@k4k_karo0: 🖤.#foryou #k4k_karo0

﮼کارۆ🕷️،
﮼کارۆ🕷️،
Open In TikTok:
Region: IQ
Tuesday 30 June 2026 17:50:51 GMT
14846
1199
10
118

Music

Download

Comments

roman_m64
Roman⁶⁹⁹ :
ShaZz Buu❤️,
2026-08-17 16:35:10
1
lays_855
🖤لـــەیــس :
چاوەکانیی
2026-08-08 13:48:28
0
haje_aros
﮼حاجی ﮼ئارۆس🧌 :
F1
2026-06-30 17:57:29
1
n0t.lovee13
" ( ²⁰¹⁰ ) " :
Brakam❤️
2026-06-30 17:53:11
0
mahamad.fars7
محمد فارس 🖤🫡 :
یەکەم
2026-06-30 17:52:57
0
kasa09x
𝟕𝟔 :
🖤🖤🖤
2026-06-30 21:07:31
0
rozhay_karem_
Rozh ¥ :
🖤🖤
2026-06-30 19:45:04
0
arooooooooo13
ئارۆ🖤 :
🖤🖤🖤
2026-06-30 17:53:43
0
akar_daratw
𝐚𝐤a_𝐝𝐚𝐫𝐚𝐭𝐰𓆩🇬🇧⃤𓆪 :
🖤🖤🖤
2026-06-30 17:52:25
0
code_aro
خـــــســــتـــــــەام🖤🥀 :
🥰🥰🥰
2026-06-30 21:39:16
0
To see more videos from user @k4k_karo0, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ከእንቅልፍ ስንነቃ አፋችን ለምን መጥፎ ጠረን ይኖረዋል? የአፍ ጠረን (Halitosis) ሁሉንም ሰው የሚያጠቃ የተለመደ ችግር ነው። በዓለም ላይ ማንም ሰው ጠዋት ሲነቃ መልካም የአፍ ጠረን ኖሮት አያውቅም። ለጠዋት የአፍ ጠረን መከሰት የተለያዩ ምክንያቶች አሉ፤ ከእነዚህም መካከል የአፍ ንጽህና ጉድለት፣ ጥሩ እንቅልፍ አለማግኘት፣ የተወሰኑ ምግቦችን መመገብ፣ ኢንፌክሽን፣ ስር የሰደዱ በሽታዎች፣ አንዳንድ መድሃኒቶች፣ አለርጂ እና ማጨስ ይገኙበታል። ትክክለኛውን ምክንያት ለማወቅ የግል ምርመራ ማድረግ ያስፈልጋል። ዋናው ምክንያት ይህ ነው፦ በምንተኛበት ጊዜ አፋችን ስለሚደርቅ የተለመደው የምራቅ ምርት ይቀንሳል። አፋችን ሲደርቅ ደግሞ መጥፎ ጠረን የሚያስከትሉ ባክቴሪያዎች ያለ ምንም ቁጥጥር በብዛት ይራባሉ። የጠዋት የአፍ ጠረናችን በጣም መጥፎ የሚሆነው በዚህ ምክንያት ነው። በእንቅልፍ ልብዎ የሚያንኮራፉ ወይም አፍዎን ከፍተው የሚተኙ ከሆነ፣ ከሌሎች ሰዎች በበለጠ የጠዋት የአፍ ጠረን እንደሚኖርዎት ያስተውላሉ። በሁለቱም መንገድ አፍዎ ይበልጥ የመድረቅ እድሉ ከፍተኛ ሲሆን ይህም ለባክቴሪያዎች ምቹ መራቢያ ይሆናል። የጠዋት የአፍ ጠረን አብዛኛውን ጊዜ ከስር ያለን ሌላ በሽታ አያመለክትም። ነገር ግን በድንገት የጠረኑ መጨመር ካስተዋሉ ወይም ትኩሳት ከጀመረዎት ሀኪምዎን ማማከር አለብዎት። የአፍ ጠረንን እንዴት መቀነስ ይቻላል? የጠዋት የአፍ ጠረን የምራቅ መቀነስና የተወሰኑ ባክቴሪያዎች በጊዜያዊነት መብዛት የሚያስከትሉት ተፈጥሯዊ ውጤት ስለሆነ ሙሉ በሙሉ ማስወገድ ወይም መከላከል አይቻልም። ነገር ግን የጠረኑን ጥንካሬ ለመቀነስና የተሻለ ለማድረግ የሚረዱ እርምጃዎችን መውሰድ ይችላሉ። ውሃ ይጠጡ፦ ከአልጋዎ አጠገብ ውሃ ያስቀምጡ፤ ጠዋት ሲነቁ ወዲያውኑ ትንሽ መጎንጨት ማውራት ሲጀምሩ የሚኖረውን ጠረን ይቀንሳል። የሌሊት የአፍ ንጽህና፦ ማታ ከመተኛትዎ በፊት ጥርስዎን ለሁለት ወይም ለሶስት ደቂቃዎች መቦረሽ፣  ማጽዳት፣ ጥሩ የምላስ መፋቂያ መጠቀም እና አልኮል በሌለው የአፍ መጉመጥመጫ መጉመጥመጥ የባክቴሪያዎችን እድገት በእጅጉ ያዘገያል። እወዳችኋለሁ

About