@dr_sofonias_ermias: ጠቃሚ መረጃ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Dr Sofonias Ermias
Dr Sofonias Ermias
Open In TikTok:
Region: IT
Tuesday 30 June 2026 08:42:21 GMT
1066167
49378
761
18876

Music

Download

Comments

sofe8774
ሀበሻዊቷ🕌🇪🇹📚🔐✍️ :
ወይኔ እኔኮ እጀ ካይኔ ላይ አይወርድም ደሞ ሣሸው ደሥሢል🥺
2026-06-30 12:20:22
390
mysis308
ŝě𝑚űť𝑖 ➛E💫 :
አላህ ይጠብቀኝጂ እኔ በአራርጂክ ምክንያት ሁሌም ያሳክኛል🥺
2026-06-30 09:31:25
128
merdiyamuhammed0
𝐌𝐄𝐑𝐃𝐈 𝐈𝐌 𝐌𝐔𝐒𝐋𝐈𝐌🦋 :
ግንኮ ይበላኛል🥺
2026-06-30 08:53:13
75
mekdi.mekdi83
hi hi :
እረ አንተ የተለየክ ሠው ነክ ተባረክ እዴሜክ ይረዘም ብቻ 🥰🙏
2026-06-30 12:20:20
20
ahlammohammed254
Ahlam 👸 :
የኔው ደገሞ ነጭ ነገር ወቶብኛል እባክህ መልስልኝ 🥺🥺
2026-06-30 09:12:47
11
tsedi268
tesdi :
ዶክተር በማሪያም በግዚያብሔር በምትወደው እንዳታልፈኚ አይኔ 2 ወር ሆኖኚል ግራ አይኔ ዝም ብሉ ይርገበገባል ምንድነው ወደክምና ልሄድ ወይሥ ይለቀኛል ምን ይሻላል መልሥልኚ
2026-08-02 16:07:09
1
hiwet777
hiwet16 :
ዶግተርየ እባክህ ንገረኝ🙏ከሁለት ኣመት በፊት በከባድ የሆነ ነገር እንደመውጋት ኣረገኝ በከባድ ኣሳከከኝ ጨንቆኝ ስጮህ እዩልኝ ስል የሆነ ወሃ የቋጠረ ነገር ወጣብኝ ኣሁን ግን ይወጋኛል ያመኛል ምን ሊሆን ይችላል
2026-07-29 05:27:29
2
tt_bint_baba7
ጠይሟ 😍ነኝ ❤የጠይሙ አፍቃሪ❤✍️ :
ዶክተር በአላህ እንዳታልፈኝ😭😭😭😭 እናቴ በጣም ታማብኝ አለች ጉልበቷን ሁለቱንም ሀኪቤትም አስገባሃት ለዉጥ የላትም ምን አባቴ እንደማረግ ግራ ገብቶኛል😭😭😭😭😭😭
2026-07-28 22:28:34
0
yetmorke5
ytmork ketma💋 :
አላርጂክ ስላለብኝ አይኔን በጣምነዉ ማሸዉ
2026-06-30 09:44:23
7
jjajshsshs
ማአዛ ❤ :
እናመሰግናለን እባክህ መልስልኝ በቅርቡ ወደሀገር እገባለሁ ኢንሻ አላህ እና ጥርሴን ማስሞላት እፈልጋለሁ እናንተ ጋ አለ
2026-07-27 22:13:35
1
senu.negn4
seni ye abu 🫅👫☦️✅ :
😳ሱስ የሆንብኝ እኔ
2026-08-03 15:58:11
1
user2413157470636
user2413157470636ከበብ የድንግል ልጅ :
አይኔን ይወጋኛል
2026-07-30 23:14:38
0
galoo.galish4
Galoo galish :
please Doctor Maftew midi new
2026-06-30 19:19:21
5
tuba63926
Tuba ^^^^ :
የዋትሳብህን። ቁጥር። ስጠኝ። ፈልጌህነበር
2026-07-30 11:24:26
1
eman86912
musliሟ ☪️🧕🇪🇹☝️ :
😢😢ወይኔ በአላህ ጉዴ 😢
2026-07-29 18:39:27
1
zeynba13
zeynba :
👍👍🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰ልክነሕዶክተርእናመሠግናለን
2026-06-30 21:40:01
1
meske1919
mesi 2121🦅🦅🦅 :
ፈጣሪ ይጠብቀኝ እንጅ እኔማ
2026-07-01 16:47:08
2
user8337254852371
በእምነት :
እሺ እንወድሃለን ትምህርትህ በጣም ጠቅሞኛል ሠላምህ ይብዛልን 🙏
2026-07-01 08:03:11
2
user634597325103
Selamawit Selam :
እኔ በጣም ያሳክከኛል አከዋለሁ😥
2026-06-30 17:14:44
2
buz7577
buza lion :
think 🙏🙏
2026-06-30 09:20:28
1
jqi.u
ganat/wlt/sab/🙏⛪️🌿 :
ዶር ታባርክ,, በጣም ት ቻጋርን እኮ 🥹🥹
2026-07-03 11:58:57
1
minia.g
Minia.G :
thank you so much, Dr
2026-06-30 09:56:19
1
f6667846
༆አዳ⃝ባኛዉ⃠ ነ⃟ኝ 😘꧂ :
አሁን ቭድዮዉን ሠያዉ አሰካከኝ
2026-07-29 11:59:44
1
model.tig
tig ማትዎስ📝✝️ :
🙏❤️አማስግነለሁ
2026-06-30 09:01:31
2
To see more videos from user @dr_sofonias_ermias, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About