@helen.ayalew19: #24🙏❤️🙌 ##አረሳት_ኢትዮጵያን" አረሳት ኢትዮጵያን በዕርፈ መስቀል አባ ተክለሐይማኖት ሰባኪ ወንጌል የእግዚአብሔር ሰው-ነው ተወዳጅ በሰማይ የተረማመደ በጽድቅ አደባባይ (2) ፈውስና ጸሎቱ ቃሉ የተሰማ ወንጌል የሰበከ በገጠር ከተማ የኢቲሣው ኮከብ የደብረ አስቦቱ የወንጌል ተዋጋች ንጽሕት ሕይወቱ አረሳት ኢትዮጵያን በዕርፈ መስቀል..... ፋናው እስከ ዛሬ ሲያበራ የኖረው የኢቲሣው አባት ፍስሐ ጽዮን ነው እግዚእ-ሐርያ እናቱ ማሕፀነ ብሩህ ወለደች ኮከብን ሲዖልን የሚያውህ አረሳት ኢትዮጵያን በዕርፈ መስቀል..... ዲያቢሎስ እስካሁን ስሙ ሲጠራበት ሲቃጠል ይኖራል በእሳት ሰንሰለት አዲስ ሐዋርያ የኢትዮጵያ አባት ደጋና ቆላውን በመስቀል ባረካት አረሳት ኢትዮጵያን በዕርፈ መስቀል..... ምንጩና ፏፏቴው ተራራው ቅዱስ ነው የአባታችን መስቀል ጽኑው ሲለነካው የተራመደበት የዳሰሰው ሁሉ ድውይ ይፈውሳል ሣርና ቅጠሉ አረሳት ኢትዮጵያን በዕርፈ መስቀል.....
መዝ.²²✟🙏
Region: KW
Wednesday 01 July 2026 08:30:42 GMT
Music
Download
Comments
birabiro🦋 :
amen amen amen
2026-07-01 22:29:00
1
Bettydere2 :
አባ ተክለሀይማኖት ሰባኪ ወንጌል🙏🙏🙏
2026-07-01 14:33:29
1
Habte Dagnaw :
እልልልልልልልልልልልልልልልል
2026-07-01 15:08:01
0
እመብርሀን,የልቤብርሃን :
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
2026-07-01 10:15:26
1
ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ⛪️💒 :
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
2026-07-01 11:25:37
1
Sunnyit Tlaun :
እእእእእእእልልልልልልል🥰🥰🥰🥰❤️🙏
2026-07-31 17:27:43
0
አቤቱ ማረን :
እልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-01 13:29:08
1
beki :
Amen Amen Amen
2026-07-02 03:19:09
1
Menbere Alemu :
Ellllllllelllllllll
2026-07-01 19:43:37
1
ወለተቂርቆስያድግልማርያምልጂ :
እእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ዝማሬመላአክትያሰማልን
2026-07-01 20:18:21
2
moke :
አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል
2026-07-01 16:33:27
0
aifram :
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
2026-07-01 17:53:31
0
ሳምኬት :
እልልልልልልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏
2026-07-01 17:57:56
0
የተክልዬ ልጅ ነኝ 24 :
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
2026-07-01 15:59:40
0
negu yengeda :
elllllllllllllll🙏🙏
2026-07-01 11:46:01
1
berket love :
እልልልልልልላላ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን
2026-07-01 12:13:20
0
Sisay Sisay :
Ellllllllllllllll🙏🥰🥰🥰
2026-07-01 11:57:48
1
Dejen Kedye :
ደሞየዚህመዝምርዪለያል ፈጣሪ ፀገውን
ያብዛለህ ወንድሜ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
2026-08-29 08:16:34
0
menadis :
እልልልልልልል
2026-07-01 12:14:30
0
never give up :
tadku abate 🙏🙏🙏
2026-07-02 20:02:14
0
Behaylu Abebe :
iiiiiiiiiiiiiiiilllllllllllliiiiiiiiiiiiilllllllllllll
2026-07-02 11:15:08
0
To see more videos from user @helen.ayalew19, please go to the Tikwm
homepage.