@dmindwarehouse: የኤክሴል Sheet ፕሪንት ለማድረግ ስትሞክሩ ዳታው በጣም አንሶ፣ ለማንበብ እስኪያቸግር ድረስ በገጹ ጥግ ላይ ብቻ ሁኖ ካስቸገራችሁ ይህንን ዘዴ ተጠቀሙ የኤክሴል ፕሪንት ችግር ሰለቻችሁ? ዳታችሁ በገጹ ጥግ ላይ ብቻ ተሸሽጎ ለማንበብ አስቸግሯችኋል? ብዙዎቻችን በኤክሴል ላይ የሰራነውን መረጃ ፕሪንት ለማድረግ ስንሞክር፣ ዳታው በጣም አንሶ እና ወደ አንድ ጥግ ተገፍቶ የማንበብ ችግር ያጋጥመናል። በዚህ አጭር ቪዲዮ፣ ሙሉ ገጹን በአግባቡ ተጠቅመን፣ መረጃችንን በግልጽ እና በባለሙያ ደረጃ (Professional) አቀራረብ እንዴት ማስተካከል እንደምንችል ደረጃ በደረጃ እናያለን! #የኤክሴልሺትፕሪንትማስተካከያ #ኤክሴልፕሪንትሲደረግማነስ #ExcelsheetprintfittoonepageAmharic #እንዴትኤክሴልፕሪንትእናደርጋለን #የኤክሴልሰንጠረዥፕሪንትማስተካከል #ኤክሴልበአማርኛ #ExcelinAmharic #Excelprintingtricks #የኤክሴልቪዲዮቱቶሪያል #ExcelTips #ExcelAmharic #ExcelPrinting #TechTutorial #OfficeTricks #DmindWarehouse #TechEthio #HabeshaTech #የቴክኖሎጂመረጃ #ComputerTricksAmharic #ExcelPrintingTips #ExcelFitToPage #ኤክሴልፕሪንት #ExcelFormatting #የኤክሴልትሪክስ #ExcelTipsየአማርኛ #የኮምፒውተርጠቃሚእውቀት #ExcelAmharic #የቢሮስራ #የኤክሴልትምህርት #ኤክሴልበአማርኛ #ኤክሴልፕሪንት #የኮምፒውተርየእውቀት #የቢሮስራ #ቴክኖሎጂ #ExcelTutorial #ExcelPrinting #ExcelHacks #OfficeTips #TechAmharic

ዳንኤል አለማየሁ
ዳንኤል አለማየሁ
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 29 June 2026 16:02:56 GMT
268860
9475
43
3007

Music

Download

Comments

user58322135866278
እሚጠብቀኝ አይተኛም አያንቀላፋም :
ዳውሎድ እንድሆን አድረግው
2026-07-31 13:26:31
1
melese2164
melese@21 :
ሰላም. exell ላይ ቁጥር /Fayda / እጻፍኩ እያለ መጨረሻ ላይ save ስለው በራሱ ጊዜ መጨረሻ digit ዜሮ እያደረገ እምቢ አለ ። መፍትሔው ምንድን ነው ?
2026-08-17 08:34:46
0
etsegenet.million
Etsegenet Million :
tank you
2026-07-02 16:02:02
0
yohannesjohn
Yoሐንስ :
ሰርቶልኛል ግን ዳውሎድ ክፈተው
2026-08-09 16:35:33
0
ashe21322
Ashe :
thanks
2026-06-30 17:41:10
1
harmekoo38
@Harmekoo :
Thank you
2026-06-30 03:38:57
0
ghaweriamezgebe
ghaweria :
how can we made many pages at the same page number or the same break
2026-07-17 15:52:32
0
abu08666
abu :
2026-07-03 21:58:48
0
soressa12
Qabsoof Baane Wadaajo :
ok
2026-08-05 23:50:52
0
user6198000044755
user6198000044755 :
thanks
2026-07-01 17:50:27
0
m1u2l3u
user2510003051145 muller :
ለማስፋትስ
2026-07-18 15:17:11
0
winner1231233
kifget the winner :
Thank you My dear.
2026-07-02 11:25:18
0
ariangigi
Arian gigi :
thank you
2026-06-30 09:35:06
0
ta04492
ዚገም ጄራ :
thaku
2026-06-30 19:51:15
0
eamanda97
Zienawi28 :
thanks
2026-06-29 17:27:39
0
tefera107
têfêøñê. :
thanks🥰
2026-06-29 21:16:37
0
birhanu9716
Birhanu :
በሞባይል ላይ ይሰራል?
2026-06-30 13:59:23
0
abemak88
Abebe Mekonen :
የብዙዎች ችግር ነበር ተፈትቷል🥰👍
2026-07-06 12:21:00
0
temesgen7428
Teme Boss28 :
Excel ላይ እንደት tabel ውስጥ እናስገባ ደሞዝ ፕርንት ለማድርግ
2026-07-05 08:53:08
0
mamti289
Mamti :
ms office ከየት ማውረድ እችላለሁ? ከget into pc ላይ አውርጄው ከተወሰኑ ግዜያት በኋላ መጠቀም አልችልም ኮድ አስገባ ይለኛል ወይ ስታክ ያደርጋል ፕሊስ መላ። Thanks
2026-06-30 16:12:04
0
atsinafu516
user@Atsiegunbo56 :
voso serte asayen
2026-06-30 14:02:00
0
user6685341744846
user6685341744846 :
ጥሩ አስተማሪ ነዉ
2026-06-30 07:59:03
0
To see more videos from user @dmindwarehouse, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About