Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@santa_tad: ዝነኛው ደራሲ ዴል ካርኔጊ በባቡር ጣቢያ ሲጠብቅ፣ ከፊቱ የነበረው ሰውዬ ያለምንም ጥፋቱ በትኬት ቆራጩ ላይ በቁጣ ሲጮኽና ሲሰድበው ይታዘባል። ተሳዳቢው ጥሎት ሲሄድ ሰራተኛው በድንጋጤና በንዴት እየተንቀጠቀጠ ነበር። ... ተራው የደረሰው ካርኔጊ ግን ሰራተኛውን በትኩረት አይቶ ፈገግ አለውና "የአንተን አይነት ውብና ጥቅጥቅ ያለ ፀጉር ለማሳደግ ምን ማድረግ አለብኝ? የእኔ እየረገፈ አስቸግሮኛል፣ ያንተ ግን በጣም ያምራል!" አለው። ... ሰራተኛው ባልጠበቀው ቅን አድናቆት ደንግጦ ቀና አለ፤ ፊቱም ወዲያው በፈገግታ በራ! ቅድም የነበረው ውጥረትና ቁጣ በአንድ አፍታ በንኖ ጠፋ። ... ስለ ሁኔታው ካርኔጊ ሲናገር "ከዚያ ሰውዬ ላይ የምፈልገው ምንም ጥቅም አልነበረም። ነገር ግን እኔ ምንም ሳልከፍልበት፣ ከራሴ ላይ ምንም ሳይቀነስብኝ፣ ለምን ለተሰበረ ሰው ጥቂት የደስታ ብርሃን አልሰጠውም?" ብዬ ነው ብሏል።... ሰዎች ሁሉ የክብርና የመከበር ርሃብ አለባቸው። ያንን ፍላጎታቸውን ያለምንም ስግብግብነት፣ በቅንነት አርካላቸው። ስድብን በፈገግታ፣ ቁጣን ደግሞ በቅን አድናቆት ማሸነፍ ትልቅ የሕይወት ጥበብ ነው!
Sintu/ የእኔ እይታ.
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 30 June 2026 10:11:52 GMT
12184
905
12
159
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
meysaw kasa :
እናመሠግ ለን
2026-07-03 17:33:56
3
kuba :
asefa.cuba
2026-07-06 19:56:11
1
@TOP ❤😘😍😘😂 :
🤩🤩🤩
2026-07-05 03:33:34
1
Zelalem Marshet :
❤️❤️❤️❤️❤️
2026-07-07 09:36:06
0
robtit :
😍😍😍
2026-06-30 13:09:14
1
Tofe@ቶፊክአ/£ሃኪም :
👍👍👍
2026-07-06 19:55:09
1
res :
👌👌👌
2026-07-05 17:55:20
1
John :
👌👌👌🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
2026-07-05 19:23:49
0
mintesenot :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-05 12:32:51
1
ms olds :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-02 06:55:37
1
Biluyémastewal :
🥰🥰🥰
2026-07-06 16:54:31
1
Man Tum :
😘
2026-07-07 15:02:09
0
To see more videos from user @santa_tad, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
🤍 #katrinajkt48
Don't fix the relationship. Weaponize the vacancy. Machiavelli understood that betrayal is never personal, but a calculated transaction by an opportunistic mind. The professional never wastes emotional energy demanding an explanation from a snake, they quietly restructure the operation, isolate the vector, and let the traitor realize too late they traded a permanent throne for a temporary crumb. Save this before you let another knife catch you by surprise. #machiavelli #theprince #philosophy #darkpsychology #power
ตัวช่วยดูแลช่องปากและฟัน #ยาสีฟัน #kreainnature #ยาสีฟันkreainnature #ของดีบอกต่อ #ของแท้ @แม่ไอซ์ ชอบรีวิว 😊
#tiktoktchadien🇹🇩🇹🇩 #🎼🎹🎧🎵🎸🎤⌨️🎻🎷🎺🥁🎉🎂🎁💪💴🎂🏬 #CapCut #tiktoktchadien🇹🇩🇹🇩 #
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy