@kolan.kurd: Lee Dae-gil 💔. . ..#nechirvanebendeyan #kolankurd #zakho #daijil #دایجیل

كـــوـلاـان  كـــوڕد🥀
كـــوـلاـان كـــوڕد🥀
Open In TikTok:
Region: IQ
Sunday 28 June 2026 20:07:12 GMT
6387
491
23
160

Music

Download

Comments

kashani_27
𝐹²⁷ :
bzhit 🫶🏻🌹
2026-06-28 20:29:45
3
.darvo00
亗꧁𝔻𝔸ℝ𝕍𝕆꧂ 亗 :
2026-06-28 22:53:04
4
rawchi_koilakan
ROBAR :
برا ل تێلگرامی تو ئێدی نائینی خار تمامەتیێ؟
2026-06-29 12:49:47
0
ramazan_11
RAMOO :
2026-06-28 23:10:27
1
amedgulli
amedgulli :
🥰🥰
2026-06-28 22:14:45
2
kashani_27
𝐹²⁷ :
har habi
2026-06-28 20:29:54
2
xatin250
zoaA :
♥️❤️
2026-07-25 09:58:00
0
kovankashani
Kovan🌟 :
چ گوتنئن خوەش د ڤئ درامائ دا كومكرییە.. 😎❤️‍🔥
2026-06-28 20:19:49
8
samo._.3
🥀 SAMO❓ :
دايگلي بي شانص 🔥😑💔
2026-06-28 20:13:06
5
samo._.3
🥀 SAMO❓ :
باش ترين شه ر كه ر😀 لي دايگيل🔥
2026-06-28 20:12:25
1
siho_plngi.99
siho_plng :
کا پارتئن دی
2026-07-10 22:51:58
0
amedgulli
amedgulli :
😳😳
2026-06-28 22:14:38
3
ikramgulli06
❤️𝚉💙𝔸💜𝓚💚ᕼ🖤𝐎 :
💙💙💙
2026-06-28 20:38:02
2
ikramgulli06
❤️𝚉💙𝔸💜𝓚💚ᕼ🖤𝐎 :
❤️❤️❤️
2026-06-28 20:37:53
2
amedgulli
amedgulli :
🤩🤩
2026-06-28 22:14:53
3
shahir_gulli
Shahoo 🐺🩸 :
❤️❤️❤️
2026-06-28 20:24:27
2
usergzjf7utx1t
علي ♡~♕~♡ :
🖤🖤🖤
2026-06-28 20:36:40
3
dergzhnike.02
.#S1d4R..22🖤 :
💙
2026-06-28 20:23:48
2
ikramgulli06
❤️𝚉💙𝔸💜𝓚💚ᕼ🖤𝐎 :
🥰🥰🥰
2026-06-28 20:37:57
2
nihad.gulli6
mhamad zaxoy🦅 :
♥️🥰❤️
2026-06-29 11:21:49
1
nihad.gulli6
mhamad zaxoy🦅 :
♥️♥️
2026-07-02 09:56:53
0
To see more videos from user @kolan.kurd, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

“ትብብር” በመባል ይፋ የሆነው የፖሊቲካ ቡድኖች ስብስብ ትብብሩን መሰረቱት በሚባሉት ሃይሎች ይልቅ ገዢ የብልፅግና መንግስት የሚጠቅም መሆኑን የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች ገለፁ። ታጣማሪዎቹ በመጣመራቸው ከሚፈጥሩት ወታደራዊ እና ፖሊቲካዊ ጫና ይልቅ ብልፅግና በመጣመራቸው ብቻ ብዙ ፖሊቲካዊ ትርፍ ያገኛል ብለዋል። አስተያየታቸውን በማህበራዊ ሚዲያ ያጋሩት የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች ለብልፅግና ያልታሰበ ሲሳይ ወርዶለታል ይላሉ። ፅንፈኛ ታጣቂ ቡድን ፋኖ ቀንደኛ የኦሮሞ ጠላት ተደርጎ በኦሮሞ ህዝብ ዘንድ በሚታይበት ሁኔታ ውስጥ የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ከቡድኑ ጋር ህብረት ውስጥ መግባቱ ብዙዎችን ማስቆጣቱን ገልፀዋል። እንዴት ተደርጎ የኦሮሞን ህዝብ ለማጥፋት አውጆ በይፋ ከሚንቀሳቀሰው ቡድን ጋር ህብረት ይመሰረታል፣ ምንስ ለማትረፍ ነው በማለት በስፋት እየተጠየቀ ነው። በተለይ በኦሮሞ ልህቃን እና ፖሊቲካ ቡድኖች ዘንድ የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ትብብር በተባለ ስብስብ ውስጥ መግባቱ በበጎ አለመታየቱን የሚገልፁት አስተያየት ሰጭዎች፣ እጅግ አደገኛ መንገድ ተደርጎ መወሰዱን ጠቅሰዋል። ህወሓትም ቢሆን ከ1983 ጀምሮ ለበርካታ ጊዜያት በኦሮሞ ፖሊቲካ ትግል ላይ አሉታዊ የሆኑ ድርጊቶችን መፈፀሙን አስተያየታቸውን የሰጡት የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች፣ በ1983 ለውጥ ህወሓት ኦነግ ላይ የፈፀመው ክህደት እንዴትስ ይረሳል ብለዋል። ከዚያ ወዲህም ለ27 አመታት በኦሮሞ ህዝብ ላይ የፈፀመው ግፍ ተረስቶ ነው ወይ በማለት ይጠይቃሉ። አሁንም ቢሆን በለስ ቀንቶት ፊንፊኔ ቢደርስ ያን ላለማድገሙ ምን ዋስጥትና አለ በማለትም ይጠይቃሉ። ህወሓት አሁን ላይ አንድን ክልል ተቆጣጥሮ የሚገኝ፣ መካናይዝድ ጦር ያካተተ መደበኛ ጦርነት ለማድረግ የሚችል ሃይል ማከማቸቱ ልብ ይለዋል። ተጣማሪዎቹ ደግሞ ሽምቅ ተዋጊዎች ናቸው፣ እነዚህ ስደማመሩ ትብብሩ ውስጥ ህወሓት የበላይለት መያዙ አይቀሬ ነው ይላሉ አስተያየታቸውን ያጋሩት። በዚህ ሁኔታ ውስጥ ፊንፊኔ ቢደርሱ ውጤቱ ይታወቃል፣ በትብብሩ ውስጥ የበላይነት የያዘው አካል አድረጊ ፈጣሪ የመሆን እድሉ ሰፊ ነው ብለዋል። ያም ባይሆን ለውጥ እንኳ ቢመጣ ከጦርነት ወደ ሌላ ጦርነት የሚያሻግር እንጂ ህዝቦችን ነፃነት የሚያጎናፅፍ አይደለም ነው ያሉት። እነዚህ ምክንያቶች እየተሰነዘሩ ከፍተኛ ትችት ከኦሮሞ ፖሊቲካ ጎራ በስፋት እየተደመጠ ነው፣ በማህበራዊ ሚዲያም እየተጋረ ይገኛል። ፋኖ ከህወሓት ጋር መጣመሩን በተመለከተ ደግሞ በአማራ ፖሊቲካ ጎራ ላይ ውዥምር ፈጥሯል። ህወሓት የትግራይ ግዛታዊ አንድነት በሚልበት፣ የአማራ ክልል የአማራ ርስት ናቸው በማለት በሃይል መሬት ይዞ ከትግራይ ጋር እሰጠገባ ውስጥ ባለበት ፋኖ ከወደ መቐለ መግለጫ መስጠቱ በአማራ ተወላጅች ዘንድ እንደክህደት እየታየ ነው። ብዙዎችም አስተያየታቸውን ሰንዝረዋል። ህወሓት አራት ኪሎ ቢደርስ መጀመሪያ በአማራ ክልል ተያዙብኝ የሚለውን መሬቶች በሃይል መያዙ አይቀሬ ነው ብለዋል አስተያየት ሰጭዎች። መዘዙ በዚህም አያበቃም፣ ህወሓት በሰሜኑ ጦርነት ወቅት የአሁኑ ወዳጅ የያኔው ጠላት ፋኖ ከመንግስት ጋር ተሰልፎ በትግራይ ላይ ለፈፀመው ድረጊት መበቀላቸው የማይቀር ነው ብለዋል። በቀሉ ደግሞ በፋኖ አያበቃም ነው ያሉት። የፋኖ አካሄድ የቆጡን ለውርድ ብላ የብብቷን ጣለች እንዳይሆንም እያሉ ነው። ፊንፊኔ እያልን አሁን የአማራ ክልል የያዛቸውን መሬቶች እንኳ ላለማጣታችን ምን ዋስትና ኣለ በማለትም ከወደአማራ ክልል ጥያቄዎች እየተሰነዘሩ ነው። ህወሓት ፊንፊኔ እስከምደርስ ብቻ ነው የኛን እገዛ የምፈልገውም ብለዋል። ከደረሰ በኋላፐታሪኩ ሌላ ይሆናል በማለት ፅፈዋል። የፖሊቲካ ተንታኞች በበኩላቸው ይሄ ጎራው የተደበላለቀ “ትብብር” ከተባባሪዎች ይልቅ ለገዥ ብልፅግና እንደሚረዳ ይገልፃሉ። አሁን ብልፅግና የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ከታሪካዊ ጠላቾች ጋር ተሰልፏል በማለት የኦሮሞን ህዝብ ልብ እንዲገዛ መንገድ ተከፍቶለታል ነው ያሉት። በተመሳሳይ የአማራ ተወላጆችን ፋኖ መሬትህን ለህወሓት ልሰጥ ነው በማለት የፖሊቲካ ስራ እንዲሰራ አስቻይ ሁኔታዎች እንደተፈጠሩለትም ያስረዳሉ። ይህ ደግሞ የ”ትብብሩ” አባል ናቸው የተባሉት የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊትን እና ፋኖን ክፉኛ እንደሚጎዳ፣ ከማህበራዊ መሰረታቸው ጋር ቅራኔ ውስጥ እንደሚከታቸው ታዛቢዎች ይገልፃሉ። ይህ ደግሞ ለብልፅግና እጅጉኑ እንደሚጠቅም ተናግረዋል። ብልፅግናን የሚቃወሙ እንኳ በህልውና ስጋት ብልፅግናን እንዳይታገሉ ያደርጋቸዋል ነው ያሉት። ከዚህ ውጭ “ትብብሩ” በለስ ቀንቶ እንኳ ፊንፊኔ ቢደርስ ሀገሪቷን ህዝቦቿን የሚጠብቀው ነፃነት እና ሰላም ሳይሆን ሌላ የጦርነት አዙሪት ነው ይላሉ። ይሄ ጎራ የተደበላለቀ ጥምረት ልዩነቱን እንዲሁ በቀላሉ ያቻችላን ማለት ዘበት እንደሆነ ይገልፃሉ።

About