Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@mussiekidanewelu: ቀለም (Color) ምንድን ነው? ቀለም የብርሃን ሞገድ ነው። ብርሃን ከሌለ ቀለም የለም። የምናያቸው ቀለሞች ሁሉ የኤሌክትሮማግኔቲክ ስፔክትረም ክፍል ናቸው። ዓይናችን በተለያየ የሞገድ ርዝመት ላይ ያሉ ብርሃኖችን በመለየት ቀለም ይፈጥራል። የቀለም (Color) ምንጮች 1. የተፈጥሮ ብርሃን (Natural Light) — የፀሐይ ብርሃን ሁሉንም ቀለሞች ይይዛል። 2. የተፈጠረ ብርሃን (Artificial Light) — መብራቶች፣ ስክሪኖች። 3. የተንጸባረቀ ብርሃን (Reflected Light) — አንድ ነገር ላይ ያረፈ ብርሃን ወደ ኋላ ሲመለስ። ዋና የቀለም (Color) ስርዓቶች 1. ቀይ፣ ሰማያዊ፣ ቢጫ (RGB) — Additive Color ✔️ ስክሪኖች ላይ እንጠቀመዋለን። ✔️ ብርሃን ሲጨመር ወደ ነጭ ያቀናል። ✔️ ቀይ + አረንጓዴ + ሰማያዊ = ነጭ 2. ሲያን፣ ማጀንታ፣ ቢጫ፣ ጥቁር (CMYK) — Subtractive Color ✔️ ሕትመት ላይ እንጠቀመዋለን። ✔️ ቀለም ሲጨመር ወደ ጥቁር ያቀናል። ✔️ሲያን + ማጀንታ + ቢጫ = ጥቁር የቀለም ባህሪያት ሁሉም ቀለም ሦስት መሠረታዊ ባህሪያት አሉት ✔️ Hue፦ ቀለሙ ዋና ማንነት (ለምሳሌ፦ ቀይ፣ ሰማያዊ) ✔️ Saturation፦ የቀለሙ ጥራት/ጠንካራነት ወይም ደማቅነት ✔️ Value (ብሩህነት)፦ የቀለሙ የብርሃን ወይም የጨለማ መጠን የቀለም ክብ (መንኮራኩር) ደረጃዎች (Color Wheel) 1. ዋና ቀለሞች (Primary Colors) ✔️ ቀይ (Red)፣ ሰማያዊ (Blue)፣ ቢጫ (Yellow) እነዚህ ቀለሞች ከሌሎች ቀለሞች ውህደት ሊፈጠሩ አይችሉም። ሁሉም ሌሎች ቀለሞች የሚመነጩት ከእነዚህ ነው። 2. ሁለተኛ ደረጃ ቀለሞች (Secondary Colors) ✔️ ቀይ + ሰማያዊ = ሐምራዊ (Purple) ✔️ ሰማያዊ + ቢጫ = አረንጓዴ (Green) ✔️ ቀይ + ቢጫ = ብርቱካናማ (Orange) 3. ሦስተኛ ደረጃ ቀለሞች (Tertiary Colors) ዋና እና ሁለተኛ ደረጃ ቀለሞችን በማዋሃድ የሚፈጠሩ ✔️ ቀይ-ሐምራዊ (Red-Purple) ✔️ ሰማያዊ-ሐምራዊ (Blue-Purple) ✔️ ሰማያዊ-አረንጓዴ (Blue-Green) ✔️ ቢጫ-አረንጓዴ (Yellow-Green) ✔️ ቢጫ-ብርቱካናማ (Yellow-Orange) ✔️ ቀይ-ብርቱካናማ (Red-Orange) ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት ለሌሎችም ያጋሩት 🙏 📞 ስልክ: +251 914 484111 📩 ኢሜይል:
[email protected]
📲 WhatsApp https://wa.me/251930580620 📲 Telegram: https://t.me/blutsdigitals 📷 Instagram: https://www.instagram.com/blutsdigitals/ 📷 Facebook: https://web.facebook.com/blutsdigital #blutsdigitals #graphicdesign #graphicdesigner #DigitalMarketing #digitalmarketingagency
Mussie Kidane
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 01 July 2026 13:10:25 GMT
383
19
2
8
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
ፍፁምብርሃን :
✌️✌️✌️
2026-07-01 15:03:11
0
tekle weyni :
🥰🥰🥰
2026-07-02 10:11:46
0
To see more videos from user @mussiekidanewelu, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#videomariage #mariagefrance #weddingvideographer #weddingvideographer #beforeafter @Jeanne esale
i love this app #fyp #foruoupage #thematic
#thematic #thematicapp
Trò chơi vận động “ Ném bowling” lớp nhà trẻ #steammamnon #lopnhatre #cochi #cogiaomamnon
Lines !🥹❤️#unfrezzmyaccount #foryoupage #viralvidio #standwithkashmir #black_screen
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy