@niser4545: Mobily/ሞባይሌ ሽሪሃ በሜሴጅ ቤት አልመጅን ካላችሁ በመደዋወያ ወይም ደግሞ በ*1100# እንዴት እንደምትመጂኑ አሳያችሁ አለሁ። ቪዲዮውን Like 👍 Repost Sher 👈 እንዲሁም Copy -Link በማድረግ እንጀምር። #creatorsearchinsights

ንስር አማራ💚💛❤️🦅🕊️🦅‼️
ንስር አማራ💚💛❤️🦅🕊️🦅‼️
Open In TikTok:
Region: SA
Monday 29 June 2026 19:52:07 GMT
24176
491
36
106

Music

Download

Comments

user4881757467570
user4881757467570 :
mobile 20 riyal ethiopia mejan asayegn
2026-06-30 11:20:28
1
hamadah.47
እግዚያብሄር ፍቅር ነው :
እረ በናትህ እኔ የ60 ብር ነበር የምጠቀመው አሁን ግን የኢትዮጺያ ለመመጀን ፈልጌ ካርድ ስሞላ በራሱ አውቆ እየቆረጠብኝ ነው ማስቆሚያውን ንገረኝ በማሪያም
2026-07-15 11:51:55
0
ashu.ashu556
Ashu Ashu :
የሞባይል ሸሪህ የኢትዮ በ105ርያል የ3ወር1500ደቂቃ ስት ስት ነው
2026-07-25 17:32:31
0
al.barakah424
ዜድ ነኝየአላህባርያ :
አረበነትህማቆረጫውን ንገረኝ እኔእራሡእየመጀነአስቸገረኝ
2026-07-24 18:11:06
0
ks.ks242
አብዲ :
plz wedem sewa card lemikortbn🥰🥰
2026-07-03 22:24:31
0
r534278
ቅድስት ነኝ የአርሴማ ልጅ 🙏 :
በፈጠረህ በናትህ እኔ በራሱ እየመጀነ አስቸገረኝ ማስቆሚያ ንገረኝ🙏🙏😭😭😭
2026-07-14 22:22:11
0
myswit04
ፀይሙ አባቱን መሳይ🌷🍋🍻 :
ማቋረጫውሳ የመጀነውን 440 1100 የመጀነው
2026-07-05 22:18:28
0
tamir.best
T♥️ ነኝ♥️ ወሎ ♥️ የዋ ♥️ :
ኧረ በአላህ እኔም ተቸግሬ አለሁ እየቆረጠብኝ መላካለህ
2026-07-15 17:12:48
0
m.h79611
አላህዬ መጨረሻዬን አሣምርልኘ :
የኔወሠደብኘ ብሬን😭
2026-07-01 20:12:29
0
.f86640
ን🐝ቧ🦋🅕&🅐🦋 :
የመቸነው ወድሜ🥰
2026-06-30 03:53:20
0
a299763
A ነኝ ታዛቢዋ🤔 :
4428👈አድርጌው አልሰራም አለኝ
2026-07-01 11:06:20
0
user10126839572530
Alhamdulillah :
ወድሜ በመስመር ስልክ ሰው ጋር ደውዬ እያወራሁ ሌላ ሁለተኛ ሰው ጋር ደውዬ እዴት ነው ለ ሶስት ማውራየምችለው እቢ አለኝ 🥲አሳየኝ
2026-06-29 19:56:02
0
user8184048495511
@ :
በራሱ የሚወስዱ
2026-06-30 03:58:13
0
use713177
𝓶𝓪𝓶𝓮🇹🇷 :
የኔ ስገባ አረበኛሆነብኝምንላርግ
2026-07-09 18:53:47
0
one.lovetg44
T .💝 :
እኔ ባርበኛ እየመጣ ሜሴጁ አስቸገርኝ
2026-07-13 20:55:57
0
tiza967
ወፌ🦜አምሃrዊት💚💛❤️ :
የኢትዩ መጃን አለውደ ይሄ
2026-07-06 09:51:39
0
.______817
⚫️ጥቅሿ● ራያ🌾🌽 :
ብር እሚቀርጥብነ ስ ሜቋረጫ እንዳለዉ🥰🥰
2026-06-29 23:13:36
0
tegest521
21 እናቴ 🐝🦋 :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-29 21:36:24
0
tegest521
21 እናቴ 🐝🦋 :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-02 17:10:43
0
To see more videos from user @niser4545, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About