@siru_2035: ብሔረ ጽጌ ማርያም ቤተክርስቲያን 🥰 የሰንበት ተማሪዎች ወረብ 👏👏👏 ✨✨✨✨✨✨✨ #ማርያም #ብሔረፅጌማርያም #ethiopianorthodoxtewahedo🇪🇹 #ሰንበት_ትምህርት_ቤት_ለዘላለም_ትኑር #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 @ፍኖተ ብርሃን ዘ ብሔረ ጽጌ @👩Nani👸 👸👸 @✨ብሩክ ዘብሔረ ፅጌ✨ @ማህሌተ ያሬድ😇 @kal negn yetewahido lji @yis@ @ዘ ማርያም @የአብ ስራ @mati @Ermias @Boja ye sarisu @አፓት | AAPAT @ጸጋ ሥላሴ @z. zelalem takele zegola @ዘ-ቂርቆስ @ማኅሌተ-ሰሎሞን @22ሡራፊ ሚዲያ
sirako man
Region: ET
Tuesday 30 June 2026 21:07:31 GMT
Music
Download
Comments
ናሖም :
ምን አይነት ጉረሮ ነው 🥰🔥
2026-07-01 08:05:27
38
Dawit :
ቅዳሴ መምህር ለመሆን አቅሙ አላት ማርያምን ደስይላል ማርያምን 😊
2026-07-01 21:44:27
1
Aangzz✝️ :
is her name mahlet?
2026-07-01 16:12:46
0
ዋይ ዜማ 💚🇨🇦 :
እድግ በይልኝ የኔ ቆንጆ እሕታውን እንዴት አንደምታስገባው አዳምጥ 🤔🤔 ዘይገርም ነው 🙏🙏🙏❤️❤️
2026-07-01 21:29:50
1
ብዕር ሚዲያ :
ድምፅ👏👏👏
2026-07-01 08:26:17
15
@nahu :
wow
2026-07-01 10:12:06
3
Netsi :
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ ያፅናችሁ እውነት እርጊት ያለ ድምፅ ኡፍፍ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘
2026-07-01 12:51:33
5
d/n ashe. tekoka :
mn ayinet dmts new😱😱
2026-07-01 06:31:01
18
m :
ዝማሬ መላእክትን ያሰማችሁ
2026-07-01 13:32:07
2
AB F :
ቀለ ህይወትን ያሠማልን
2026-07-01 09:11:48
2
💍Kalኪዳን🌸 :
እውይይይ ድምፅ 🥰 ንዝረት ❤️🩹
ያገልግሎት ዘመናቹን ይባርክልን ስታምሩ
2026-07-01 13:20:46
4
ሕማማት🙏🙏🙏 :
emebete titebksh🙏🙏
2026-07-01 15:59:20
1
sirako man :
የብሔረ ጽጌ ማርያም ሰንበት ትምህርት ቤት የህፃናትና ማዕከላዊያን ክፍል ያቀረቡት ድንቅ ወረብ ነው🥰🥰🥰በጣም ጎበዞች👏👏👏
2026-06-30 21:09:39
12
👸እሌኒ👸 :
tchlalachu ♥️♥️♥️
2026-07-01 04:54:06
3
ዝምተኛው :
ድምፅ 🥰🥰🥰
2026-07-01 19:11:36
0
sirako man :
በጣም አስደናቂ ናቸው 👏 ሰንበት ትምህርት ቤቱም ሊደነቅ ይገባዋል👏 ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቃቸው🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰መርቋቸው እስኪ🥰🥰🥰🥰
2026-06-30 21:13:04
8
sirako man :
እንደ ሆሳዕና ጊዜ ሕፃናት ንጹሕ ምስጋናን ለአምላካቸው እንዲያቀርቡ ሕፃናትን ወደ ሰንበት ትምህርት ቤት እንላካቸው። የሕፃናት ምስጋና እግዚአብሔርን ደስ ያሰኛልና🙏🥰🥰🥰🥰
2026-06-30 21:22:09
7
ሕማማት🙏🙏🙏 :
mahletuns yet nw mnagegnew?🙏
2026-07-01 15:59:45
0
ሰላም :
ፕ
2026-07-01 20:19:08
0
@Meklit 12 :
ወይኔ የኔ እናት ሚገርም ድምፅ ቲክቶክ ጀምሪ pls
2026-07-01 16:17:20
1
aklilu108 :
በስመ አብ የእግዚአብሔርን ስራ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
2026-07-01 19:34:08
1
Emn :
ፈጣሪ በቤቱ ያፅናሽ እመቤቴ ከአይን ታውጣሽ
2026-07-01 16:44:45
1
ዲ/ሳሚ :
አንደኛ ናቹ አገልግሎታቹ ይባርክላቹ
2026-07-01 14:21:02
2
yaredbirzu :
mirinda yehone dimtsi
2026-07-01 10:13:57
2
sinte 122119 :
yemigerm ergata new😊
2026-07-01 06:34:37
4
To see more videos from user @siru_2035, please go to the Tikwm
homepage.