@prosperity_party_pp: 👉ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂን እውን ለማድረግ በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዘርፍ የሀገር ውስጥ የቴክኖሎጂ ፈጠራዎችን የማበረታታትና የማስፋፋት ስራ በስፋት ተሰርቷል። 🎯በዚህም እንደ መሶብ ዲጂታል አፕሊኬሽን ያሉ የኢ-ኮሜርስ መድረኮች እንዲስፋፉ ከመደረጉ በላይ፣ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ እና የሲስተም አውቶሜሽን ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም ሰፊ ስራዎች ተከናውነዋል። 🌗 በተለይም የኤስ.ኤም.ኤስ ማስተላለፊያዎችን እና የቴሌግራም ቦቶችን ከዳታቤዝ ጋር በማስተሳሰር የንግድ እና የአገልግሎት ዘርፉን ፈጣን፣ ዘመናዊ እና ተደራሽ የማድረግ ስራዎች ለዘርፉ እድገት ትልቅ እምርታ ሆነው ተመዝግበዋል። #ዐብይ_አህመድ

Prosperity Party
Prosperity Party
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 30 June 2026 06:40:28 GMT
1419
197
6
19

Music

Download

Comments

tiktok_king0509
TIKTOK_KING :
Abichu MyKING
2026-06-30 15:35:44
2
asterzergaw
asterzergaw :
Abichuu koo 💐💐💐💐💐💐🌸🌸🌸🌸💐💐💐💐💐💯💯💯💯👌👌💪💪💪💪💪💪💪💪🙏👍🏻
2026-06-30 21:16:28
0
abdi_jundii
Abdi jundíí :
follow me maati badhaadhina
2026-06-30 06:49:39
0
sofimalt5
Sofoniyas_Dawit :
future Ethiopia build in ai❤
2026-06-30 16:14:14
1
user1953815920760abdisa
Abdisa :
🥰🥰🥰
2026-06-30 14:44:42
1
negassinegassi5
Negasi Tadesse :
👑👑👑
2026-07-14 12:28:57
0
To see more videos from user @prosperity_party_pp, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About