@1_honest_creator: Can't believe other people aren't using these induction speakers like this #inductionspeaker #homespeaker #outdoorspeaker #wirelessspeaker

1_honest_creator
1_honest_creator
Open In TikTok:
Region: US
Tuesday 30 June 2026 03:44:11 GMT
2812
30
1
0

Music

Download

Comments

1_motivated_dad
1_Motivated_Dad :
This go have u thinking u in a concert 🔊
2026-06-30 04:40:22
0
To see more videos from user @1_honest_creator, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

*የሰኞ ሀዲያ*እንደወረደ ነቢ ዘይኔን የፈለገ ሽይኽ ሚስባህ ሙሀመድ የጌታው ሽይኽ ሚስባህ የሩህ ልጅ ናቸው።።የሽይኽ ሚስባህ እናት እናታችን ኑሪት አህመድ ጌታው ሸህ ሚስባህን ለልጅ ዱአ እንድታደርጉልኝ እፈልጋለሁ ስትላቸው ለሰባት ልጅ ዱዓ አድርጌልሻለሁ ስድስቱ ወንድ አንዷ ሴት ናቸው የመጀመሪያውን ልጅ በኔ ስም ጥሪው ብለው የሁላቸውንም ስም አወጡላቸው ።የተናገሩት ሁሉ ሆነ።ታላቁ አሊምና የዳና ሙአዚን የነበሩት ሽይኽ ሸይኽ አህመድ ኡላኡላ (አሏህ ይማራቸው፣ይዘንላቸው)ሲቀሩ ስድስታቸውም በሀያት አሉ ።አሏህ በአፊያ ሁሉንም ያቆይልን። ታዲያ የመጀመሪያው ልጅ ሽይኽ ሚስባህ ሙሀመድ ተባለ።ሽይኽ ሚስባህ ሙሀመድ የሩህ ልጅ ሆነው ተወልደዋልና ሀድራ ማንጎራጎርን ወርስዋል፣ መሀባው ተጋብቶባቸዋል።እንኯን *ልጄንእተካለሁ እኔንኯ ብሞት *ያሏቸውን ልጃቸውን አራተኛው ዳንይን ቀርቶ የሩህ ልጆቻቸውን ባክኑልኝ ስለእኔ ያሏቸው ነው የሚመስለው።የሩህ ልጅ የሆኑት ሸይኽ ሚስባህ ሙሀመድ የአባታቸውን* ነቢ ዘይኔ*ሀድራ ሲያንጎራጉሩ መስማት ውስጣችን የመዲናን ናፍቆት እንዲጨምር ያደርገዋል።አሏህ በአፊያ ያቆይልን  ። ለዛሬ ተጋበዙልኝ መልካም ሶለዋት።  ዳና

About