@flashreportph: "-15 satisfaction rating. The latest SWS survey shows a clear decline for the President." "The people have spoken. Are you feeling the impact of high inflation too? If you feel this rating is accurate, share this post to show you aren't alone." #SWS #PresidencyPolls #InflationPH #PHNews #TrendingPH

FlashReportPH
FlashReportPH
Open In TikTok:
Region: PH
Tuesday 30 June 2026 07:38:38 GMT
171
4
1
0

Music

Download

Comments

4lmur4n4s
4lmur4n4s :
2026-06-30 22:09:57
0
To see more videos from user @flashreportph, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

‎ባልና ሚስት ናቸው መንፈሳቸውን ለማደስ ሲሉ የእንስሳት ፓርክ ውስጥ ጉብኝት እያካሄዱ ሳለ ዝንጀሮው ከሚስቱ ጋር ሲላፋ ተመለከቱት ።  ይህንን ከስተት በሽቦ ከታጠረው አጥር ራቅ ብላ የምትመለከተው ሚስት ባለቤቷን “ ውዴ ሆይ ! እኝህ ዝንጀሮዎች ምንኛ የሚማርክ የፍቅር ታሪክ ነው ያላቸው ! ” አለችው ። ይህንን ትዕይንት እንደተመለከቱ ብዙም ሳይቆዩ ወደ ቀጣዩ አጥር አመሩ ። ደረቱን ገልብጦ በዝምታ የተቀመጠ አንበሳ ያያሉ ። ‎ ‎የአንበሳው ሚስት ደግሞ ከእርሱ በተወሰነ ርቀት ፈንጠር ብላ ቁጭ ብላለች ። የፀጥታ ድባብ የሰፈነበት አጥር ነበር ።ይህንን ሁኔታ ያስተዋለችው ሚስት ባሏን “ ውዴ ሆይ ! ምንኛ መራራ የሆነ ህይወት ነው እየገፉ ያሉት!” አለችው። ባል ሚስቱን “እስኪ በእጅሽ የያዝሽውን የጁስ መያዣ ባዶ ጠርሙስ ከአንበሳው ሚስት ላይ ወርውሪው እና ባሏ ምን ሊያደርግ እንደሚችል ተመልከቺ ”አላት ጠርሙሱን ወደተባለችው ቦታ ስትወረውረው አንበሳው ከነበረበት ቦታ በመነሳት አጓራ ።  ለሚስቱ ያለውን ፍቅር ለመግለፅ ከጥቃት ሊከላከልላት ተንጎራደደ ። ከለላ ከመሆን ባለፈ መልኩ ሹል ጥርሶቹን በመፈልቀቅ ወደ ሽቦው ተጠጋ ። ፀጉሩን እያርገፈገፈ ያጓራል ። ዘራፍ አለ ። እምቢ ላገሬ ሳይሆን እምቢ ለሚስቴ አለ ።በተመሳሳይ መልኩ አብረው እየተላፉ ወዳሉት ዝንጀሮዎች ክልል መጡ ። ሚስት አሁንም ሌላ ባዶ ጠርሙስ ወደ እነርሱ ወረወረች ። ዝንጀሮው ሚስቱን ትቶ ነፍሴ አውጪኝ ብሎ ፈረጠጠ ። እርሷን ትቶ ከሩቁ ይጮሃል ። ጠርሙሱ ሚስቱን ሳይሆን እርሱን እንዳይመታው ነበር የሰጋው ። የዚህ ሽለላ እምቢ ለሚስቴ ሳይሆን እምቢ ለራሴ ነበር። ‎ ‎ሰዎች በሚያሳዩት ግልብ ፍቅር አትሸንገል ። አደባባይ ላይ አላፊ አግዳሚው የሚመለከታቸው ቅጥ ያጡ ልፊያዎች አሸዋ ላይ ከተገነባ ቤት የጠነከረ መሰረት የላቸውም ። ‎በጥበብና በማስተዋል ዛሬን ለነገ እንኑር 🙏 #creatorsearchinsights

About