@sililsh: ሰበር ዜና ለይላ ኑርሰቦ ከ13 ዓመት እስር በኋላ ወ/ሪት ለይላ ኑርሰቦ ረዲ በዛሬው እለት ከእስር ተፈትተው ወደ አገራቸው ኢትዮጵያ ተሸኝተዋል ======= በሳውዲ አረቢያ የሞት ፍርድ ተፈርዶባቸው የነበሩት ዜጋችን በኤምባሲያችን የተደረገው ሰፊ ዲፕሎማሲያዊ ጥረት፣ እርቅ እና ለተጎጂ ቤተሰብ የካሳ ክፍያ ምክንያት ዛሬ ሰኔ 22 ቀን 2018 ዓ.ም ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ ማድረግ ተችሏል ። በዚህ ሂደት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላበረከታችሁ ሁሉ (የኮሚቴ አባላት፣ የአገር ሽማግሌዎች፣ የሃይማኖት መሪዎች፣ የሚዲያ ባለሙያዎች እንዲሁም ለመላ ኢትዮጵያዊያን) ከፍተኛ ምስጋና እናቀርባለን! #ኢትዮጵያ #ዜጋችን #ተመለሰች #መልካምዜና #ኤምባሲ
ሄራታጆ ደነብ ስልልሽ
Region: SA
Sunday 28 June 2026 21:21:06 GMT
Music
Download
Comments
Hope☝️🦋👑 :
ሳላያት አላምንም🥺
2026-06-28 21:55:52
115
sumeya :
አልሀምዱሊላህ አላህምንይሳነዋል🙏😥
2026-06-28 22:45:55
6
f ነኝ የአለ በርየ💘😘 :
elllllllllllllllll🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-28 22:51:24
0
Lidiya Lidiya :
አላሀሙዱሊላሀ ❤️❤️❤️❤️
2026-06-28 21:51:09
10
ተመሰገን የኔ ጌታ :
ተመሰገንንን🥰🥰
2026-06-28 21:38:03
29
A ሰዉ አክበሪዋ💋🇸🇦💞💪 :
ወዉ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝
2026-06-28 22:09:44
5
ትንሿ 🦋 :
አልሃምዱሊላህ 🥺
2026-06-28 21:41:41
16
it,s me :
አልሀምዱሊላህ የኔ እናት እሰይ
2026-06-28 21:49:09
21
ሲቲ a ራዛቅ ያዛርናታ ቡጫ :
አልሀምደሊለህ🥰🥰🥰
2026-06-28 21:42:04
9
ጊዜ ዳኛ ነው ላተህዘን ኢነሏህ ማአና☝☝❤ :
ማሻአላህ አልሀምድሊላሂ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-28 21:45:48
12
ዉይ ያዉንድ ልጅ ፈታና :
አላሃምድሊለህ❤️❤️❤️❤️❤️
2026-06-28 22:10:30
3
ሠለም ለሀገሬ :
እልልልልልል አለሀሚዲሊ
2026-06-28 22:12:40
2
Aቾ ነኝ لاتحزن ان الله معنا❤ :
አልሃምዱሊላህ 😥🥰🥰
2026-06-28 21:53:52
0
reem konjo :
አልሀምዱሊላህ🥰🥰🥰
2026-06-28 22:17:22
1
Zd ወሎየዋ :
አልሀምዱሊላሀህ❤️❤️
2026-06-28 22:13:53
1
Halima 🇸🇦🇪🇹🇵🇸 :
ማሻአላህ🥰🥰🥰
2026-06-28 21:38:23
1
Queen 👸 :
alhemdulila elllllllllllllllll🥰🥰🥰🥰❤️❤️
2026-06-28 23:09:46
0
ለመኖር መፈተን ለማለፍ መታገስ :
elllllllllllllllllllllllllll🥰🥰🥰🥰
2026-06-28 22:47:04
0
Munit💜 :
አለህምዱሊላ
2026-06-28 21:33:31
2
melat wolde :
እልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተመስግን አምላካችን እልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏
2026-06-28 21:52:42
1
ኩን ፈየኩን :
አልሀመዱሊላህ
2026-06-28 23:53:09
0
ወሎየዋ💚💛❤️ :
አላሀምዱልላህ፡እልልልልልልልልል
2026-06-28 23:57:50
0
ሀድሪና የሸገራ :
አልሀምድላ ኡፍ🥰
2026-06-28 23:53:44
0
hani :
እልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🤲
2026-06-28 23:55:56
0
Hîwî :
A.lilah
2026-06-28 22:19:04
0
To see more videos from user @sililsh, please go to the Tikwm
homepage.