@tesf886: #creatorsearchinsight

@ተስፋሁን
@ተስፋሁን
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 29 June 2026 11:07:21 GMT
194288
6748
230
1075

Music

Download

Comments

macammadyasin421
Muhammedyasin421 :
good journalist
2026-07-13 17:31:46
0
user8407373374000
getachewtagele22@ይቅር በለለይ ኣምላከ :
exactly questions
2026-07-12 21:44:32
0
biruktessema4
BTT :
100% the journalist is correct 💯
2026-07-13 20:16:09
0
fikaduroba
Fikadu Roba :
gaztegna.,,,,,
2026-07-12 21:01:04
0
keoolli
keol Abdi :
wood Best
2026-07-13 20:32:34
0
user672009701765
gebi :
That is the point
2026-07-12 15:52:20
1
melketsadik5
Melketsadik :
ይህ ሰውየ እኮ ብረት አንግቦ የኖረ ሀገር ሲበጠብጥ የነበረ አሁን ደግሞ ትምህርት እየገደለ የትምህርት ጀኖሳይደር ነው
2026-07-11 20:12:43
18
user6762263876001
ethiopia :
ጀግናዉ ብሬ በርታ ወቀሳ የማህይም ኩረጃ ብቻ ነዉ የቀረዉ የለፋ ያገኛል
2026-07-13 10:45:56
1
user8057816988802
ያልፋል ያልፋል :
ብርሀኑ ነጋ ጫካ የነበረ ቢናገር ምን ይገርማል
2026-07-12 17:39:59
2
user993134413784
lyu :
ተባረክ ጋዜጠኛው ትክክል ነህ
2026-07-11 08:29:50
27
no498462
no :
ውድ ጋዜጠኛ ብርሃኑ ነጋ ማለት ሀገር አፍራሽ ህዝብና መንግስትን ለማጣላት የትምህርት ፖሊሲን ካፓ ሽፋን አድርጎ የመጣ ሰው ነው። መንግስት መንቃት አለበት። ይህ ሰውዬ እኮ ያለዘራውን ልሰብስብ የሚል ሰው ነው። መጀመሪያ ተማሪዎችን መሠረታዌ እውት ይዘው እንዲመጡ ማድረግ ነው ወይ ጫፎ ላይ ሲደርሱ እንደ ጆንያ መቋጠር የሚቀለው? ሲጀመር የትምህርት ጥራት ሚጀመረው ከሙምህራን ነው። እየራበው ከሚያስተምር መምህራን ምንድን ነው ምትጠብቀው? መጀመሪያ ለመምህራን የተሻለ ደመዎዝ መክፈል። በሰመር ኮርስ እነሱን ማብቃት። ከዚያ ከኬጂ ጀምሮ ልጆች መሰረት ይዘው እንዲመጡ ማድረግና ማብቃት ነው መሠረታዌ ለውጥ ሊያመጣ የሚችለው። ይህ በሌለበት ይህ ሰውዬ ትውልድን እየተበቀለ ያለ ሰው ነው። እኪ አንድ ቀን ስለ መምህራን ደመዎዝና ምቾት አውርቶ ያቃል?
2026-07-13 17:27:05
0
ayansa.hirkoo
Ayansa Hirkoo :
ብርሃኑ ነጋ የተማረ ሰዉ አይደለም ምክንያቱም የሚናገረዉም የሚሰራዉም ደካማ ነዉ ምላስ ቢቻ በድሮ በሬ ማን የ12ኛ ክፍል ማትርክ ወስዶ ማለፍያ ካገኘ እግዚት ፈተና መስጠት ለምን አስፈለገ ።
2026-07-13 06:32:02
3
user4686159398151
tibebu tek :
ምናባህ ነው ምትል ትፈተናለህ ደደብ ለሀገር ትልቅ ባለውለታ ነው ክብር ስጠው
2026-07-12 01:38:23
0
sewnegnw
በአምላኬ :
በሀገሪቱ ያሉትን መምህራን በሙሉ መቀየር ነዉ መፍትሄዉ ምን ትላላችሁ?
2026-07-11 18:26:23
0
kokah2116
kokah :
አባይ ግድብ መገደብ የለበትም ያለሰው አንዴት በሚንስተርነት አገር እንዲመራ ተደረገ?
2026-07-11 20:21:20
0
user3314463009785
fikir ashenafi :
ይሄ ፈርሳም ከሃዲ ብርሃኑ ነጋ አንድ ጣባ ክትፎና ጠጅ ከሰጠኸው ሚስቶቹንም ይክዳል።
2026-07-01 12:04:00
6
user6161510749877
buza :
ጋዜጠኛው ያልበስል ድንች ነው
2026-07-02 09:51:09
2
haider.jabir43
hayu :
ቀፎ ብርሀኑ
2026-07-11 19:23:03
1
sani.suralah
Sani Suralah :
ትኪኪል
2026-07-01 20:10:03
0
getenete5
ማስተር ህንዱ የሚዛኑ :
እራሱ ቢፈተን አያልፍም አገርን ገደለ
2026-07-11 11:49:40
4
dagne0515
Dagne :
የነጋ ቦንገር ልጅ
2026-07-11 14:46:51
0
animut.kassa
Animut Kassa :
ባንዳው አቶ ብርሃኑ
2026-07-12 04:25:39
1
abrhamgirma865
AB Z great :
ሰውየው እራሱ አሜሪካ ሀገር ዘበኛ ሆኜ ነው የተማርኩት አለኮ አሁን ትውልዱነወ መበቀል ላይ ናቸው
2026-07-11 05:26:43
2
habeshea1
@123 :
ተማሪ ሳታበቃ 12 መጣል የትምህረት ጥራት አያመጣም
2026-07-10 19:35:39
1
sintayew1223
Aychew :
እውነት ነው ተባረክልኝ ንገርልኝ እማ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-11 20:44:08
1
To see more videos from user @tesf886, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About