@marta17566: ኢትዮጵያ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ብቻ በምትመራበት እና መሪዎቿም ሆኑ ህዝቦቿ በዚሁ እምነት በነበሩበት ዘመንም ቢሆን፣ ሌሎች እምነቶች ወደ ሀገሪቱ ሲገቡ በሰላም ተቀብላ ማስተናገዷን አስታውሰዋል። የኢትዮጵያውያን ማህበራዊ ኑሮ የወጣ፣ ህዝብን የሚያናግጥ እና ወደ አላስፈላጊ እልህ የሚያስገባ ፉክክር፣ ሽለላ ወይም ዛቻ እየተሰማ መሆኑን ጠቅሰዋል። እንዲህ አይነቱ የፉክክር እሳት በማህበረሰቡ ውስጥ መጫር ማንንም እንደማይጠቅም እና ሁሉንም እኩል ሊጎዳ እንደሚችል አስገንዝበዋል። እውነተኛ ክርስቲያን በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ ሊደነግጥ ወይም ሊፈራ እንደማይገባው ገልጸዋል። ክርስቲያን ፈሪ የለም" በማለት ክርስትና እና ፍርሃት አብረው እንደማይሄዱ፣ ክርስቲያን ስለ ስጋው ሳይሆን ስለ ነፍሱ እና ከእግዚአብሔር ጋር ስላለው ግንኙነት ብቻ የሚጨነቅ መሆኑን አስረድተዋል። የኢትዮጵያ እምነት ማንንም በግድ "ይህን እመን" ብሎ ያስገደደ ሳይሆን፣ በፍቅር እና በሰላም አብሮ የመኖርን ባህል ያዳበረ መሆኑን ገልጸዋል። ለሀገር እና ለህዝብ የሚጠቅመው በታሪካችን እንደነበረው አብሮ መኖር፣ አብሮ መስራት፣ አብሮ መብላት፣ በፍቅር ማልቀስ እና መደሰት መሆኑን አጽንኦት ሰጥተዋል እያንዳንዱ ሰው የሌላውን እምነት ሳይነካ፣ አንዱ በሌላው ላይ ሳይገፋ እና ሳይጫን የራሱን እምነት አክብሮ መኖር እንዳለበት መክረዋል በግራና በቀኝ ሆነው ግጭት ለመፍጠር የሚሞክሩትን ትቶ ህዝቡ በታሪኩ እንደኖረው እርስ በእርስ ተከባብሮ እና ተደጋግፎ መኖር እንዳለበትና ወደፊትም የሚበጀው ይህ መንገድ ብቻ መሆኑን አስተምረዋል። #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #ሙስሊምች🇪🇹🥀🔐
Marta🦋🇬🇧🇪🇹☦️🕊
Region: SA
Tuesday 30 June 2026 19:09:25 GMT
Music
Download
Comments
ቤቲ ጎደሬዋ :
🥰🥰🥰🥰የኔአባት
2026-07-01 13:46:45
0
Good luck :
2026-07-01 06:47:43
0
ቤተልሄም :
የኔ አባት🥰🥰🥰🥰
2026-07-01 02:49:20
2
@21❣️ :
2026-07-01 03:56:13
0
Kibnesh :
2026-07-01 17:05:43
0
Haymanot Luel :
❤️
2026-07-01 03:56:14
0
ኤልሻዳይ😍😍😍😍😍 :
🙏🙏🙏
2026-07-01 02:40:28
1
Mesfin Ayene :
🥰🥰🥰🥰🥰 ወሳኝ አባት
2026-07-01 14:01:56
1
Getahw Asres :
እድሜ ይስጥልን አባታችን🥰🥰🥰🥰
2026-07-01 04:04:25
2
ኪሮስ ፈረደ :
ትክክል. ♥♥♥♥♥
2026-07-01 02:55:34
2
Belatenaw :
አባታችን 🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-01 02:40:13
1
ትንሹ💪 እልክኝዉ👌😉🐅 :
ትክክክል አባቲችን🙏🙏🙏🙏
2026-07-01 03:44:21
1
Ich bin :
egziabher rejim edme ena tena yeteln
bereketo yedresen Amen 🙏🙏🙏
2026-07-01 06:24:28
0
𝕓.𝑔ጃ.𝖒ው.💯 :
አባታችን በረከትዎ ይደርብን🙏
2026-07-01 09:18:27
0
መሰረት ማሞ :
አንፈራም እግዚአብሔር ከኛጋነው🙏
2026-07-02 14:20:54
0
user1045782515883 Esubalew :
በርከትዎ ይድርሰን አባታችን
2026-07-01 14:50:15
0
Hagertu Aklilu :
2026-07-01 16:02:35
0
bruk :
ትክክልል
2026-07-01 07:33:41
0
Zemen.Amsal(21) :
በተክክል
2026-07-01 06:47:06
0
Banchay :
አባታችን 🙏🙏🙏🙏
2026-07-01 15:10:56
0
user67829885409240 :
ትክክል
2026-07-01 03:40:28
0
wedi keren :
🙏🙏🙏
2026-06-30 19:16:29
0
To see more videos from user @marta17566, please go to the Tikwm
homepage.