@reju216: @Brex Habeshawi የውስጤን አወራክ🥹

reju
reju
Open In TikTok:
Region: AE
Monday 29 June 2026 17:29:45 GMT
79019
4732
518
1120

Music

Download

Comments

misir0745
ምስር አለማቀፍ 1982 :
ድፍን 10 አመት በስደት ግን ወፍ የለም ብቻ ተመስገን ነዉ💔😢😢
2026-06-29 18:37:14
177
abd97198
One Dey Je :
የማንለወጠዉ ብተሰብን እንደሀብታም ስለምናኖር መሰለኝ🥺
2026-06-30 05:20:08
69
karamel___7
𝙺𝙰𝚁𝙰𝙼𝙴𝙻 ♡🇶🇦♡ :
Alhamdulilah for everything that’s enough
2026-06-30 09:12:37
0
user2196188510328
ዘ ሰሜናውያን :
እኔ በስደት 13 አመት ግንእኮ ምንም የለኝ
2026-06-30 02:54:51
32
user8606128413852
ቆጆዋ ሴት🧕 :
ተዉ በናታችሁ አታማሩ ባንስየሰዉእጂ አናይም አልሀምዱሊላ🥰
2026-06-29 21:53:50
45
neimaawol7
Oumi ⚡️⚡️⚡️❤️💖 :
ምንም ለዉጥ የለም የምናስበው ሌላ የሚሆነው ሌላ ሆኖብኛል 🥺🥺🥺🥺💔
2026-06-29 17:41:18
23
rabiahussen90
💫Rabia📿🕌☝💫 :
ወላሂ ድፍን 11 አመቴ ግን ወፍ የለም
2026-06-30 06:04:01
12
monalama519
muna Lama :
ትግል ብቻ 🥺🥺🥺🥺🥺
2026-06-29 17:35:45
36
z702501
Z :
14ዓመት ከ3ወር በስደት የማስበው ሌላ የሚሆነው ሌላ አሁንም እዛወወ😁🙏
2026-06-29 23:43:17
12
user0551643636
ነፂ ነኝ ጉራጌዋ💚💛❤ :
ዋና ጤና ነው እግዚአብሔር ይመስገን ነገም ያልፋል🥰🥰🥰
2026-06-30 08:02:18
6
serketadees
serketadees የወሎ የአምባሰል የተክልዬልጅ :
😭😭😭😭😭😁😁😁😁😁ቁምነገር ሲያወራ አለቅሳለሁ ሲስቅ እስቃለሁ እያነቡ እስክስታ እንደሚሉት እውነቱን ነው እኮ እኔ 16 አመት ሆነኝ ስደት ላይ ግን .....😭😭😭
2026-06-30 05:16:52
8
aregashe.gabre
aregashe gebre የዩቲ ፋሜሊ :
እስቲ ተወን ብሬክስ🥺🥺🥺🥺
2026-06-29 17:55:37
10
lidu_habesha4
ኩራቴ ኢትዮጵያዊነቴ🇪🇹 :
💔😭ብዙ ማለት ፈልጌ ነበር ግን ተውኩት
2026-06-29 22:52:49
6
fafiy560
ፋፊ ነኝ የሜጢዋ 😘❤️🕋 :
ግን ጓደኛ አለኝ አላሀምዱሊላህ
2026-06-29 19:31:29
10
keya3034
KEYA 💜💜 :
ረጁየ ወላህ ስደክመኝ ለአላህ ትቻወላው እሱ ያላው ይሁን
2026-06-29 17:34:00
7
ana.bint.shume
Ana Bint Shume :
Ewnateken naw wandema lewte yelam egha la sew naw menenoraw becha selam yadergen endzew wanaw tena naw 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-06-30 10:18:28
0
enunegni
seni ❤️ :
that's our question
2026-06-30 04:39:19
0
todina4
todina♍️ :
Ye hulum hemame nw 😔
2026-06-30 04:20:38
0
user7196352067102
እናቴ☕️☕️😍❤🍹 :
ምንም ወፍ የለም አባቴ 🥺🥺🥺ደከመን ብቻ🥺🥺🥺አልሃምዱሊላህ
2026-06-30 10:39:35
1
tina.tina512
It’s me @tina🌸🎀 :
ምንም መሮኛል እግዚአብሔር ይርዳኝ🥺
2026-06-30 09:28:36
1
21kadija62
netsi የራያዋ ቀበጥ :
እኔ አለሁ 8 አመት ሁኖኛን ግን ምንም ነገር የለኝም ደከመኝ አሁንስ
2026-06-30 06:36:32
2
absdefgh67
Titi 💅💃💃💃🦋🦋 :
ተመስገን 5 አመቴ ቤት ብቻ አለኝ
2026-06-30 06:44:48
0
fikr.kibret
ፍቅር የፃርቃኔ ማርያም ልጅ :
እግዚአብሔር ይመሰገን በሉ አታማሩ የባሰ አለ 🤗🤗
2026-06-30 09:11:43
4
selam3905
selam🐝🐝🐝🐝 :
ምን ይሻለናል እሽ
2026-06-30 04:22:04
0
12..maybeoneday
امينا🦋🕋 :
አልሀምዱሊላህ ብዙ ነገር አስተምሮኛል በአስተሳሰብ ተለውጫለሁ በትንሹም ድኔን እያወኩ ነው ለእናቴ ቤት ሰራሁ አልሀምዱሊላህ ተለውጫለሁ ከዚህ በላይም ቢኢዝኒላህ እለወጣለሁ🙏🙏🙏🙏
2026-06-30 13:09:20
1
To see more videos from user @reju216, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About