@fkare_tbeb: #የዳዊትመዝሙር #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #የዳዊትገቢር #viral #fyp መዝሙር ፳፱ አአኩተከ እግዚኦ እስመ ተወከፍከኒ ወስላተ ጸላኢ ኢረሰይከ። እግዚኦ ጸራሕኩ ኀቤከ ወተሣሃልከኒ። ወአድኃንከኒ እምእለ ይወርዱ ውስተ ግብ። ዘምሩ ለእግዚአብሔር ጻድቃኑ፡ ወግነዩ ለዝክረ ቅድሳቱ። እስመ መቅሠፍት እመዓቱ ወሐይው እምፈቃዱ። በምሴት ይደምፅ ብካይ ወበጽባሕ ፍስሐ። አንሰ እቤ በተድላየ ኢትሀወክ ለዓለም። እግዚኦ በሥምረትከ ሀባ ኃይለ ለሕይወትየ። ሜጥከ ገጸከ ወኮንኩ ድንጉፀ። ኃቤከ እግዚኦ ጸራሕኩ ኀበ አምላኪየ እስእል። ምንተ ያሰልጥ ደምየ እመ ወረድኩ ውስ ሙስና። መሬትኑ የአምነከ ወይነግር ጽድቀከ። ሰምዐ እግዚአብሔር ወተሣሃለኒ። ወኮነኒ እግዚአብሔር ረዳእየ። ሜጥከ ላህየ ወአሽተፍሣሕከኒ። ሠጠጥከ ሠቅየ ወኃሤተ አቅነትከኒ። ከመ እዘምር ለከ ክብርየ ወኢይደንግፅ ። እግዚኦ አምላኪየ እግኒ ለከ ለዓለም።

ፍካሬ ጥበብ
ፍካሬ ጥበብ
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 29 June 2026 11:23:29 GMT
305460
22116
163
3700

Music

Download

Comments

furnturdesign0
f͟u͟r͟n͟i͟t͟u͟r͟ D͟e͟s͟i͟g͟n͟ :
በአማርኛ አቤቱ ተቀብለኸኛልና ጠላቶቼንም ደስ አላሰኘህብኝምና ከፍ ከፍ አደርግሃለሁ የሚለው ነው
2026-06-29 20:36:16
106
user87787529155560
Dawit Getnet :
ገቢሩ ይሔ ብቻ አይደለም ዘመኑን ወሩን አመቱን መጥቀስ ያሥፈልጋል ንፁሕ መሆንም ያሥፈልጋል ነጭ እጣን መታጠንም ያሥፈልጋል ለምን ገቢሩን አሟልታችሁ አትናገሩም???? ደግሞ ሕልመ ዮሴፍ ነው ወደ ምስራቅ ተዙሮ የሚደገም
2026-06-30 05:02:29
200
user3539455510262
user21087839111 :
መዝሙር 29
2026-06-29 17:48:16
17
user2074390430043
Az :
ስር ማሽ ቅመል በጣሽ ኖት አንዴ page ወስጥ ስገባ ስለ ቅጠል ነው ምያወሩት ለማንኛውም በ መዝሙረ ዳዊት ደግምት አንደሚሰራ አናውቃለን የ እግዚአብሔርን ስም እየቀየራችሁ ደብተራን አግዚአብሔር ይገስፀው መምህር ተስፋዬ አበራ yt በዙ አስተምሮናል
2026-06-30 08:09:31
10
eldana959
A quiet believer :
እሺ በአማረኛውም ይቻላል አደል?
2026-06-30 12:57:53
5
zekariyas.assaye
Yabsera የዘኪ :
መዝሙረ ዳዊት ምግብ በልቶ ማንበብ(መድገም )ይቻላል እንዴ
2026-07-02 12:13:25
4
tigest1243
God bless you 🙏 :
እኔ ብቻ ነኝ ግራ የሚገባኝ ስለመዝሙረዳዊት ሲነገር እኔ 29 ሳነበዉ እንደዚህ አይልም የሰኞ መዝሙረ ዳዊት ነዉ ያለዉ ይለያያል እንዴ መፀሀፋ
2026-07-01 16:20:50
3
bezademisse100
bezademisse100 :
ቅጠል በጣሺ ደብተራ በጣም አጠላለሁ መዝሙረ ዳዊት ከብዙ ነገረ አድኖኛል ምስክር ነኝ
2026-07-02 09:57:19
3
user2045621251812
user2045621251812 :
ሴት ልጅ መውለድ ምንድነው
2026-06-30 18:16:36
5
signorta.mat
signorta.mat :
በህልም ሳይሆን በኖርማል ጫማ በተደጋጋሚ ሲደራረብ ምንድነው
2026-07-01 06:57:51
1
fkare_tbeb
ፍካሬ ጥበብ :
መዝሙር ፳፱ አአኩተከ እግዚኦ እስመ ተወከፍከኒ ወስላተ ጸላኢ ኢረሰይከ። እግዚኦ ጸራሕኩ ኀቤከ ወተሣሃልከኒ። ወአድኃንከኒ እምእለ ይወርዱ ውስተ ግብ። ዘምሩ ለእግዚአብሔር ጻድቃኑ፡ ወግነዩ ለዝክረ ቅድሳቱ። እስመ መቅሠፍት እመዓቱ ወሐይው እምፈቃዱ። በምሴት ይደምፅ ብካይ ወበጽባሕ ፍስሐ። አንሰ እቤ በተድላየ ኢትሀወክ ለዓለም። እግዚኦ በሥምረትከ ሀባ ኃይለ ለሕይወትየ። ሜጥከ ገጸከ ወኮንኩ ድንጉፀ። ኃቤከ እግዚኦ ጸራሕኩ ኀበ አምላኪየ እስእል። ምንተ ያሰልጥ ደምየ እመ ወረድኩ ውስ ሙስና። መሬትኑ የአምነከ ወይነግር ጽድቀከ። ሰምዐ እግዚአብሔር ወተሣሃለኒ። ወኮነኒ እግዚአብሔር ረዳእየ። ሜጥከ ላህየ ወአሽተፍሣሕከኒ። ሠጠጥከ ሠቅየ ወኃሤተ አቅነትከኒ። ከመ እዘምር ለከ ክብርየ ወኢይደንግፅ ። እግዚኦ አምላኪየ እግኒ ለከ ለዓለም።
2026-07-02 05:37:31
19
yenewub95
yenewub :
በህልም ፀናፅል ምንድነው? 🥰
2026-07-02 05:10:00
1
heni3019
Henok :
ለማወቅ ሳይሆን ለመርሣት ምን ላርግ
2026-07-01 13:04:52
6
birkinesh.ymariym
Birkinesh ymariym :
Ena meseginalen wdimachn
2026-07-03 10:46:43
0
fikirtetegene
fikir Tegene :
እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን
2026-07-01 09:55:52
2
east41459
👑 East ሀበሻ 🇪🇹 :
በህልሜ ተማሪወች ሲፈተኑ እኔና ጓደኛዬ ሳር ላይ እንከባለላለን ከዛ ስንገባ 29 ጥያቄ ላይ ደርሰው corection ይጠይቃሉ ንገሩኝ ፍቹን በማርያም ተፈታኝ ነኝ ማትሪክ
2026-07-01 22:00:36
0
myko.myko3
Myko Myko :
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ።
2026-07-02 21:00:51
0
eggnnl
seni :
በህልም መኪና መንዳት ምንድነው በናታችሁ እንዳታልፉኝ ሁሌ ነው ማልመው
2026-07-13 22:26:14
1
user9428578180028
ጊዜ ለኩሉ :
እናመሠግናለን
2026-06-30 06:42:14
0
edit7mark
edit7mark :
sertusl
2026-07-01 09:47:12
0
zekinew1
kala :
ቆይ ልጠይቆት ህልም ተቃራኒ ነው ሚባለው ነገር እውነት ነው ? አሁን ይሄን ነገር ሞክሬ መልካም ነገር ባይ መጥፍ ነው ሚገጥመኝ ?
2026-07-01 14:55:18
0
aman46805
#Aman :
🥰🥰 አመሠግናለሁ
2026-07-01 04:57:27
0
aklilu1219
aklilu :
ግሩም ነው 🙏
2026-06-30 18:23:20
0
aman46805
#Aman :
አመሠግናለሁ።
2026-07-01 04:53:13
0
.70156015
ኦርጅናል ጋል 70እንደርታ :
እናመሰግናለን
2026-06-30 12:15:42
1
To see more videos from user @fkare_tbeb, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About