@.man2383: የሄድሽበት መንገድ የቱንም ያህል ቢያሳምመኝም የሰጠሽኝ ተስፋ እንደ ንጋት ጤዛ ቢተንም አንቺን በክፋት መፈረጅ አልችልም። ክፉ ነሽ አልልሽም ምክንያቱም በንፁህ ልቤ አፍቅሬሻለሁና። አብረን ያሳለፍናቸው ጣፋጭ ጊዜያት የተካፈልናቸው ህልሞች እና የሳቅናቸው ሳቆች ዛሬ ወደ እምባ ተቀይረው ጉንጬን ቢያርሱትም ቆንጆው ትዝታሽ ግን አሁንም በውስጤ የከበረ ነው። የኔ ባለመሆንሽ ብቻ ወይንም ደግሞ የልቤን ስብራት ስላልተረዳሽው ብቻ አንቺ ላይ ጣቴን መቀሰር አልፈልግም። ፍቅር ማለት የራስን ደስታ መስዋዕት አድርጎ ለሌላው በረከትን መመኘት ከሆነ እኔ ላንቺ ይሄንኑ መርጫለሁ። ምናልባት የኔ መንገድ እና የኔ አለም ላንቺ ጠቦሽ ይሆናል ወይንም የኔ ፍቅር አንቺ ከምትፈልጊው ከፍታ አላደርስ ብሎሽ ይሆናል። ያም ሆነ ይህ ልቤ እየደማም ቢሆን የአንቺን ምርጫ አከብራለሁ። በውስጤ ያለው ጥልቅ ናፍቆት እና ሀዘን እረፍት ቢነሳኝም በሄድሽበት ሁሉ ሰላምሽ እንዲበዛ እመኛለሁ። MAN✍️ #personalthoughts #fyp #📸 #ethiopianmusic #deepthoughts
MAN
Region: ET
Tuesday 30 June 2026 19:46:16 GMT
Music
Download
Comments
E_ፁ_B👸 :
caption.....🥹🤌
2026-07-01 12:14:42
4
𝖆𝖇𝖉𝖚𝖗𝖊.. :
olways pain
2026-07-14 21:19:22
2
Meteru :
My situation
2026-08-19 08:19:48
0
meri ♒️💖💞 :
is that real ግን 🤔😕
2026-08-23 06:07:02
0
lily :
it took me a long time to make this kinda decision 😑😑
2026-07-21 17:57:11
1
goldneh :
waw 🥰🥰🥰
2026-08-22 18:38:25
0
🎮™® :
🥺🥺
2026-07-02 04:38:28
0
Plan B🤫 :
....👌
2026-07-20 11:28:08
0
mymom😘 :
2026-09-09 18:52:36
0
yitbe :
mafker gen kefu new
2026-09-20 21:50:32
0
sara.T🦋 :
aye fikr yesirehen yestike
2026-07-24 13:41:08
0
Silenat :
🥺😭
2026-06-30 21:21:02
1
Melo🌺 :
💞🔥
2026-06-30 21:38:08
1
Hailu :
👌👌👌
2026-07-21 18:16:48
0
nane🙏🙏😊 :
😢😢
2026-08-11 19:35:24
0
Tihun🧚♀️ :
😢
2026-07-14 21:58:15
0
@lij yabets.20 :
🥰🥰
2026-07-15 20:55:30
0
yordiaklilu :
🥺🥺
2026-07-02 05:18:34
0
seni :
😥😥😥😥
2026-07-01 12:28:28
0
@Aryos :
🤔🤔🤔
2026-08-19 02:43:24
0
To see more videos from user @.man2383, please go to the Tikwm
homepage.