@nurhussen.toni: በሸርቆሌ ከተማ ደረጃውን የጠበቀ አደባባይ ለማሰገንባት ከተክላይ ተክኤ የግንባታ ተቋራጭ ጋር የቦታ እና ዲዛይን ርክክብ ተደረገ። (ሸርቆሌ ሰኔ 24/2018 ዓ ም የአደባባይ ግንባታውም ተክላይ ተክኤ በተባለ ተቋራጭ የሚሰራ ሲሆን ግንባታውም ከ8.ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጭ የሚከናወን እንደሆነ ተገልፃል። አደባባዩ በወረዳው የሚገኘውን የብላሻንጉል ትክል ድጋይ በሚገባ በሚያሰተዋውቅ መልኩ የሚሰራ እንደሆነ ተገልፃል። የሸርቆሌ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ አሰማኒ ሀሰን በርክክብ ወቅት እንደገለጹት የአደባባይ ግንባታው በሌማት ቱርፍት ወጭ የሚሰራ እንደሆነ ገልጸው ግንባታው በፍጥነት እና በጥራት እንዲከናወን አስፈላጊውን ክትትል እንደሚደረገ ተናግረዋል። የሸርቆሌ ከተማ ማዘጋጃ ስራ አስኪያጅ አቶ ባበክር አብደላ በበኩላቸው የአደባባይ ግንባታው ሲጠናቀቅም ለከተማው እድገት እና ድምቀት ከፍተኛ ሚና እንደሚኖረው ተናግረዋል። የአደባባይ ግንባታውም የአሶሳ ፣ የጊዘን እና የግልገል በለስ መገናኛ መስመር ላይ የሚያርፍ ሲሆን ግንባታው ሁለት ወር ባለሞላ ውስጥ በፍጥነት እና በጥራት እንደሚከናወን ተገልፃል። የአደባባይ ዲዛይኑም በሸርቆሌ ከተማ ማዘጋጃ ቤት(አርቲክት( Architect) ባለሙያ ሳምሶም ፈለቀ ዝግጁ መደረጉን በዕለቱ ተገልፃል። የአደባባይ ቦታ እና ዲዛይን ርክክብ ላይም የሸርቆሌ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ አሰማኒ ሀሰን የሸርቆሌ ወረዳ ምክትል አስተዳዳሪ አቶ አሳዲቅ አነዚር የሸርቆሌ ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ ቅርጫፍ ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ከማል አደም የሸርቆሌ ወረዳ ምክር ቤት ዋና አፈጉባኤ ክብርት ወ/ሮ ፈትያ ኢብራሂም የሸርቆሌ ከተማ ማዘጋጃ ቤት ስራ አስኪያጅ አቶ ባበክር አብደላ እና ሌሎች የወረዳ አመራሮችን ጨምሮ የሀገር ሸማግሎች እና ሀይማኖት አባቶች ተገኝተዋል።
Nurhussen Toni
Region: ET
Wednesday 01 July 2026 13:25:14 GMT
Music
Download
Comments
ADAME BOSS :
2026-07-01 17:44:36
0
ekram :
😁
2026-07-04 17:17:17
0
Zakriya Sheban :
🥰🥰🥰
2026-07-04 06:25:01
1
wabii farnicheri 0924954120 :
💪💪💪
2026-07-02 07:36:32
1
Esmo@. :
🥰🥰🥰
2026-07-03 08:20:59
1
Asayim :
🥰🥰🥰
2026-07-02 13:37:47
1
Biladin zenahur :
🥰🥰🥰
2026-07-02 13:05:56
1
على محمد الرفاعى :
💪💪💪
2026-07-02 12:24:23
1
abdudalamkamali :
🥰🥰🥰
2026-07-02 12:13:29
1
user8496926007092 :
🥰🥰🥰
2026-07-02 10:50:13
1
baba Boss :
❤️❤️❤️
2026-07-02 07:19:08
1
Ajabmasur :
🥰🥰🥰
2026-07-02 04:25:16
1
አልማም መሀመድ :
🥰🥰🥰
2026-07-01 14:04:22
2
Malik. fesel 1000580843925 :
🥰🥰🥰
2026-07-01 13:39:47
1
REZAN18 :
🥰🥰🥰
2026-07-01 17:26:22
2
To see more videos from user @nurhussen.toni, please go to the Tikwm
homepage.