@ethiopian.electri: 📌በስራ ላይ የዋለውን የብልሹ አሰራር መጠቆሚያ አፕልኬሽን ይጠቀሙ!🔋 ➡️የሞባይል መተግበሪያው ከብልሹ አሰራር ጋር የተያያዙ ችግሮች በቀላሉ ጥቆማ ለመስጠት የሚያስችል ነው፡፡ 📌በተጨማሪም ደንበኞች በሚያመቻቸው የቅሬታ ማቅረቢያ አማራጮች እንዲያቀርቡ የቴሌግራም ቦት እና ድረ-ገጽ የተዘጋጀ ሲሆን ሁሉም አማራጮች የደንበኛውን ማንነት ሚስጢራዊነቱን ተጠብቆ መገልገል የሚችሉበት ነው። ➡️መተግበሪያው በሁለት ቋንቋዎች ማለትም በአማርኛ እና እንግሊዘኛ ቋንቋዎች የተዘጋጀ ሲሆን በቀጣይም በሌሎች ተጨማሪ ቋንቋዎች አገልግሎት መስጠት እንዲችል ለማድረግ እየተሰራ ነው፡፡ ✅ውድ ደንበኞቻችን 📌የጥቆማ ማቅረቢያ መተግበሪያውን ብሮዘር ላይ" https://eeuethics.et" ብላችሁ በመግባት እና በማውረድ አልያም እዛው ላይ ጥቆማቸውን ወይም ቅሬታችሁን ሞልታችሁ መላክ ትችላላችሁ፡፡ 👉የመተግበሪያው የአገልግሎት አሰጣጡን ፍትሃዊ በማድረግ የደንበኞችን እርካታ ለማሳደግ የሚረዳ በመሆኑ በአገልግሎት አሰጣጥ ሂደት ላይ ሊያጋጥሙ የሚችሉ የብልሹ አሰራር ጥቆማዎችን እንድትሰጡ እንገልጻለን፡፡ #CombatingCorruption #StopCorruption #FightCorruption #EthiopianElectricUtility⚡️

Ethiopian Electric Utility
Ethiopian Electric Utility
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 01 July 2026 06:34:00 GMT
22707
852
13
114

Music

Download

Comments

3755tesgmail.com
one day :
How do I know if the tariff is quarterly (every three months) or semi-annual (every six months)?
2026-07-01 12:52:27
2
elon1628
Elon :
2026-07-01 11:42:48
0
user29547811219023
biruk :
nice
2026-07-01 18:22:26
0
bekfunamura
bek funamura :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-01 16:52:18
0
yabmek87
5 birrr :
❤️❤️❤️
2026-07-01 08:26:29
0
tayechala13
Taye :
🥰🥰🥰
2026-07-01 14:56:42
0
bentiworku
Benti Worku :
🙏🙏🙏
2026-07-01 13:58:43
0
usertaddesejenbare
taddee :
🥰🥰🥰
2026-07-01 09:33:17
0
mammisha96
🌹Mamme koo🐐 :
🥰🥰🥰
2026-07-01 15:18:43
0
mitiku.tulu
mitiku tulu :
😭😭😭
2026-07-01 07:15:58
0
ekd5257
EKD :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-01 18:59:30
0
To see more videos from user @ethiopian.electri, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About