@userfacheya: የማፌድ ልጆች ገባ ገባ በሉ እስቲ🫶 ዛሬም የተለመደው የክልል ከተሞችን ታሪክ እና ውበት የሚነገርበት የተከታታዩ የግጥሙ ቻሌንጅ እነሆ ቀጥሏል። ዛሬ በጉራጌ መስመር ያለችውን የማፌድን ወረዳ ተፈጥሮና ባህል የመሳሰሉትን በግጥም የምናደንቅበት እና የሚነገርበት ታሪካዊ ግጥም ነው። መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ🙏 Share your favorite Poetic lines #MafedWereda #GurageCulture #HabeshaTikTok #EThioPoetry #የሸገርገጣሚው
ፋችያው🤞ዝርያ ሸችገር👑
Region: ET
Monday 29 June 2026 17:00:05 GMT
Music
Download
Comments
ልጅ አድናን🧲🎙 :
ኧረ ብሮ ኧገዜ ስንቴ ጠየኩህ🙏🙏🙏
2026-06-30 04:47:16
9
Asefa(አሴ ጃክ )ራሱ የእናቱ ልጅ :
ማፌዳዉያን
2026-06-30 04:50:32
6
@bilal ab ☪️ :
bro terhogne please✌
2026-06-30 11:24:37
2
IB DIGITAL ADVERT :
በ ዌራ ይሰራልን pls
2026-06-30 04:03:02
9
ሚኪያስ ከዛ ከማፌድ :
እናመስግን አለን ❤️❤️
2026-06-29 17:55:12
6
ወርቅነህ ባመንጋ (ቁስቲይዋ) ወሄነት የገጉ። :
ልክነህ
2026-06-29 19:39:33
4
ሳክስ ብቻ :
የት ነዉ ግን
2026-06-30 09:43:51
1
AYUB🥋🏋️♀️ :
በዛው ጉንችሬ ማዞሪያ ወዬበይና አባቢ🙌🤝
2026-06-29 18:59:59
5
ፋችያው🤞ዝርያ ሸችገር👑 :
copy link 🙏
የቻላችሁትን ያህል ምርጦቼ🥰🙏
2026-06-29 17:05:30
9
BINI kawa :
wow ማፌድ የፍቅር ሀገር 🥰🥰🥰🥰
2026-06-30 06:06:43
5
ኩን ፈየ ኩን :
እሸኩራ በግረመገድህ ጎረቤት ናት🥰🥰🥰
2026-06-30 14:32:37
2
Enadle Abiyot :
የት ነህ ለዚ እዉነታህ 🥰🥰🔥🔥
2026-06-30 17:14:25
2
hanan🍫🍫😍የማፌድ ቅምጥል :
my mafed❤️❤️❤️
2026-06-30 13:20:37
1
እማኛ በዱአሽ እናቴ በፆሎትሽ :
ሌራ ላይ ይሰራልኝ ወንድም ጥላ እንዳታልፈኝ ❤️❤️❤️❤️
2026-06-29 17:22:05
1
redu :
በትክክል ምንም አልተሳሳትክም🥰🥰🥰🥰
2026-06-30 15:11:16
2
🤺ዶoርጉ💰meme🤫 :
አጉራ
2026-06-30 22:07:45
1
sumeya :
👌👌👌👌👌
2026-06-30 10:20:35
1
Muaze :
ኧረ አውድ ስንወድህ
2026-06-30 09:56:27
2
ማፌድ :
እናመሰግናለን 🥰🥰🥰
2026-06-30 05:26:30
3
Aduገነት🌴 :
ማፌድ ቃያንራ 🥰🥰
2026-06-29 19:47:48
4
FAYA boy :
እናመሰግናለን ብሮ
2026-06-29 19:31:02
3
fuad gold :
ዋዉዉዉዉ
2026-06-29 19:13:52
2
አጋዝ ነጃ (የ ኢክራም ወንድም)❤️🥋 :
ብርዝና ዋናውን ረስተሻል ኧገዜ 💪❤️
2026-06-30 04:57:08
3
Yesima :
እናመሰግናለን ብሮ
2026-06-29 19:24:09
2
To see more videos from user @userfacheya, please go to the Tikwm
homepage.