@glory...united: 🚨 𝐄𝐗𝐂𝐋𝐔𝐒𝐈𝐕𝐄: አማድ ዲያሎ በፍጹም አይሸጥም! 🔐🇨🇮ማንቸስተር ዩናይትድ አይቮሪኮስታዊውን ኮከብ አማድ ዲያሎን (NOT FOR SALE) በምንም ዓይነት ዋጋ ላለመሸጥ ቆራጥ ውሳኔ ላይ ደርሷል!ከበርካታ ክለቦች ጥያቄና ፍላጎት ቢቀርብም፣ አማድ በኦልድ ትራፎርድ የሚቆይ ሲሆን በካሪክ ስር ለሚገነባው አዲሱ ቡድን እጅግ ወሳኝ ተጫዋች (Key Player) እንደሆነ ተገልጿል። ⛔️🔴አማድ ዲያሎ በዩናይትድ ይቆያል!የማን ዩናይትድ ደጋፊዎች... በአሁኑ ሰዓት የአማድ ዲያሎ ትክክለኛ የዝውውር ዋጋ ስንት ሚሊዮን ያወጣል ይላችኋል? 💸👀 አስተያየትዎን በኮሜንት ያጋሩን! 👇💬#MUFC #AmadDiallo #ManUnited #TransferUpdate #Carrick #OldTrafford #MuddeManchester UnitedEthiopiaFan

beka united✨
beka united✨
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 01 July 2026 06:21:03 GMT
18072
729
4
88

Music

Download

Comments

ezeanwa
Eze :
🥰🥰🥰
2026-07-01 07:25:11
0
temu.1690
Yiergalm Mehret❤❤❤❤ :
😳😳😳
2026-07-01 07:14:33
0
dawit6353
dawit :
😳😳😳
2026-07-01 06:43:26
0
abdu888853
ABDUeFOOTBALL :
🥰🥰🥰
2026-07-01 07:40:50
0
To see more videos from user @glory...united, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About