Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@flying.high383: #whatever
Flying High
Open In TikTok:
Region: DK
Wednesday 01 July 2026 14:15:22 GMT
287
1
0
0
Music
Download
No Watermark .mp4 (
4.45MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
4.45MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @flying.high383, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Cao Tốc Chơn Thành 3/7/2026. #caotocchonthanh #datnenchonthanh #datnendongnai #datbinhphuoc
✅ለካ ወንድ ልጅም ቁስል አለዉ✅ ከእለታት አንድ ቀን ሚስት ባሏ ቤት ውስጥ ቁጭ ብሎ እያለ እሩቅ ቦታ ለመሄድ ብላ ልብስ ለብሳ ቦርሳ ይዛ ትወጣለች..... እንደ አጋጣሚ ሆኖ የትራንስፖርት ገንዘብ ቤት ውስጥ ትታ መውጣቷን አስታውሳ ወዲያውኑ ቤት ትመለሳች፤ ባሏ መኝታ ክፍል ገብቶ እንዴ ሕጻን ልጅ ስቅስቅ ብሎ እየለቀሰ ነው የባሏ እንደዚህ ማልቀስ የገረመት ሚስት በምን ምክንያት ነው የሚያለቅሰው ብላ ወደ በሩ ጠጋ ትላለች... እሱም #አላህ ሆይ ሠርቼ ልጆቼን እና ሚስቴን በደስታ እንዲያኖራቸው ሠላም እና ጥንካሬ ስጠኝ አልቻልኩም እኮ በዚህ ሁኔታ እንዴት ለሚስቴም ለልጆቼም መስራት እችላለሁ እያለ #አላህን በመለመን ያለቅሳል በዚህ ሰአት የሚስትቱ ቀስም ተሰበረ እስከዛሬ ለምን ጥሩ ልብስ አይገዛም ለምን ጥሩ ቤት አይሰራም ለምን ጥሩ ገንዘብ ይዞ አይመጣም እያለች ትቆጣ ትናደድ የነበረው ሁሉ ስህተት መሆኑ ገባት፤ ባሏ በህመም እየተሰቀያ ለሷ እና ለልጇ ሲል የጉልበት ሥራ ስርቶ እንደሚመጣ ዛሬ ገና አወቀች ከዛም ይቅርታ ጠየቀች። ✅ሞራል✅ ✅ ባልሽ ምናልባት ሁሌም ቆሻሻ ልብስ የሚለብስ ሊሆን ይችላል ✅ ባልሽ ምናልባት አልጋ ላይ ጎበዝ ላይሆን ይችላል ✅ ባልሽ ምናልባት የጓደኛሽ ባሎች የሚገዙላቸውን ልብስ ጫማ መግዛት ላይችል ይሆናል ✅ ባልሽ ምናልባት ሁለም ፊቱ የማያበራ ሊሆን ይችላል ✅ ባልሽ ምናልባት ሳቅ እና ጨዋታ የማያውቅ ሊሆን ይችላል ✅እርግጠኛ ሆኜ የምናገረው ግን ባልሽ ላንቺ ከሁሉም የተሻለ ሰው ነው! ከበስተጀርባሽ ሆነው እኔ እወድሻለሁ እኔ እሻልሻለሁ የሚሉ ጥሩ ልብስ የሚለብሱ ጥሩ ምላስ ያላቸው ቆንጆ እና ውብ የሆኑ ወንዶች እንደ ባልሽ ህመም ውስጥም ችግር ውስጥም ስትሆኚ አንቺን አንቺን ብቻ አይሉም ውበትሽ ሲያልቅ ውበትን ፍለጋ ጥሎሽ ይሄዳሉ ሙቀትሽ ቀዝቃዝ ሲል ሌላ ትኩስ ደም ፍለጋ ጥሎሽ ይሄዳሉ ቆሻሻው ባልሽ ግን ላንቺ ውበት ብሎ ለልጆችሽ ውበት ብሎ ሁሌም ቆሻሻ መስሎ ካንቺ ጋር ይኖራል። ስለዚህ ባልሽን ከማንም ጋር ማወዳደር የለብሽም ለችግሮች አብራችሁ መፍትሄ ፈልጉ እንጂ ብዙ ችግር አለበት ብለሽ ንቀሽ ጥለሽ ለመሄድ አትችኩይ። ምክንያቱም አንድአንድ ወንዶች ውበታቸውን ጉልባታቸውን የሚያጡት ለሚወዱት ቤተሳብ ብለውና መልካም ነገን ለማየት ሲሉ ነው በዚህ ያገኙናል ጠቅ ያድርጉት👇 https://t.me/+DVVQBask_Ho4NTYy
#هل_البل #بدو #المجاهيم #الهجن_الاصايل #هجيج_طبع
Double trouble - odetari #fyp #odetari #odetarisongs #doubletroubleodetari#songs
#xuhuongtiktok
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy