@carement_fashion: Carement ኬርመንት ኬርመንት ቅርጫፎች • ቁጥር 1. ኬርመንት በአዲስ አበባ 📍 ሜክሲኮ ደብረወርቅ ህንፃ አንደኛ ፎቅ የሱቅ ቁጥር 124 • ቁጥር 2. ኬርመንት በአዲስ አበባ📍 መገናኛ ቤተልሔም ፕላዛ አጠገብ ጡር ህንፃ ምድር ላይ የሱቅ ቁጥር G10 • ቁጥር 3. ኬርመንት በአዲስ አበባ📍 ገርጂ መብራት ሃይል አደባባይ • ቁጥር 4 ኬርመንት በአዲስ አበባ 📍ጆሞ 1 መብራት ሰአት ህንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ • ቁጥር 5. ኬርመንት በአዲስ አበባ📍ከአደይ አበባ ወደ አዲሱ ሰፈር መንገድ ገባ ብሎ • ቁጥር 6. ኬርመንት በአዲስ አበባ 📍ጎሮ ሆስፒታል ፊት ለፊት • ቁጥር 7 ኬርመንት በአዲስ አበባ 📍 የካ አባዶ, መስቀለኛ G7 • ቁጥር 8 ኬርመንት በአዲስ አበባ 📍ከመሪ የገበያ ማዕከል 100 ሜትር ዝቅ ብሎ • ቁጥር 9📍ኬርመንት በአዲስ አበባ ሰሚት 72፣ ዳሎን ማደያ ዝቅ ብሎ ወደ ፍየል ቤት የሚወስደው መንገድ፣ ምድር ላይ • ቁጥር 10 ኬርመንት በአዲስ አበባ📍አየር ጤና - ከአየር ጤና አደባባይ ወደ ካራ በሚወሰደው መንገድ ንብ ባንክ አጠገብ ከአደባባይዩ 50ሜ •ቁጥር 11 ኬርመንት በአዲስ አበባ📍ቱሉዲምቱ አደባባይ ፊትለፊት ያለው Unity ህንፃ ላይ, አንደኛ ፎቅ, ሱቅ ቁጥር 111 • ቁጥር 12. ኬርመንት በድሬዳዋ 📍መስቀለኛ ዋልጋ ዋል 2ተኛ ፎቅ • ቁጥር 13. ኬርመንት በሀዋሳ 📍አቶቴ ዋርካ ዳሽን ባንክ ጀርባ፣ አሮጌ መናሀሪያ ዋንዛ ባጃጅ ተራ • ቁጥር 14. ኬርመንት በባህርዳር 📍 ከጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ወደ ገበያ የሚወስደው መስመር ላይ በተለምዶ የድሮ ትራፊክ ላይት ተብሎ በሚጠራው አካበባቢ - ከርሲማ ህንፃ 1ኛ ፎቅ • ቁጥር 15. ኬርመንት በ መቀሌ ከተማ 📍 ቀበሌ 16 ከዋናው ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ አለፍ ብሎ በሚገነው ሸባ ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ አጠገብ • ቁጥር 16. ኬርመንት በ ደሴ ከተማ 📍 መናፈሻ አደባባዩን አለፍ ብሎ ከዞን ፊትለፊት አዲሱ ህንፃ ሱቆቻችንን ያገኛሉ • ቁጥር 17. ኪርመንት በጅማ 📍 ፀሃይ አደባባይ ፊትለፊት፣ ቢሊሌ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ፣ ቁጥር 75 • ቁጥር 18. ኬርመንት በ ሃረር 📍 ስላሴ ቤተክርስቲያን ቤታች፣ ሲቲ ሞል 2ኛ ፎቅ ፣ ቁጥር 302 • ቁጥር 19. በአዳማ 📍 የድሮው 04 ቀበሌ ያለው መስታወት ፎቅ 1ኛ ላይ ቁጥር 15 • ቁጥር 20. 📍 በወላይታ ሶዶ አድራሻ፡ ከሊጋባ ትምህርት ቤት ጀርባ ከቁልቢ ምግብ ቤት አጠገብ አለማየሁ ህንፃ ምድር • ቁጥር 21 ኬርመንት 📍በሆሳእና አዲስ ቅርንጫፍ • ቁጥር 22📍 በሸገር ፉሪ ሙዲ ህንፃ 1ኛ ላይ • ቁጥር 23 📍በጋንቤላ አዲስ ቅርንጫፍ .ቁጥር 24 📍ቦሌ አራብሳ ቴሌው ፊት ለፊት ብሎክ 654 1ኛ ፎቅ .ቁጥር 25 📍ቃሊቲ ፋሪድ ህንፃ 1ኛ ፎቅ .ቁጥር 26📍ቱሉ ዲምቱ .ቁጥር 27 📍አርባምንጭ #carement #ኬርመንት #በኢትዮጵያየተመረተ #madeinethiopia #fashionclothes
carement
Region: ET
Tuesday 30 June 2026 06:47:51 GMT
Music
Download
Comments
Belete 30💀 :
ዋው ነው👌👌👌👌👌ያምራል
2026-07-04 00:31:19
0
Christian yemaryam :
ቦሌ የለም?
2026-06-30 07:32:32
0
Abenique :
ሁሉ ነገርሽ ያምራል የኔ ቆንጆ ❤️❤️🤩🥰
2026-07-02 11:49:43
0
To see more videos from user @carement_fashion, please go to the Tikwm
homepage.