Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@arsema61921: #በምንኩስና ሕይወት ቀዳሚዋ የኮብቲክ ቤተክርስቲያን ነች።እናቶች በአባቶች ገዳም ሥር ሆነው ተዳድረው አያውቁም የሁለቱም ተጠሪነታቸው ለሊቀ ጳጳሱ ወይም ለቅዱስ ፓትርያርኩ ብቻ ነው። በኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የተዘባረቀ ምነናዊ ኑሮ ግን ይገርማል!#copylink #Ethiopian Nun's life!
ተጓዡ ሚድያ
Open In TikTok:
Region: IL
Tuesday 30 June 2026 04:15:18 GMT
56616
1756
192
299
Music
Download
No Watermark .mp4 (
16.16MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
7.31MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
ወሬ ነጋሪ :
እረ በ እመባቴ ተውን ሀፅያት አታብዙብን
2026-06-30 07:12:52
17
libera ♎️ :
ከሁሉ በፊት አይቅርታ scroll በማደርግበት ጊዜ ይሄ video መጣልኝ እስከመጨረሻም በፅሞና አየሁት አደመጥኩት አዋቂ ሆኜሳይን የተሰማኝን አንድ ነገር ለመግለፅ ወደ comment ስገባ በcommentላይ ብዙ የምልልስ ፅሁፎችን አየው የመጀመርያው ነገር እንደ አንድ መንፈሳዊ ሰው በሀይኖት ውስጥ የሚፈጠር ዶግማዊ ወይም ቀኖናዊ ስህተቶችን ለመፍታት በኛ አቅም የሚፈታ ባይሆን እንኳን በእምነት ስርአታችን ለተፈጠረው ስህተት ለመወያየትና ለመጠየቅ እንዲሁም ቅሬታ ለማንሳት tiktokላይ መሆን ነበረበት ወይ ?ስለተፈጠረው ነገር መፀለይ አልፎም ፀልዩ ብሎ ማበረተታታት ተሽሎ ሳለ እንደዚ video እና በcomment ሰጣገባ ውስጥ መሆን ነበረቦት ወይ አስከትሎም ቅር ያለኝ ነገር በንግግሮት ላይ "እናቶችን ነፃ ለማውጣት" ያሉት ሲሆን ከዚ በፊት የገዳሙ እናቶች በባርነት ነበሩ ወይ መነነኩሴዋ ከምንድነው ነፃ ያወጣቻቸው ? ሲቀጥል በድፍን የዋልድባ ገዳም ውስጥ የሴት ገዳም የለም አልተመሰረተም በእግዚአብሔር ፍቃድ ሊመሰረት ቢታሰብ ወይም ቢመሰረት በዋልድባ ገዳም ያሉ አባቶች ሳይሰሙ ሳያዩ ፍቃድ ሳይሰጥ ?እንዴት አስበውት ነው እመማሆይ እርሶም ያለመረጃ ይሄን ጉዳይ የተናገሩት እንደ ማሳሰቢያ መናገር የምፈልገው በሀይማኖታችን የሚገጥመንን ተግዳሮት እና ስህተቶች ነገሩን በሚዲያ ለጥጦና አንጠልጥሎ ከማራገብ ሰከን ብሎ በፀሎት ረገብ ብሎደሞ በውይይትና በምክክር መፍታቱ የተሻለ ነገር ነው ።በሁሉም ዘንድ ያለ ክፍተት ስለሆነ አልፈርድም!!!
2026-06-30 16:08:17
3
Adile madigzela :
I think u r a politician spy 🕵️♀️👀 🤔 coz I don't understand tyaqewochun almelesum gin zendro orthodox yemetabat kewstim ke wechim dabo aregachuwat enaqalen mtlu any how alamnkotom sorry
2026-06-30 07:39:11
0
ፍኖተ :
አንችን መሰል በቆብና በቀሚስ የተደበቁ የከተማ አወደልዳዮችን ስርአት ማስያዝ የአባቶች ሀላፊነት ነዋ። ለመሆኑ አንችን መሰል አንዳንድ አካላት ሰለምንኩስና ያላቸው አረዳድ ከየት መጣ? ለመሆኑ እነሙሐይ የሚሰበስቡት ገንዝብ ለማን ነው?መኖሪያቸውስ የት ነው? ቤተሰብ መመስረት ለምን አልፈለጉም? እማ ፋርማሲስት ከእንስሳት ጋር ልዩነታችን የአጥንት ነውን?
2026-06-30 11:40:45
7
. :
በእግዚአብሔር ለምን በውስጥ አትፈቱትም ለካ የኛ ብቻ ሀጢያት አደለም ይህን ሁሉ መከራ ያመጣብን😏😏በማርያም በውስጥ ፍቱት
2026-06-30 08:49:28
6
Zera Dawit :
ገዳሙን ለእኛ ብቻ ማለት ነው
2026-06-30 07:20:17
6
መስፍን ዘነገደ አዳምኤል :
ፍትሐ መንፈሳዊ አንቀጽ 10 (ስለ መነኮሳትና ገዳማት)፦ "መነኮሳት ሁሉ ከሰው ተለይተው በገዳም ይኑሩ፤ ያለ በቂ ምክንያትና ያለ አበምኔቱ (የገዳሙ አስተዳዳሪ) ፈቃድ ወደ ከተማ አይግቡ። ወደ ከተማ የሚመላለስና በዓለማዊ ሥራ የሚጠመድ መነኩሴ ቢኖር ሥርዓቱን አፍርሷልና ይገሠጽ፤ ካልተመለሰም ከምንኩስናው ይለይ።" የቀደሙት(ኒቅያ)ቀኖና:- "መነኮሳት በየገዳማቸው ጸጥ ብለው ሊቀመጡ፣ ሊጦሙና ሊጸልዩ ይገባቸዋል እንጂ ከገዳማቸው ወጥተው በከተማ በመዞር በቤተ ክርስቲያን ወይም በዓለማዊ ነገር ላይ ሁከት ሊፈጥሩ አይገባም።" ማር ይስሐቅ (አንቀጽ 4 እና 22)፦ "ልጄ ሆይ! ከአንደበቱ ክፉ ነገር ለሚወጣውና ለሚከራከርህ ሰው ምላሽ አትስጥ። ከመከራከርና ራስን ትክክል አድርጎ ከመከላከል ሽሽ። መነኩሴ ማለት በዝምታና በጸሎት ተወስኖ ራሱን የበደለኛ በደለኛ አድርጎ የሚቆጥር ነው እንጂ ከሰዎች ጋር የሚከራከር አይደለም።" አረጋዊ መንፈሳዊ (አንቀጽ 15)፦ "ከዓለም ክርክርና ጩኸት ሳይርቁ እግዚአብሔርን ማየት አይቻልም። አንደበቱን የማይገታ፣ ከሰዎች ጋር በነገር የሚመላለስ መነኩሴ ልቡ በዓለማዊ አሳብ የተሞላ ነው፤ ምንኩስናውም ስም ብቻ ነው።" ምን ያክል የስርዓት ጥሰት እያደረጉ እንደሆነ ይመልከቱ እማሆይ እባኮትን በባዕቶት ይሁኑ፣ስርዓተ ቤተክርስቲያን አያፍርሱ!
2026-06-30 08:21:47
7
ድጓ ዘቅዱስ ያሬድ :
እኔ እምለው ማነው ገዳምን የወንዶች ብቻ ያደረገው ሁሌም የማይመቸኝ ነገር እሴቶችን ዝቅ ማድረግ ለሴቶች ያልተፈቀደ ቦታ እየተባለ የሚነገር መነኩሴ ተብየውስ ለምን እሴቷን ያንቋሽሻል እሱስ ክርስቶስ ነው ያመነኮሰው ወይስ መልአክ መጥቶ ያመነኮሰው አይ ምንኩስና ከሀሜት ያልነጻ አስመሳይ ሁላ
2026-06-30 08:01:09
8
alif :
አንቺም አጭበርባሪ ነሽ ቀንሽን ጠብቂ ሌባ
2026-06-30 07:33:52
8
@ ክብረ ሞገስ :
ሳይንስ ምን ይሰራልሻል😂😂😂😂😂😂😂
2026-06-30 08:07:02
6
Surafel Geteye :
መገደሟ እኮ ነው ጥፋቱ የታሪክ ምርዘት እየፈጸመች ነው ስለዚህ ከዚህ ትቆጠብ ነው የተባለው...ወደየት ወሰድሽው ነገርየውን?
2026-06-30 09:21:33
1
meaza :
እናንተ የሴት መሎክሴ በየሚዲያው ምን ያልከሰክሳችኋል ለጌታ የተገዛ ድብቅ ብሎ ፀሎት ያረጋል ከኛ እኩል ቲክቶክ ከፍታችሁ ፎሎ ትለቅማላችሁ ይቅር ይበላችሁ
2026-06-30 09:40:04
2
Berteniwes Mekonen🌱🎸🌿 :
አንች አንድ ጀግና ኦርቶዳክስ ሰው እንዲጠፍሽ እናረጋለን እመኝኝ
2026-06-30 10:35:52
0
http://sharevideo1.com/v/Vl9nM :
ምንድነው የሚቀባጥሩ አሟሐይ አይሳሳቱ የሌለ ታሪክ እውነት ለማስመሰል አይሞከሩ ሐቁን ተረድተናል ሴትየዋ መለኩሴ አይደለችም የጳጳስ ውሽማ ነች እሸቱም የጳጳሱ ጀሌ ነው
2026-06-30 07:24:08
1
yemhret amlak❤❤❤❤❤ :
እማሆይ ልክኖት ግን ግልጽ እንዲሆን የሴት ገዳም አለ የለም የሚለውን እንዲነግሩን
2026-06-30 10:09:41
0
Roman Ayele :
gedamawi kehonishi arifeshi gedamishi gibi ....min tiseriyaleshi ezih tilk talk lay e....silalem kirikir ...min ewuket yasifeligal
2026-06-30 08:59:38
0
ጀነራል ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ :
ምልኩስና ኣልሰጠናትም እያሉ ነውእኮ እና ኣባቶች እርሶ ኖት ያመነኮሷቸው እናቴ
2026-06-30 05:31:51
0
Didi :
What do you do in tiktok???
2026-06-30 17:18:19
0
migizem :
kegedamu abotoch belay awkalew alu aberew new ende miserut? yegedamu hig yikeber yetibit nigigir aygebam.
2026-06-30 07:21:58
0
robera aba macaa :
ምርጥ አገላለፅ ይመስላል..?
2026-06-30 07:17:11
1
Roman Ayele :
beka erefi ...enatu ...minkusina afi yelewum dida new ...siriatu eshi .... egna yanchi sayinis anifeligim ...demo pharimacy yetignawun tenkara anatomy new yemiyasitemirim ...kebatari
2026-06-30 09:01:07
1
ሚስጥረ :
ይቅርታ አድርጉልኝ እንጂ የርሶን ምልኩስና እራሱ እኔ ብዙ አላምንም ቆብ አውልቀው ስሽቀነጠሩ ነው ማየወት ቆብ እንኮአን ሚለብሱ ሚዲያ ላይ ነው የመነኩሴ ወግ የለወትም ማውቅወት ባካል ነው
2026-06-30 07:32:51
0
Segel Abrha :
ፋርማሲስት የሚባል ባለሙያ እንጂ ትምህርት የለም። ፋርማሲ እና ፋርማሲስት ይለያያል። የትኛውን ነው ያጠናሽው?
2026-06-30 07:57:39
2
muk :
አርሶስ መልኩሰዋል አይ አባ
2026-06-30 07:39:32
1
Abukiry :
ፊትሽን በቅባት አውዝተሽ እንደው አንች መነኩሴ ነሽ በመጀመሪያ?
2026-06-30 06:22:45
4
To see more videos from user @arsema61921, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
المكان الرايق و الجميل 😋♥️@Sora Cafe #fyp #explore #لمني_في_محجر_عيونك #بدون_موسيقى #الشعب_الصيني_ماله_حل😂😂
#LIVEIncentive Program #LIVEFEST2026 ##LIVEIncentive Program #LIVEFEST2026 #MakeLIVECount #PaidPartnership#LIVEIncentive Program #LIVEFEST2026 #MakeLIVECount #PaidPartnership #PaidPartnership
#manhwa #manhwareccomendation #Edit
#halloween #spookyseason #spookygoose #shirt
🙏🙏 #الحرم_المكي #مكة #القران_الكريم #quran #الحمدلله_دائماً_وابداً
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy