@akethioai: (50%ቅናሽ link in bio.)አራቱን ታዋቂ የኤአይ (AI) ወኪሎች ጠየቅናቸው፦ 🔄 ቻት-ጂፒቲ እና ግሮክ፡ ለመሰረታዊ ደህንነት እና ኔትወርክ ድራይቨሮች መጀመሪያ 'Windows Update' ማድረግ። 🔌 ክሎድ፡ ለኮምፒውተሩ ዋና ክፍሎች አስተማማኝ ግንኙነት መጀመሪያ 'Motherboard Chipset Drivers' መጫን። 🚀 ጀሚናይ፡ ወዲያውኑ ምርታማነትን ለመጨመር 'Microsoft PowerToys' መጫን። የማን ምርጫ ይበልጥ ትክክል ይመስላችኋል? 👇 #የኮምፒውተር #akethioai #የቴክኖሎጂ #ChatGPT #Claude

AKEthioAI
AKEthioAI
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 30 June 2026 04:31:00 GMT
2971
169
3
13

Music

Download

Comments

nati12gabre
Nati man :
Window update Ssd H.d የሚያበላሽ update አለ በተለይ 11 እስቲ አስረዳን ብሮ🙏🙏
2026-07-02 13:31:35
1
frill425
frill :
cloud ai answer is more better
2026-07-03 13:42:40
0
tameratw
Tam :
የቱን አደረክ ታዲያ ?
2026-06-30 06:31:55
1
To see more videos from user @akethioai, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About