ3 ወሩ ነው መትቼው አውቃለሁ። ግን አንዲጎዳ አድርጌ አይደለም። ነገሩን እንዲተውና ጠፋት መሆኑን እንዲረዳ ብቻ ነው። ልጄን በጣም ነው የምወደው። እና ይሄ ልክ አይደለም ? መቀጣት መጀመር ያለበትስ ከስንት ዓመት ጀምሮ ነው?
2026-07-20 06:37:50
2
sharepens
agent :
ተባረክ ያንተን ቢዲወ ሳይ ልጂን የጎዳሁት ይመስለኛል
2026-06-30 22:32:56
6
www.tiktokamen7
A.M :
በጣም አመሰግናለሁ
2026-06-28 22:41:12
2
yemikgkpvgs
yami yami :
በጣም አመሰግናለው ወንድሜ!!! ልጄ 8 ዓመቱ በሆነው ባልሆነው ማልቀስ ነው። የፈለገውን ነገር ሲከለከል ያለቅሳል ትንሽ ቁጣም ያስለቅሰዋል የፈለከውን ነገር ተናገር በለቅሶ አይደለም እለዋለው ግን ለውጥ የለውም እባክህ መልስ አለህ?
2026-07-26 09:54:22
1
To see more videos from user @birhanu.shewayeparenting, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About