@explodenewss: @rafael_cabral4 @lukinhacantor #mjmusiccy #forro #cetadoidofestival #show #musica

EXPLODE NEWS
EXPLODE NEWS
Open In TikTok:
Region: BR
Monday 29 June 2026 00:26:52 GMT
692
50
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @explodenewss, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ፍቅር ይሻለኛል 🤌🙂‍↔️ ብቃቷን ስላረጋገጠችበት ተሰጥኦዋ ዛሬ ብዙ አልልም። ይልቅ ብዙ ስላልተነገሩት አስገራሚ እና የአይበገሬነት ታሪኳ እንጂ! የዛሬዋ ተመስጋኝ ባለታሪካችን ለቁጥር የሚታክቱ አልበሞች ባለቤት አንጋፋዋ የዜማ እና ግጥም ደራሲ፣  ተወዛዋዥ፣ የሙዚቃ መሳሪያ ተጫዋች፣ ዲዛይነር እና ድምፃዊ አንጋፋዋ የአሸናፊነት ምሳሌዋ ንግስቷ አስቴር አወቀ🙌👸 ✨ውድ ቤተሰቦቼ የተወለደችው በቀድሞው አጠራር  ጎንደር ክፍለ ሀገር ደብረታቦር  አውራጃ ደራ ወረዳ ልዩ ስሟ  ሀሙሲት በምትባል አነስተኛ መንደር ነው ።በቤተሰቦቿ የሥራ ዝውውር ምክንያትለአጭር ጊዜ  አሰላ ከዛም  አዲስ አበባ ኖራለች። በትምህርቷ በጣም ጎበዝ ከሚባሉት ተማሪዎች ተርታ የምትመደብ ተማሪ  ነበረች። በ1956 ዓም የወሰደችው የ6ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና  (ሚኒስትሪ) ውጤቷ ከታች ባካተትኩት ማስረጃ መሰረት ጉብዝናዋን  ማረጋገጥ ያስችላል  ።ለሙዚቃ በነበራት ከፍተኛ ፍቅርና ፍላጎት ድምፃዊ ለመሆንወደ ፖሊስ ኦርኬስትራ  በመሄድ  ያደረገችው የመጀመሪያ  ሙከራ > ሸበሌ >> አይቤክስ >> ውብሸት ፍስሀ ጥላዬ ገብሬ ደረጀ መኮነን ቴዎድሮስ ምትኩ ቴዎድሮስ መኮነን አለምሰገድ ከበደ አበጋዝ ክብረወርቅ ሼዌታ ያሬድ ተፈራ ኤልያስ መልካ ሙልጌታ አባተ ሄኖክ ነጋሽ 📌በ አሳታሚነት ------------------- አሊ አብደላ የታንጎ ሙዚቃቤት ባለቤት ተሾመ ፀጋዬ የኤሌክትራ ሙዚቃ ቤት ባለቤት የሚያስመሰግን ትልቅ ድርሻ አላቸው ። ባለድንቅ ተሰጥኦዋ እና እንደ ህፃን ልጅ የቅን ልብ ባለቤቷ አስቴር አወቀ 📌የተዋጣላት የዜማ ደራሲ የግጥም ደራሲ (ስኳር ከተሰኘው የሙዚቃ አልበሟ ጀምሮ ባሉት አልበሞቿ የተካተቱት አብዛኞቹ ግጥሞች ብዙ ባይስማሙኝም) *የሙዚቃ መሳሪያ ተጫዋች እና በቅንብር የምትሳተፍ *ኑሮዋን በአሜሪካን ሀገር ካደረገች ጀምሮ ደግሞ የተዋጣላት ዲዛይነር በመሆን ለረጅም አመት የሀገሯን ባሀል በማስተዋወቅ መድረክ ላይ የምታደርጋቸው ውብ የባህል ልብሶች በራሷ ዲዛይን የተደረጉ ናቸው ።በነገራችን ላይ ሟቹ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ገና ስልጣን ላይ ሳይወጡ ወደ አሜሪካ ባቀኑበት አንድ አጋጣሚ ዘና ለማለት አስቴር ትዘፍንበት ወደ ነበረው እና 18ኛው መንገድ ላይ በሚገኘው አስመራ ምግቤት አንድ ምሽት አሳልፈው እንደ ነበር ሰምቻለሁ። በወቅቱ ሟቹን ጠቅላይ ሚኒስትር ወደ አስመራ ምግብ ቤት ይዘዋቸው የሄዱት ደግሞ አቶ ያሬድ ጥበቡና እና ኘሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ ነበሩ አሉ። ጋሽ ያሬድ ሊያርመኝ ይችላል ። አለም ላይ ብርቱ የሚባሉ የጥበብ ሰዎች አሉ። ከነዚያ መካከል አስቴር አወቀ አንዷ ናት ።ለሙያ ስትፈጠር እንደ አስቴር አወቀ ግማሽ ክፍለ ዘመን በብቃት ህዝብን አስተሳስረህ በፍቅር ትገዛለህ" እድሜ እና ጤና ለንግስቷ 🙌🙏 🗣️ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡 Musictube #fyp #አስቴርአወቀ #ፍቅርይሻለኛል #musictube369 #ethiopianmusic " width="135" height="240">
ፍቅር ይሻለኛል 🤌🙂‍↔️ ብቃቷን ስላረጋገጠችበት ተሰጥኦዋ ዛሬ ብዙ አልልም። ይልቅ ብዙ ስላልተነገሩት አስገራሚ እና የአይበገሬነት ታሪኳ እንጂ! የዛሬዋ ተመስጋኝ ባለታሪካችን ለቁጥር የሚታክቱ አልበሞች ባለቤት አንጋፋዋ የዜማ እና ግጥም ደራሲ፣ ተወዛዋዥ፣ የሙዚቃ መሳሪያ ተጫዋች፣ ዲዛይነር እና ድምፃዊ አንጋፋዋ የአሸናፊነት ምሳሌዋ ንግስቷ አስቴር አወቀ🙌👸 ✨ውድ ቤተሰቦቼ የተወለደችው በቀድሞው አጠራር ጎንደር ክፍለ ሀገር ደብረታቦር አውራጃ ደራ ወረዳ ልዩ ስሟ ሀሙሲት በምትባል አነስተኛ መንደር ነው ።በቤተሰቦቿ የሥራ ዝውውር ምክንያትለአጭር ጊዜ አሰላ ከዛም አዲስ አበባ ኖራለች። በትምህርቷ በጣም ጎበዝ ከሚባሉት ተማሪዎች ተርታ የምትመደብ ተማሪ ነበረች። በ1956 ዓም የወሰደችው የ6ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና (ሚኒስትሪ) ውጤቷ ከታች ባካተትኩት ማስረጃ መሰረት ጉብዝናዋን ማረጋገጥ ያስችላል ።ለሙዚቃ በነበራት ከፍተኛ ፍቅርና ፍላጎት ድምፃዊ ለመሆንወደ ፖሊስ ኦርኬስትራ በመሄድ ያደረገችው የመጀመሪያ ሙከራ " ድምፃዊ መሆን አትችይም" በሚል መራር ውሳኔ ተደመደመ። እንደማስተዛዘኛ ግን በተወዛዋዠነት እድሏን እንድትሞክር ተፈቅዶላት ፖሊስ ኦርኬስትራን ለ7ወር በተወዛዋዥነት በነፃ በማገልገል ኪነጥበብን ተቀላቀለች። ከ7ወር ግልጋሎት በኋላም በነፃ ዝውውር ወደ አንጋፋው የሀገር ፍቅር ቲያትርቤት በመዘዋወር ከ1965 እስከ 1967 ዓ_ም በተወዛዋዠነት ማገልገሏን በእጄላይ የሚገኘው ታሪካዊ የፎቶግራፍ ማስረጃ (ከታች )ያረጋግጣል ።በዚህ እልህ አስጨራሽና ተስፋ አስቆራጭ ሂደት ሙያዋን የጀመረችው አይበገሬዋ ድምፃዊት የመጀመሪያ የሙዚቃ ሸክላዋን በተመለከተ አሳታሚው የታንጎ ሙዚቃ ቤት ባለቤት ባንድ ወቅት እንዲህ በሚል ምስክርነታቸውን ሰጥተዋል " አስቴርን በሸክላ ለማስቀረፅ ስመርጣት ድምጿአይሰማም ከሚል ስጋት " ይቅርብህ " ያሉኝ ሰዎች ብዙ ነበሩ ። እኔ ግን ቁ1 ስራዋን በድፍረት አሳትሜ አወጣሁት፡ ያው እንደተፈራውም ተቀባይነቱ ቀዝቃዛ ነበረ ። ሰዎችን ስጠይቃቸውም "ድምጿ ጥሩ ነው ምን እንደምትል ግን አይሰማም "ይሉኝ ነበር ። እናም አስቴርም በወቅቱ " በቃ እኔ ሙዚቃ አይሆንልኝም" ብላ ተስፋ ቆረጠች ። እኔ ግን እሷ ትልቅ ቦታ የምትደርስ ድምፃዊ እንደምትሆን እርግጠኛ ስለሆንኩኝ እልህ ውስጥ ገብቼ አስቴርንም አበረታትቼ ፣ የድርሰት ማጥኛ ቤት አዘጋጅቼ ፤ ውብሸት ፍሰሀን ጨምሬ ረጅም ጊዜ በፈጀ ጥናት በባህል መሳሪያዎች የታጀበ ስራቸውን አሳትሜ ሳወጣው ተቀባይነቱ ዳር ከዳር ከመሆኑም በላይ ያኔ ያልተደመጠው የመጀመሪያ ስራዋ ሁሉ እንደገና እንደ አዲስ ይፈለግና ይሰማ ጀመር ።ሀገሩ ሁሉ አስቴር ይል ጀመር።" ኘሮዲውሰር አሊ አብደላ የታንጎ ሙዚቃ ቤት ባለቤት በዚህ መልኩ የአይበገሬነት ጉዞዋን የጀመረችው አስቴር አወቀ ግማሽ ክፍለን ዘመን በሚጠጋው የሙዚቃ ዘመኗ አንድ የሸክላ ሙዚቃን እና 25 የሙዚቃ ካሴቶችን በግሏ እንዲሁም _አንድ የሙዚቃ ካሴት ከድምፃዊ ውብሸት ፍስሀ ጋር በጋራ _ከድምፃዊ አለማየሁ እሸቴ ጋር" መች እንዲህ "የተሰኘ አንድ ዜማ በቅብብል _"እንኖራለን ገና "በሚል በኤች አይ ቪ ዙሪያ የተሰራ የጋራ አልበም _ለሚሊንየም የተጫወተችው ነጠላ ዜማ _የኛ ከተባሉ የሙዚቃ ቡድኖች ጋር በጋራ አንድ ዜማ ተጫውታለች። ከአስቴር አወቀ የረጅም አመት ጥረት ና ውጤት ጀርባ ድርሻ ካላቸው መካከል 📌በዜማ ና ግጥም ድርሰት ------------------------------- 1_ ተስፋዬ ለሜሳ 2_የሀምሳለቃ ሲሳይ ገሠሠ 3_አበበ መለሰ 4_ይልማ ገ/አብ 5_ዓለም ፀሐይ ወዳጆ 6_የመቶአለቃ ግርማ ሞገስ 7_ያየህይራድ አላምረው 8_ጥላዬ ገብሬ 9_ታምራት አበበ 10_ጌታቸው የሻው 11_አክሊሉ ስዩም 12_ሶስና ታደሰ 13 _ሙልጌታ አባተ 14 _መሰለ ጌታሁን 15_ሄኖክ ነጋሽ 📌በሙዚቃ እጀባና ቅንብር ____ ኮንትኔታል የሙዚቃ ባንድ ሆቴል ዴያፍሪክ >> ሸበሌ >> አይቤክስ >> ውብሸት ፍስሀ ጥላዬ ገብሬ ደረጀ መኮነን ቴዎድሮስ ምትኩ ቴዎድሮስ መኮነን አለምሰገድ ከበደ አበጋዝ ክብረወርቅ ሼዌታ ያሬድ ተፈራ ኤልያስ መልካ ሙልጌታ አባተ ሄኖክ ነጋሽ 📌በ አሳታሚነት ------------------- አሊ አብደላ የታንጎ ሙዚቃቤት ባለቤት ተሾመ ፀጋዬ የኤሌክትራ ሙዚቃ ቤት ባለቤት የሚያስመሰግን ትልቅ ድርሻ አላቸው ። ባለድንቅ ተሰጥኦዋ እና እንደ ህፃን ልጅ የቅን ልብ ባለቤቷ አስቴር አወቀ 📌የተዋጣላት የዜማ ደራሲ የግጥም ደራሲ (ስኳር ከተሰኘው የሙዚቃ አልበሟ ጀምሮ ባሉት አልበሞቿ የተካተቱት አብዛኞቹ ግጥሞች ብዙ ባይስማሙኝም) *የሙዚቃ መሳሪያ ተጫዋች እና በቅንብር የምትሳተፍ *ኑሮዋን በአሜሪካን ሀገር ካደረገች ጀምሮ ደግሞ የተዋጣላት ዲዛይነር በመሆን ለረጅም አመት የሀገሯን ባሀል በማስተዋወቅ መድረክ ላይ የምታደርጋቸው ውብ የባህል ልብሶች በራሷ ዲዛይን የተደረጉ ናቸው ።በነገራችን ላይ ሟቹ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ገና ስልጣን ላይ ሳይወጡ ወደ አሜሪካ ባቀኑበት አንድ አጋጣሚ ዘና ለማለት አስቴር ትዘፍንበት ወደ ነበረው እና 18ኛው መንገድ ላይ በሚገኘው አስመራ ምግቤት አንድ ምሽት አሳልፈው እንደ ነበር ሰምቻለሁ። በወቅቱ ሟቹን ጠቅላይ ሚኒስትር ወደ አስመራ ምግብ ቤት ይዘዋቸው የሄዱት ደግሞ አቶ ያሬድ ጥበቡና እና ኘሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ ነበሩ አሉ። ጋሽ ያሬድ ሊያርመኝ ይችላል ። አለም ላይ ብርቱ የሚባሉ የጥበብ ሰዎች አሉ። ከነዚያ መካከል አስቴር አወቀ አንዷ ናት ።ለሙያ ስትፈጠር እንደ አስቴር አወቀ ግማሽ ክፍለ ዘመን በብቃት ህዝብን አስተሳስረህ በፍቅር ትገዛለህ" እድሜ እና ጤና ለንግስቷ 🙌🙏 🗣️ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡 Musictube #fyp #አስቴርአወቀ #ፍቅርይሻለኛል #musictube369 #ethiopianmusic

About